cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

,አስ_ሱናህ ጀመዓ ⇄ AS_SUNNAH JEMEA

#የግርፑ_አላማው👇 ★ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ★ተውሂድን፣ አህካሞችን ♪መንዙማዎችንና ኢንሻዶችን ወደናተ ያደርሳል ★ቂሷዎች(ታሪኮች) ይለቀቁበታል ★እንደአስፈላጊነቱ ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ♥ የነቢ ሱናዎችን በአስ_ሱናህ ቻናል ይማሩ ከኛ ጋ ይሁኑ👇 https://t.me/assunah_jemea አስተያየትዎን→ @ahbabu_yenebi √ዓላማችን ተምሮ ማስተማር ነው

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 522
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አስፈሪ ጊዜ ላይ ነን! ስለ መህዲይ ፣ ነብዩሏህ ዒሳና ደጃል ብዙዎቻችሁ ሰምታችሁት የማታውቁት #መህዲ #ደጃል #... on zumer tube https://youtube.com/watch?v=icX0-KPLzKU&si=uBIyI1Pwon7kFnVw
نمایش همه...
አስፈሪ ጊዜ ላይ ነን! ስለ መህዲይ ፣ ነብዩሏህ ዒሳና ደጃል ብዙዎቻችሁ ሰምታችሁት የማታውቁት #መህዲ #ደጃል #ቂያማ_ቀርቧል

መሰል ስራዎችን ለመከታተል የዙመር ቲዩብ ሰብስክራይብ ካላደረጉ አሁኑኑ ያድርጉ ቪዲዮው ከተመቸውት ላይክና ሼር ያድርጉት

00:31
Video unavailableShow in Telegram
የዛሬውን ጉድ ተመልከቱ👏👏 የነቢ መውሊድ ሁሌም ይለያል የዘንድሮው ግን እጅጉን ይለያል ውድ የዙመር ቤተሰቦች በዩቲዩብ ገፃችን የዛሬውን ፕሮግራም ክፍል 1እና 2 ለቀንላችሗል በሊንኩ እየገባችሁ አሽቁልን ሰብስክራይብ ማድረግን እንዳትረሱ ሹክረን https://youtube.com/watch?v=WS0dfZ8J8p0&si=LPQP7IIFzd9V-dEo
نمایش همه...
video.mp42.09 MB
#2ኛ ሳምንት ላይ // ኢድሪስና ሸህ ሰዒድ ሙዘሚል// በአንዋር መስጅድ ኸልቁን አሳሸቁት #መውሊድ //2015// https://youtube.com/watch?v=UDCrAbuVKGM&si=bigM-AMhLAUPI8GB
نمایش همه...
#2ኛ ሳምንት ላይ // ኢድሪስና ሸህ ሰዒድ ሙዘሚል// በአንዋር መስጅድ ኸልቁን አሳሸቁት #መውሊድ //2015//

የረቢዕ ኢሽቆች በፍጥነት እንዲደርስዎ ዙመር ቲዩብን ምርጫዎ ያድርጉ ሰብስክራይብ ሼርና ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

https://t.me/zumer_eslamic_media/37761 አሰላሙ አይኩም ወረህመቱሏህ ጂሙአህ ሙባረክ እባካችሁ በዚህ 👆👆👆👆ግቡና ላይክ ጀባ በሉን
نمایش همه...
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ

#ተወዳዳሪ ቡድን  ዙመር አንድ    #Code 020 ወድና የተከበራችሁ የዝነኛው ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ አባላቶችና አዘጋጆች አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ     እንኳን ለ1444ተኛው አ`ሂ የዒድ አል አድሀ ዐረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን እኛ የዙመር '1’አባላቶች በአሉ የደስታ እንዲሆን እንመኛለን

#ልዩ_የበዓል_መሰናዶ_ከዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል የጥያቄና መልስ ውድድር ሀድራ የዒድ ተክቢራና ሌሎችም የተለያዩ ትእይንቶችን የኢድ ቀን በዙመር ቲዩብ ይዘን እንቀርባለን። #ኢድን_ዙመር ጋ ነን ሸር ሸር እያደረግን ውድ የዙመር ወዳጆች የዙመርን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ በጉጉት እንድትጠብቁን ለማለት እንወዳለን https://youtube.com/@zumertube2666
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ እሁድ በኮምቦልቻ ከተማ በታላቁ ኻሊድ መስጂድ አይቀርም!! ሼር ሼር https://t.me/welloashaeira
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
https://t.me/zumer_eslamic_media በሊንኩ እየገቡ በአንድ ወፍ ሁለት ወፍ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ዛሬ_በሊቃኡል_ኸሚስ_ፕሮግራም ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ ማንም እንዳይቀር ተጋብዛችሗል ከተጋባዥ እንግዶቻችን መካከል #ሸይኽ_አብዱሮህማን_አሽ_ሸይኽ ዛቲ #አሽ_ሸይኽ_አህመድ_አደም #ማዲህ_አቡል_ሀድራና ሌሎችም ይገኙበታል። ፕሮግራሙ የሚካሄደው #በዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ የላይቭ ስርጭት ላይ በቲክቶክና ከ37 ሺ ሜምበር በላይ ባለው በቴሌግራም ግሩፓችን ይሆናል ፕሮግራሙ ዛሬ ኸሚስ ከምሽት 2:30 ይጀምራል ማስታወቂያው በአጭር ሰአት ስለሆነ የወጣው በቶሎ እንደደረሰን ሁላችንም ሸር በማድረግ ላልደረሳቸው መረጃውን እናድርስ እስከዛው ወደ ቴሌግራም ግሩፑ ሊንኩን በመጫን እየተቀላቀልን አድ አድ አድ እያደረግን እንጠብቅ بارك الله بكمو جميعا🙏 #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ إن تنصروا الله ينصركم https://t.me/zumer_eslamic_media
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.