fa
Feedback
ALTAMIRA PRIMARY SCHOOL

ALTAMIRA PRIMARY SCHOOL

رفتن به کانال در Telegram
683
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-1030 روز
آرشیو پست ها
photo content
+3

ውድ ወላጆች  መፅሐፍት  ሰለመጣ ሳያልቅ  እንድት ወሰዱ እና ተማሪዎች  ለቀጣይ የትምህርት  ዝግጅት  እንዲያደርጉ  እናሳስብ አለን። የክረምት ትምህርት ሰለተጀመረ  ያልጀመራችሁ እንድት ጀምሩ።

በዛሬው እለት በካፍደም ሲኒማ በደማቅ ሁኔታ የኬጂ ተማሪዎች አስመርቋል ።በእለቱ የወረዳ የትምህርት ፅ/ ቤት : የወተመህ አባላት :ወላጆች :መምህራን ና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት አክብረናል !! እንኳን ደስ አላችሁ አልን

አልታሚራ ት/ቤትየ6ኛ ክፍል ተማሪዎች እጅግ ከፍተኛ ውጤት በማሰመዝገብ 100% ተማሪዎቻችን በማለፋቸው እንኳን ደሰ አለን አላችሁ።

ውድ የ6ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች:- እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ! ለ2016ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አልታሚራ ት/ቤት ያስፈተናቸውን ተማሪዎች በሙሉ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ያለፉ መሆ ኑን በደስታ እናበስራለን። ⭐⭐⭐🙏

photo content

photo content

አልታሚራ ት/ቤት እጅግ ከፍተኛ ውጤት በማሰመዝገብ 100% ተማሪዎቻችን በማለፋቸው እንኳን ደሰ አለን አላችሁ።🙈🙈🙈

አልታሚራ ት/ቤት እጅግ ከፍተኛ ውጤት በማሰመዝገብ 100% ተማሪዎቻችን በማለፋቸው እንኳን ደሰ አለን አላችሁ።

ውድ የ8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች:- እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ! ለ2016ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አልታሚራ ት/ቤት ያስፈተናቸውን ተማሪዎች በሙሉ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ያለፉ መሆ ኑን በደስታ እናበስራለን። ⭐⭐⭐🙏

photo content

photo content

photo content

ለውድ ወላጆች የ2016ዓ.ም ቀሪ ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ክፍያችሁን እስከ ስኔ 16/10/2016ዓ.ም ድረስ እድትክፍሉ ወይም የከፈላችሁበት የባንክ ስሊፕ ካለ እንድትልኩ እያሳሰብን ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ ፍተና የማናስቀምጥ ምሆኑን አውቃችሁ ክፍያ እንድታጠናቅቁ ። በዚህ ምክንያት ለሚፍጠረው የተማሪዎቻችን መጉላላት የወላጆች ሀላፊነ ይሆናል።

photo content

photo content
+8

የፈተና ፕሮግራም.docx0.17 KB