cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ጠቃሚ ምክር ለሙስሊሟ እህቴ እህቴ ሆይ ኢስላማዊ እወቅት ልትላበሺ ይገባል

✍ ሼኸ አል ሸይኸ እንዲህ አሉ ሴት ልጅ (የዳዕዋ) ሰዎችን ወድ ኢስላም ጥሪ የማድረግ ከባድ የሆነ ሃላፊነት አለባት (ሰለዚህ ሸሪዓዊ እውቀትን ልትታጠቃ ይገባል📚📚✍✍https://t.me/joinchat/R0u9BQ4ayawo7PuW

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
236
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ትለያለህ ለኔ -------------- ትለያለህ ለኔ የሚስጥሬ ጓዳ ለሰው አተነፍስ ጦርም ቢፈነዳ እውቀትን ቀሰምኩኝ ሁኔ ካንተጋራ የስደት ላይ ስንቄ ሁነህ ባልንጅራ ------------------------------- መጥፎ ሰዎች መተው ሲያበሳጩኝ በብሎክ ጠርጊ ባንተ ተደሳሁኝ ቀንና ለሌቱ ሲፈራረቅብኝ አንተ ኑረህልኝ ባንተ ተደሳሁኝ -------------------------- የጠላይኝ በኮሚንት ሲጨማለቅብኝ በውስጥ ላይ ገብቶ ሲለፋደድብኝ አንተ በመኖርህ በብሎክ ጠረክልኝ ይወቁህ አልልም እኔው አውቅሀለሁ ሲከፋኝ ሲደላኝ ባንተ አሳልፋለሁ ------------------------------ እስካሁን ተጫወትን ከንግድህ ምር ይምጣ ዛሬ ባረቀበት አመሉ ቅጥ አጣ የምወደው ስልኪ መቀመጫም አጣ ለመባረቁማ የተለመደነው ምንም የለው ጣጣ ሰላም ያገናኘን በአድስ እስክንመጣ ---------- ፈገግ በሉ -------- t.me/LoverZdvkhttps
نمایش همه...
ትናንት ማታ በ ቀጥታ ስርጭት የነበረ ሙሓደራ ""የካሀዲያን ሴራ እና የአማኞች ድል"" 🎤 በ ኡስታዝ አቡ ረይስ ኢብኑ ይማም https://t.me/abu_reyyis_arreyyis https://t.me/abu_reyyis_arreyyis https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
نمایش همه...
የካሀዲያን ሴራ እና የአማኞች ድል.mp35.07 MB
ትናንት ማታ በ ቀጥታ ስርጭት የነበረ ሙሓደራ ""ኢስቲቃማህ"" 🎤 በ ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኺይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
እቲቃማህ.mp36.45 MB
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/KRNWi1GvwGCBBf4dO9DBS1 *አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እና የተከበራቹ እህት ወንድሞቼ የረቢ ሰላም እና እዝነት አይለያቹ ለመልካም ስራ ትንሽ የለውም ከቻልን እንነይት ካልቻልን ሊኩ ለሌሎች ሼር እናድርገ _በዱንያ ያአላህ ቤት የገነባ በአኬራ አላህ ቤት ይገነባለታል ሰደቃ ገንዘብ አታጎልም እናም ኑ በባሞ ፉርቃን መስጂድ በጋራ እንገንባው_* ✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻✍🏻🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 *ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን*🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👈🏻
نمایش همه...
🕌የአል ፉርቃን መስጅድ ግንባታ እንግዳ መቀበያ ጉሩፕ🎤

