fa
Feedback
Falcon Grade 11 2018 E.C

Falcon Grade 11 2018 E.C

رفتن به کانال در Telegram

Falcon Academy grade 10 channel is dedicated to grade 10 students and their parents to send worksheets and exchange info

نمایش بیشتر
1 109
مشترکین
+224 ساعت
+57 روز
+430 روز
آرشیو پست ها
photo content

Please follow the live stream!!!

photo content

ዛሬ ሚያዚያ 29,2018 ዓ.ም11:00 ጀምሮ ከ ፋልካን አካዳሚ በመቄዶንያ ዩትዩብ ይከታተሉ። www.youtube.com/@Mekedonia 👆ይህን ቻናል አሁኑኑ Subscribe በማድረግ ሁላችሁም Like👍እያደረጋችሁ ስማችሁንና ክፍላችሁን Comment ላይ እየፃፋችሁ እንዲሁም መቄዶንያን እንደምትደግፉ እየገለፃችሁ እንድትከታተሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን። ከ ፋልካን አካዳሚ ለመቄዶንያ ድጋፍ ለማድረግ የተከፈተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000749909939 (ከት/ቤቱ ኪዳኔ ብርሃኔ ከመቄዶንያ ሙሉሰው ሙንዬ)፤ አሁኑኑ ይርዱ!

ውድ የፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀው ፋልከን አካዳሚ ከተማሪዎች ጋር በመሆን ሜቄዶኒያን መጎብኘት እና እርዳታ የማሰባሰብ ስራ እየሰራን ነው:: ነገር ግን ገንዘብ በእጅ ከመሰብሰብ በካውንት ቢሆን የሚል በጎ ሃሳብ ስለተነሳና ተመራጭ ሆኖ ስላገኘነው ከታች የተጠቀሰው አካውንት ላይ የበኩላችሁን ድጋፍ እንድትለግሱ እንጠይቃለን:: ት/ቤቱ

ለፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከፋልከአን አካዳሚ ለመቄዶንያ ድጋፍ ለማድረግ የተከፈተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000749909939 ከት/ቤቱ ኪዳኔ ብርሃኔ ከመቄዶንያ ሙሉሰው ሙንዬ፤ ሜቄዶኒያ የሚገኙ አቅመ ደካሞችን ይርዱ!

ለሁሉም የፋልከን አካዳሚ ማህበረሰብ በሙሉ 👉ነገ ማለትም እሁድ መጋቢት 6/2018 ዓ.ም ከቀኑ 12:00 ሜቄዶንያ በዩቲዩብ በቀጥታ የገንዘብ ማሰባሰብ ስራ ያከናውናሉ። ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ለሚለው ሜቄዶንያ እኛም የተቻለንን ለማድረግ አስበናል። 👉ውድ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ እናንተም ፕሮግራሙን ዩቲዩብ ላይ በቀጥታ በመከታተል LIKE, SHARE  በማድረግ የበኩላችሁን እንድትወጡ አደራ እንላለን። ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው🙏🙏

+7
Biology UEE FOR Grade 11.pdf5.35 KB

photo content

ለፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች  በቅድሚያ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩኝ ነገ የካቲት 2/2018 ዓ.ም የሁለተኛውን መንፈቀ ዓመት የምንጀምርበት ሲሆን ተማሪዎች ዩኒፎርም እና አስፈላጊውን የት/ቁሳቁስ አሟልታችሁ እንድትገኙ አሳስባለሁ:: ወንድ ተማሪዎች ት/ቤቱ የሚፈልገውን የፀጉር አቆራረጥ መሰረት ተስተካክላችሁ እንድትመጡ  እንዲሁም ሁሉም ተማሪ የት/ቤት መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ አሳስባለሁ:: ኪዳኔ ብርሃኔ( ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል የስራ ሂደት መሪ)

ለፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች  በቅድሚያ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩኝ ነገ የካቲት 2/2018 ዓ.ም የሁለተኛውን መንፈቀ ዓመት የምንጀምርበት ሲሆን ተማሪዎች ዩኒፎርም እና አስፈላጊውን የት/ቁሳቁስ አሟልታችሁ እንድትገኙ አሳስባለሁ:: ወንድ ተማሪዎች ት/ቤቱ የሚፈልገውን የፀጉር አቆራረጥ መሰረት ተስተካክላችሁ እንድትመጡ  እንዲሁም ሁሉም ተማሪ የት/ቤት መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ አሳስባለሁ:: ኪዳኔ ብርሃኔ( ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል የስራ ሂደት መሪ)

ነገ በቀን25/05/2018 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ለተማሪዎች የሚሰጥ ስለሆነ ሁሉም ተማሪ በመገኘት እንድትወስዱ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ= ላልተገኘ ተማሪ ውጤት በተወካይ አይሰጥም =ሁሉም ተማሪ የተሟላ የደንብ ልብስ ለብሶ መምጣት ይኖርበታል ይህን ያላሟላ ተማሪ ወደ ቅጥር ግቢ አይገባም

4_6046095655229726019.zip12.28 MB

Repost from N/a
ዉድ ወላጆች ረቡኡ13/5/2018ዓም እስከ 15/5/2018 ዓ ም የተጠናከረ የማጠናከሪያ ትምህርት ስለሜሰጥ ልጆቻችሁን ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኲ እናሳስባለን ት/ቤቱ

photo content

Final Exam Schedule.docx0.18 KB

Final Exam Schedule.docx0.18 KB

Final Exam Schedule.docx0.18 KB