cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ

የሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የቂርዓትና የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። በቻናሉ ላይ ያለወትን ሀሳብና አስተያዬት በሚቀጥለው ቦት ልታሳውቁን ትችላላችሁ። @HUMTJ_BOT

نمایش بیشتر
أثيوبيا8 089زبان مشخص نشده استدین و مذهبی67 354
پست‌های تبلیغاتی
478
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 Hawassa university Muslim students Jemaah: 🟦ዳዕዋ & ኮርስ 📣 ዜና ለሀዋሳ ከተማ ሰለፍዮች እነሆ ዛሬ ማለት ቅዳሜ እና እሁድ ቀን ሙሉ ታላቅ የኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል በእለቱም የሚገኙ እንግዶች 🎙የተከበሩ ሼይኽ ሙሳ አልቀጧኒ https://t.me/almaktabatusowteya 🎙ውዱ ኡስታዛችን አብዱረሕማን አቡ ሒዛም 👇 https://t.me/durusuabihizam 🎙ኡስታዝ ሁሴን አሊ 👇 https://t.me/husseinali210 🎙ኡስታዝ ዓብዱሠላም ሀሰን t.me/abduselamabuabdillah እና ሌሎችም ኡስታዞች ይኖራሉ በእለቱም እርሶም ቤተሰቦም ይታደሙ ላልሰሙ ያሰሙ ኮርሱ የሚሰጠው በአረብ ሰፈር መስጅድ ሲሆን በሌሎች መስጅዶች የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖራል:: ቦታ = ዓረብ ሰፈር መስጅደ ረህማ 👉ኮርስ: 👉በሁሉም መስጅድ ዳዕዋ: 👉ጥያቄና መልስ የመሠሳሰሉት ፕሮግራሞች ይኖራሉ በዚሁ አጋጣሚ ወንድም #ሸምሱ_ጉልታ  የሚገኝ ከሆነ ለውይይት እንድቀርብ  ሀሳብ ቀርቧል ። ሀቅን የፈለገ ይታደሞ በአደባባይ እንድመጣ ጥሪ ቀርቧል ከተገኘ አላህ ብሎት ከተሳካ ማንኛውም ሠው በዚህ ጉዳይ መነጋገር የሚፈልግ ቢመጣ ጥሩ ይሆናል። t.me/HawassaUniversityMuslimStudents
نمایش همه...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 Hawassa university Muslim students Jemaah: 🟦ዳዕዋ & ኮርስ 📣 ዜና ለሀዋሳ ከተማ ሰለፍዮች እነሆ ዛሬ ማለት ቅዳሜ እና እሁድ ቀን ሙሉ ታላቅ የኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል በእለቱም የሚገኙ እንግዶች 🎙የተከበሩ ሼይኽ ሙሳ አልቀጧኒ https://t.me/almaktabatusowteya 🎙ውዱ ኡስታዛችን አብዱረሕማን አቡ ሒዛም 👇 https://t.me/durusuabihizam 🎙ኡስታዝ ሁሴን አሊ 👇 https://t.me/husseinali210 🎙ኡስታዝ ዓብዱሠላም ሀሰን t.me/abduselamabuabdillah እና ሌሎችም ኡስታዞች ይኖራሉ በእለቱም እርሶም ቤተሰቦም ይታደሙ ላልሰሙ ያሰሙ ኮርሱ የሚሰጠው በአረብ ሰፈር መስጅድ ሲሆን በሌሎች መስጅዶች የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖራል:: ቦታ = ዓረብ ሰፈር መስጅደ ረህማ 👉ኮርስ: 👉በሁሉም መስጅድ ዳዕዋ: 👉ጥያቄና መልስ የመሠሳሰሉት ፕሮግራሞች ይኖራሉ በዚሁ አጋጣሚ ወንድም #ሸምሱ_ጉልታ  የሚገኝ ከሆነ ለውይይት እንድቀርብ  ሀሳብ ቀርቧል ። ሀቅን የፈለገ ይታደሞ በአደባባይ እንድመጣ ጥሪ ቀርቧል ከተገኘ አላህ ብሎት ከተሳካ ።
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته #Yaadachiisa har'a Galgala Maghriba booda Darsiin #Sharhii_nawaaqidul_Islam waan jiruuf kitaaba Keessan qabattanii akka dhuftan.
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته #Yaadachiisa har'a Galgala Maghriba booda Darsiin #Sharhii_nawaaqidul_Islam waan jiruuf kitaaba Keessan qabattanii akka dhuftan.
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته #Yaadachiisa har'a Galgala Maghriba booda #Duruusul_Muhimma. Waan jiruuf, Fresh fi senior akka irraa fayyadamtan isin hubachiifna.
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته #Yaadachiisa har'a Galgala Maghriba booda Darsiin #Sharhii_nawaaqidul_Islam waan jiruuf kitaaba Keessan qabattanii akka dhuftan.
نمایش همه...
🍇السلام عليكم ورحمه الله وبركاته🍋 ዛሬ እሁድ ከመግሪብ በኋላ.                   የዳዕዋ ፕሮግራም  ስለሚኖር                 ✅የከተማ ሰዎችም   ✅ የግቢተማሪወችም ሁላችሁም እንድትገኙ‼️.                           ✔️ለመስራት ማወቅ ይቀድማል!!!!
نمایش همه...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته #Yaadachiisa har'a Galgala Maghriba booda Darsiin #Sharhii_nawaaqidul_Islam waan jiruuf kitaaba Keessan qabattanii akka dhuftan
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሀናን ናጂ አህመድ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት። ተማሪ ሀናን ናጂ አህመድ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ከዘንድሮ ተፈታኞች በቀዳሚነት ተቀምጣለች፡፡ ባስመዘገበችው ውጤት በጣም ደስተኛ መሆኗን የገለጸችው ተማሪ ሀናን፤ በቀጣይም ለበለጠ ውጤት እንደመትተጋ ተናግራለች፡፡ ክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የግል ትምህርት ቤት ነው፡፡ 👉የስልጤ ደብተራዎች ና ድግምተኞች የቄሶቻቸው ውሸት ማጋሐጫ ምስክርርርርር
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሀናን ናጂ አህመድ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት። ተማሪ ሀናን ናጂ አህመድ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ከዘንድሮ ተፈታኞች በቀዳሚነት ተቀምጣለች፡፡ ባስመዘገበችው ውጤት በጣም ደስተኛ መሆኗን የገለጸችው ተማሪ ሀናን፤ በቀጣይም ለበለጠ ውጤት እንደመትተጋ ተናግራለች፡፡ ክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኝ የግል ትምህርት ቤት ነው፡፡ @tikvahuniversity
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.