fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ʏɪsᴀʙᴇʟ ᴄᴀsᴛɪɴɢ ᴀɢᴇɴᴄʏ

ʏɪsᴀʙᴇʟ ᴄᴀsᴛɪɴɢ ᴀɢᴇɴᴄʏ

رفتن به کانال در Telegram
9 965
مشترکین
+624 ساعت
+587 روز
+97530 روز
آرشیو پست ها
We have already given this challenge to one person. We will come with more challenges.

👉 በቅርቡ ለምንሰራው የባንክ ማስታወቂያ የኮሌጅ ተማሪ የሚሆን ወጣት ወንድ እንፈልጋለን። 👉ዕድሜው 20 - 24 የሆነ የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን 👇 @yisehak1
👉 በቅርቡ ለምንሰራው የባንክ ማስታወቂያ የኮሌጅ ተማሪ የሚሆን ወጣት ወንድ እንፈልጋለን። 👉ዕድሜው 20 - 24 የሆነ የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን 👇 @yisehak1

We brought him to this unforgettable TVC! #Mirinda #ourcastingworksmple #yisabelcasting
+4
We brought him to this unforgettable TVC! #Mirinda #ourcastingworksmple #yisabelcasting

lets get back to work!

ቻሌንጅ በክፍያ መቀበል የምትችሉ ሰዎች አዋሩን። በቲክቶክ ቪዲዬ እየሰራችሁ በትንሹ 5k ተከታይ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ!! ማሳካት የምትችሉ አውሩን 👇 @yisehak1

አጫጭር ድራማዎችን የምትፅፉ ለስራውም ጊዜ መስጠት የምትችሉ የእረኛዬ ተከታታይ ድራማ፣ የዶቃ ፊልም እና ሌሎችም ትልልቅ ስራዎች በረዳት አጋጅነት ትልቅ ሚና ያላት በተጨማሪም በተለያዩ የቲቪ ፕሮግራሞች በዋና አዘጋጅነት እሰየሰራች ያለችዋ አብነት (አቢ) 👉 @abii1321 አብራቹ መስራት ትፈልጋለች ። ያላቹን የፅሁፍ ስራዎች እና ከዚህም በፊት የሰራቹትን አንድ ላይ ላኩላት። መልካም ዕድል! በቀጥታ አውሯት😉

ሰላም! እንደምን አላችሁ! ክፍያ አውጥተናል! የሆስፒታል እና ለስላሳ መጠጦች ማስታወቂያ ስራ ክፍያ አውጥተናል። ( ከ 50 በላይ ሰው የተሳተፈበት ስለሆነ እነሱን አስቀድመናል) ስለዚህም እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋቹ ብቻ @Eyutaa7 የሰራቹት ስራ, የነበራቹን ሚና እና የCBE ቁጥራችሁን ላኩለት። በቀጣይ ደግሞ የ ባንክ፣ ዶክመንተሪና እና የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያ ስራ ክፍያዎችን በቅርቡ እናወጣለን።

ጊዜ ያለው ሁሉም አለው! መልካም አዲስ ዓመት ❤️ #2019

thanks you❤️ አግኝተናል🙏🏾

አሪፍ ሰው አግኝተናል! ነገ የምንፈራረም ይሆናል።የመጀመሪያ ቀረጻችንም ሐሙስ ይጀምራል። ጎበዝ ሜካፕ ባለሙያ እንፈልጋለን።በወር 2 ጊዜ መገኘት የምትችል ከኛ ጋር አብሮ ለመስራት ፍቃድኛ የሆነች- በምንለቃቸው ማንኛውም ስራዎች ሜንሽን የምናረጋት ይሆናል፠ ። @yisehak1

ለዚሁ ስራ አባት 50+ እናት 40+ 👇 @yisehak1

ቀይ ሴትም እንፈልጋለን .. @yisehak1

🎬Casting call - TV COMMERCIAL🟢 ማክሰኞ ለምንሰራው ማስታወቂያ ቀረፃ አበባየሆሽ መጨፈር የሚችሉ ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን። ✔️ ቁመት 1.60+ ✔️ ፈጣን እና በካሜራ ፊት ነፃነት ያላችሁ 👇 ፎቶ እና ስልክ ቁጥር @yisehak1

Done! thank you!

📹 ሴት ሆስት እንፈልጋለን! 📹 ለድርጅት ኮንቴንት ስራ በወር 3 ወይም 4 ጊዜ ብቻ በመገኘት በወር ተከፋይ መሆን የምትችል ጎበዝ ሴት እንፈልጋለን። ካሜራ ፊት ንግግር የምትችል / ስክሪፕት ቶሎ የመያዝ አቅም ያላት ቆንጆ ሴት እንፈልጋለን። Arif Media Works እድሜ 23+ @yisehak1