WhatsApp Group Invite

📌 መልካም ስነ-ምግባር 📌 --------------------- ሚያዚያ ዐ2/2014 በወራቤ ከተማ አቡበክር መስጂድ የቀረበ 🌐 https://t.me/IbnuMunewor
نمایش همه...
መልካም ስነ ምግባር.mp311.56 MB
እባካችሁ ዘካ የምትሰጡ ወገኖች! ~~~ ህዝብን በተለያዩ መንገዶች ዲን እያስተማሩ ያሉ (በደዕዋ፣ በቁርኣን፣ በተድሪስ፣ ወዘተ ላይ የተሰማሩ) አቅመ ደካማ መሻይኾችን፣ ዱዓቶችን በዘካችሁ አትርሷቸው። ወላሂ አፍ አውጥተው ችግራቸውን የማይናገሩ ነገር ግን ዲን ለማስተማር ጊዜያቸውን በመስጠታቸው የተነሳ የሰቀቀን ህይወት የሚገፉ ብዙ ናቸው። በተለይ በዚህ ዘመን ደግሞ የኑሮ ጫና በየጊዜው ይበልጥ እየከበደ ነው። እነሱ የህዝባቸው ኣኺራ አሳስቧቸው እንደሌሎች መስራት፣ መነገድ፣ መለወጥ ሲችሉ ዱንያቸውን መስዋእት አድርገው የችግር ህይወት ሲገፉ እንዴት ውለታቸው ይዘነጋል? እንዴትስ ዋጋቸው ይቃለላል? ለነሱ ውለታ መዋል ለዲን ውለታ መዋል ነው። እንዲያውም ለማህበረሰባችንም ውለታ መዋል ነው። ከጎናቸው የሚቆም አጋር ሲያገኙ ይበልጥ የመስራት ሞራል ያገኛሉ። እናም ዘካ የሚመለከታችሁ ወገኖች ሆይ! እባካችሁ እባካችሁ በየአካባቢያችሁ ተመልካች ያጡ መሻይኾችን፣ ኡስታዞችን፣ የቁርኣን አስተማሪዎችን፣ የመስጂድ ኢማሞችን፣ ሙአዚኖችን የአቅማችሁን ያክል አትርሷቸው። = https://t.me/IbnuMunewor
نمایش همه...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

🌙🌴•تلاوة رمضانية•​🌙🌴 الليلة 6 | رمضان 🌙 الجزء السادس من المصحف الشريف مـن ⇦102 📖النساء ۝ 148 إلى ⇦121 📖المائدة ۝ 81 ⏱49:05 د 🎙القارئ : أحمد العجمي ~~~~ 〔اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي خَطِيئَتِي، وَجَهْلِي، وَإِسْرَافِي فِي أَمْرِي، وَمَا أَنْتَ أَعْلَمُ بِهِ مِنِّي، اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي هَزْلِي وَجِدِّي، وَخَطَئي، وَعَمْدِي، وَكُلُّ ذَلِكَ عِنْدِي〕 〖اللَّهُمَّ اغْفِرْلِي وَلِوَالِدَيَّ، رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا〗 https://t.me/menhajselefiya123
نمایش همه...
4_6031876165268931168.mp311.67 MB
🌙🌴•تلاوة رمضانية•​🌙🌴 الليلة 5 | رمضان 🌙 الجزء الخامس من المصحف الشريف مـن ⇦82 📖النساء ۝ 24 إلى ⇦101 📖النساء ۝ 147 ⏱54:08 د 🎙القارئ : محمد أيوب ~~~~ 〖اللَّهُمَّ اغْفِرْلِي وَلِوَالِدَيَّ، رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا〗
نمایش همه...
4_6031832824753947229.mp312.82 MB
🌙🌴•تلاوة رمضانية•​🌙🌴 الليلة 4 | رمضان 🌙 الجزء الرابع من المصحف الشريف مـن ⇦62 📖آل عمران ۝ 93 إلى ⇦81 📖النساء ۝ 23 ⏱54:47 د 🎙القارئ : أبو بكر الشاطري ~~~~ 〖اللَّهُمَّ اغْفِرْلِي وَلِوَالِدَيَّ، رَبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا〗
نمایش همه...
4_6031670500759962253.mp312.97 MB
♦ቁርአን የአላህ ስጦታ‼️ ✅ቁርአንን በማስተንተን ከማንበብ የበለጠ ለቀልብ የሚጠቅም ነገር የለም! ♦️ቆንጆ የምሽት ግብዣ
نمایش همه...
AUD-20210919-WA0021.mp33.24 MB