683
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-1030 天
帖子存档
ውድ ወላጆች መፅሐፍት ሰለመጣ ሳያልቅ እንድት ወሰዱ እና ተማሪዎች ለቀጣይ የትምህርት ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስብ አለን። የክረምት ትምህርት ሰለተጀመረ ያልጀመራችሁ እንድት ጀምሩ።
በዛሬው እለት በካፍደም ሲኒማ በደማቅ ሁኔታ የኬጂ ተማሪዎች አስመርቋል ።በእለቱ የወረዳ የትምህርት ፅ/ ቤት : የወተመህ አባላት :ወላጆች :መምህራን ና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት አክብረናል !! እንኳን ደስ አላችሁ አልን
አልታሚራ ት/ቤትየ6ኛ ክፍል ተማሪዎች እጅግ ከፍተኛ ውጤት በማሰመዝገብ 100% ተማሪዎቻችን በማለፋቸው እንኳን ደሰ አለን አላችሁ።
ውድ የ6ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች:-
እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ!
ለ2016ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አልታሚራ ት/ቤት ያስፈተናቸውን ተማሪዎች በሙሉ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ያለፉ መሆ ኑን በደስታ እናበስራለን። ⭐⭐⭐🙏
ውድ የ8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች:-
እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ!
ለ2016ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አልታሚራ ት/ቤት ያስፈተናቸውን ተማሪዎች በሙሉ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ያለፉ መሆ ኑን በደስታ እናበስራለን። ⭐⭐⭐🙏
ለውድ ወላጆች
የ2016ዓ.ም ቀሪ ክፍያ ያለባችሁ ወላጆች ክፍያችሁን እስከ ስኔ 16/10/2016ዓ.ም ድረስ እድትክፍሉ ወይም የከፈላችሁበት የባንክ ስሊፕ ካለ እንድትልኩ እያሳሰብን ክፍያ ያላጠናቀቀ ተማሪ ፍተና የማናስቀምጥ ምሆኑን አውቃችሁ ክፍያ እንድታጠናቅቁ ። በዚህ ምክንያት ለሚፍጠረው የተማሪዎቻችን መጉላላት የወላጆች ሀላፊነ ይሆናል።
