fa
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

رفتن به کانال در Telegram

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

نمایش بیشتر
320
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
መልካም ጁሙአ
+5
መልካም ጁሙአ

'Diriliş Ertuğrul''ን እያያቹ ያላቹ ወይም ለመጀመር ያሰባቹ ወንድም እህቶች፣ ፊልሙን እንደ ማንኛውም series movie ለመዝናኛና ጊዜ ማሳለፊያ ወይም በጥልቀት ሳትረዱት አክሽን ኢቨንቶ
'Diriliş Ertuğrul''ን እያያቹ ያላቹ ወይም ለመጀመር ያሰባቹ ወንድም እህቶች፣ ፊልሙን እንደ ማንኛውም series movie ለመዝናኛና ጊዜ ማሳለፊያ ወይም በጥልቀት ሳትረዱት አክሽን ኢቨንቶችን ደስ ስለሚሉ ብቻ ከሆነ እያያቹት ያላቹት ጊዜያቹን ባታጠፉ አሪፍ ነው። ፊልሙ በመንግስት ደረጃ ትኩረት ተሰጥቶት የተሰራው ዓለመል ኢስላሚ ላይ ለውጥ ይፈጥራል፣ ዑማውን ያነቃቃል ተብሎ ነው(በተጨባጭም ተፅዕኖውን እያሳረፈ ይገኛል) ስለዚህ ካያቹት አይቀር በትኩረት በሚገባቹ ቋንቋ እዩት ፣ እያንዳንዱን ክስተት ከዘመናችን የሙስሊሙ ዓለም ሁናቴ ጋ እያያዛቹ አሁንን ተረዱበት ፣ ኢስላምን ለማጥፋትና እኛን እርስ በርስ ለማባላት ከሀዲያን የሚሸርቡትን ሴራ ተማሩበት ፣እንዲሁም የዑስማን አባት ኤርትሩ ከቀቢላ እስከ ደውላ የሄደበትን እጅግ ፈታኝ ጉዞና፣ ስኬቱን፣ በአላህ ላይ ያለው ፅኑ እምነት፣ ለፍትህና እውነት መረጋገጥ እሱና ባልደረቦቹ የከፈሉትን መስዋትነት ተመልከቱና እኛስ ምን አበረከትን ብላቹ ጠይቁበት፣ ኢኽላስ ኖሮን ካለምን ካቀድን ከጣርን ከተጋን ካለንበት ውስብስብ ችግር እንደ ዑማህ አላህ ነጃ ሊያወጣን እንደሚችል ተስፋ ሰንቁበት፣ ___ኢላ አኺሪህ (ከዚ ውጪ በጨረቃ አተያይ የጨረሳቹት ካላቹ ተቀባይነት ስለሌለው ደግማቹ እዩት😉) ©ሁሉም በሚገባ ተረድቶት ያየው ዘንድ ሚንበሮች በቂ የሰው ሀይል አሰባስበው በdubbing (دبلجة) ወደ አማረኛ ቢመልሱት እንዴት አሪፍ ነበር። አብዱ ሰመድ ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ

በአላህ ስም *🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው* ① ሚስትህን ② ልጆችህን ③ ቤተሰብህንና ④ ጓደኞችህን *🍃 4 ነገሮችን ቀንስ* ① እንቅልፍን ② ምግብን ③ መሰላቸትንና ④ ንግግርን *🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው* ① የቲም ላይ ② ሚስኪን ላይ ③ ድሃ ላይና ④ ህመምተኛ ላይ *🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው* ① ሙኽሊስ የሆነ ሰው ② ቃሉን ጠባቂ ③ አዛኝንና ④ ታማኝን *🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው* ① ጃሂልን ② ተከራካሪን ③ ቂልንና ④ ባዶን *🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው ① ውሸታምን ② ሌባን ③ ምቀኛንና ④ ራስወዳድን *🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው* ① ሰላት ② ቁርአን ③ ዚክርንና ④ ዝምድናን *🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው* ① በትእግስት ② በቻይነት ③ በእውቀትና ④ በቅንነት *🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ ① ከትካዜ ② ከሀዘን ③ ከድብርትና ④ ከስስት *2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?* ®= የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡ 3, ጤና ትፈልጋለህ ? _®= ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_ _4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ?_ _እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_ _5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_ _ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_ _6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_ _®= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_ _7, በረካ ትፈልጋለህ ?_ _®= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_ _8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ? _®= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡_ _9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?_ _®=አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር አድርግ_ @amir_islamic_channel

👍blue mosque in istanbul masha alah❤️
👍blue mosque in istanbul masha alah❤️

እንቁጣጣሽ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡ 5፥77 «እናንተ የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ከእውነት ሌላ የኾነን ማለፍ ወሰንን አትለፉ፡፡ በፊትም በእርግጥ የተሳሳቱትንና ከቀጥተኛው መንገድም አሁን የተሳሳቱን ሕዝቦች ከንቱ ዝንባሌዎች አትከተሉ» በላቸው፡፡ قُلْ يَا أَهْلَ الْكِتَابِ لَا تَغْلُوا فِي دِينِكُمْ غَيْرَ الْحَقِّ وَلَا تَتَّبِعُوا أَهْوَاءَ قَوْمٍ قَدْ ضَلُّوا مِن قَبْلُ وَأَضَلُّوا كَثِيرًا وَضَلُّوا عَن سَوَاءِ السَّبِيلِ “ጳጉሜ” የሚለው ቃል “ኤጳጉሚኖስ” ἐπαγόμενοι ከሚለው ከግሪክ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ “ተጨማሪ” ወይም “የተጨመረ” ማለት ነው፤ ጳጉሜ የወር ስም ሲሆን በነባሮች 12 ወራት ላይ የተጨመረ 13ኛ ወር ነው፤ ይህም ወር በነሐሴ እና በመስከረም መካከል የሚገኝ የመጨረሻው ወር ነው፤ ጳጉሜ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በዘመነ-ሉቃስ ስድስት ቀናት ሲኖሩር በዘመነ-ዮሐንስ፣ በዘመነ-ማቴዎስ እና በዘመነ -ማርቆስ አምስት ቀናት ይሆናል። ልብ በሉ ይህ ወር ከግሪክ ሄለኒዝም ጊዜ ከአሌክሳንድርያ ወደ ኢትዮጵያ የገባ እንጂ በዕብራውያን አቆጣጠር ላይ 12 ወራት ብቻ ነው ያለው። አምላካችን አላህም የወሮች ቁጥር በእርሱ መጽሐፍ በለውሀል ማህፉዝ ማለትም በጥብቁ ሰሌዳ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት ወር ነው፦ 9፥36 አላህ ዘንድ የወሮች ቁጥር፤ በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን #አሥራ #ሁለት #ወር ነው፤ ከነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፤ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፤ በነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፤ إِنَّ عِدَّةَ ٱلشُّهُورِ عِندَ ٱللَّهِ ٱثْنَا عَشَرَ شَهْرًۭا فِى كِتَٰبِ ٱللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ مِنْهَآ أَرْبَعَةٌ حُرُمٌۭ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ وَقَٰتِلُوا۟ ٱلْمُشْرِكِينَ كَآفَّةًۭ كَمَا يُقَٰتِلُونَكُمْ كَآفَّةًۭ ۚ وَٱعْلَمُوٓا۟ أَنَّ ٱللَّهَ مَعَ ٱلْمُتَّقِينَ ይህ የሚያሳየው የኢትዮጵያው ዘመን መለወጫ በልምድ ከግሪክ የመጣ ሰርጎገብ እንጂ አገር በቀል አይደለም። ከዚያም ባሻገር መለኮታዊ ትእዛዝ ያለው ሳይሆን ሰው ሰራሽ ቢድዓ ነው፤ ዓመተ-ምህረትን ያማከለ ዘመነ-ሉቃስ፣ ዘመነ-ዮሐንስ፣ ዘመነ-ማቴዎስ እና ዘመነ -ማርቆስ ሰው ሰራሽ ትምህርት ነው። በዛ ላይ የባእድ አምልኮ የሚፈፀምበት ቀን ነው፤ በጳጉሜ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ፤ በደም የተነከሩ ሳንቲሞች፣ ብሮች፣ ጌጣ-ጌጦች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ፤ ይህ ቀን ሲያልቅ የቀኑ መጨረሻ ተጓግቶ ስለሚመጣ “እንቁ” ተባለ፤ የሚያመጣው ጣጣና መዘዝ ደግሞ “ጣጣሽ” ተባለ፤ በጥቅሉ “እንቁ-ጣጣሽ” ተባለ፤ ጥንቆላና ድግምት ከትልቁ ሽርክ የሚመደቡ የአላህ ሃቅ የሚነካ ትልቅ በደል ነው፦ 2፥102 በሱለይማን ዘመነ-መንግስት ሸይጧኖች የሚያነቡትንም ድግምት ተከተሉ፡፡ ሱለይማን ግን አልካደም ድግምተኛ አልነበረምና፤ ግና ሸይጧኖች ሰዎችን ድግምት የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ፡፡ 20፥69 ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም አልን፡፡ እንቁጣጣሽን ማክበር አቆጣጠሩ አገራዊ ሳይሆን እምነታዊ መሰረት ያለው ሲሆን ከእርሱ ጋር የተያያዙት ባዕድ አምልኮ አስበን ከዚህ ሰው ሰራሽ በዓል እራሳችንን እንጠብቅ። https://t.me/fuadcalligraphy ወሠላሙ ዐለይኩም

ካሙ የምግብ ዝግጅት ለሠርግ ለኒካህ ለምርቃት ይዘዙን 0910125767 +251911584744
+9
ካሙ የምግብ ዝግጅት ለሠርግ ለኒካህ ለምርቃት ይዘዙን 0910125767 +251911584744

⚔⚔⚔🇹🇷🇹🇷የ ኤርቱግሩል ኻዚ መካነ ቀብር Ertugrul Ghazi 1195-1281 🇹🇷🇹🇷🤴🤴🤴🤴🤴⚔⚔⚔🗡🗡 @rizqislamiccalligraphy
⚔⚔⚔🇹🇷🇹🇷የ ኤርቱግሩል ኻዚ መካነ ቀብር Ertugrul Ghazi 1195-1281 🇹🇷🇹🇷🤴🤴🤴🤴🤴⚔⚔⚔🗡🗡 @rizqislamiccalligraphy

Share 👆👆👆🙏

____________ ( @Rizqislamiccalligraphy ) --------------------------
____________ ( @Rizqislamiccalligraphy ) --------------------------

Vote አድርጉ 👇👇👇 50 ከሞላ መልቀቅ እንጀምራለን @Rizqislamiccalligraphy Comment : [ @zidanu ] share ❤️
Vote አድርጉ 👇👇👇 50 ከሞላ መልቀቅ እንጀምራለን @Rizqislamiccalligraphy Comment : [ @zidanu ] share ❤️

#DIRILIŞ_ERTUĜRUL #በትርጉም #በ_አዲስ_ሚድያ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
#DIRILIŞ_ERTUĜRUL #በትርጉም #በ_አዲስ_ሚድያ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

በትእዛዝ ተሰርቶ በ 650 ብር የተሸጠ ለማዘዝ 👉 0978065466
+1
በትእዛዝ ተሰርቶ በ 650 ብር የተሸጠ ለማዘዝ 👉 0978065466

በ 50 ብር ብቻ የአባታችንን ህይወት እንታደግ የኢትዮጱያ ንግድ ባንክ:- 1000265456859 ሰዓዳ ረመዳን #ሼር
በ 50 ብር ብቻ የአባታችንን ህይወት እንታደግ የኢትዮጱያ ንግድ ባንክ:- 1000265456859 ሰዓዳ ረመዳን #ሼር

Hika Islamic Wall Fram Canvas Size 40×60 Suretul Ikhlas 👍Order Join 👇👇 @hikics 0945946074
Hika Islamic Wall Fram Canvas Size 40×60 Suretul Ikhlas 👍Order Join 👇👇 @hikics 0945946074

የኢትዮ ቴሌኮም የምስጋና ስጦታ! ኢትዮ ቴሌኮም ከነገ ሐሙስ ነሐሴ 21/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ የምስጋና ስጦታ ማዘጋጀቱን በዛሬው ዕለት አሳውቋል። የድርጅቱ ደንበኞች 1 GB የኢንተር
የኢትዮ ቴሌኮም የምስጋና ስጦታ! ኢትዮ ቴሌኮም ከነገ ሐሙስ ነሐሴ 21/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ቀናት የሚቆይ የምስጋና ስጦታ ማዘጋጀቱን በዛሬው ዕለት አሳውቋል። የድርጅቱ ደንበኞች 1 GB የኢንተርኔት ዳታ አገልግሎት ፣ 40 ደቂቃ ድምጽ አገልግሎት ፣ 100 አጭር የጽሁፍ መልዕክት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት በነጻ እንደሚያገኙ መገለፁን ከኢትዮጵያ ኢንሳይደር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።