9 965
Suscriptores
+624 horas
+587 días
+97530 días
Archivo de publicaciones
We have already given this challenge to one person. We will come with more challenges.
Repost from ʏɪsᴀʙᴇʟ ᴄᴀsᴛɪɴɢ ᴀɢᴇɴᴄʏ ( work sample )
👉 በቅርቡ ለምንሰራው የባንክ ማስታወቂያ የኮሌጅ ተማሪ የሚሆን ወጣት ወንድ እንፈልጋለን።
👉ዕድሜው 20 - 24 የሆነ
የቅርብ ጊዜ ፎቶ እና ስልክ ቁጥር ላኩልን
👇
@yisehak1
Repost from ʏɪsᴀʙᴇʟ ᴄᴀsᴛɪɴɢ ᴀɢᴇɴᴄʏ ( work sample )
+4
We brought him to this unforgettable TVC! #Mirinda
#ourcastingworksmple
#yisabelcasting
ቻሌንጅ በክፍያ መቀበል የምትችሉ ሰዎች አዋሩን።
በቲክቶክ ቪዲዬ እየሰራችሁ በትንሹ 5k ተከታይ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ!! ማሳካት የምትችሉ አውሩን
👇
@yisehak1
አጫጭር ድራማዎችን የምትፅፉ ለስራውም ጊዜ መስጠት የምትችሉ የእረኛዬ ተከታታይ ድራማ፣ የዶቃ ፊልም እና ሌሎችም ትልልቅ ስራዎች በረዳት አጋጅነት ትልቅ ሚና ያላት በተጨማሪም በተለያዩ የቲቪ ፕሮግራሞች በዋና አዘጋጅነት እሰየሰራች ያለችዋ አብነት (አቢ)
👉 @abii1321 አብራቹ መስራት ትፈልጋለች ።
ያላቹን የፅሁፍ ስራዎች እና ከዚህም በፊት የሰራቹትን አንድ ላይ ላኩላት። መልካም ዕድል! በቀጥታ አውሯት😉
ሰላም! እንደምን አላችሁ!
ክፍያ አውጥተናል!
የሆስፒታል እና ለስላሳ መጠጦች ማስታወቂያ ስራ ክፍያ አውጥተናል። ( ከ 50 በላይ ሰው የተሳተፈበት ስለሆነ እነሱን አስቀድመናል)
ስለዚህም እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋቹ ብቻ @Eyutaa7 የሰራቹት ስራ, የነበራቹን ሚና እና የCBE ቁጥራችሁን ላኩለት።
በቀጣይ ደግሞ
የ ባንክ፣ ዶክመንተሪና እና የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያ ስራ ክፍያዎችን በቅርቡ እናወጣለን።
አሪፍ ሰው አግኝተናል! ነገ የምንፈራረም ይሆናል።የመጀመሪያ ቀረጻችንም ሐሙስ ይጀምራል።
ጎበዝ ሜካፕ ባለሙያ እንፈልጋለን።በወር 2 ጊዜ መገኘት የምትችል
ከኛ ጋር አብሮ ለመስራት ፍቃድኛ የሆነች- በምንለቃቸው ማንኛውም ስራዎች ሜንሽን የምናረጋት ይሆናል፠ ።
@yisehak1
🎬Casting call - TV COMMERCIAL🟢
ማክሰኞ ለምንሰራው ማስታወቂያ ቀረፃ አበባየሆሽ መጨፈር የሚችሉ ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን።
✔️ ቁመት 1.60+
✔️ ፈጣን እና በካሜራ ፊት ነፃነት ያላችሁ
👇
ፎቶ እና ስልክ ቁጥር
@yisehak1
📹 ሴት ሆስት እንፈልጋለን! 📹
ለድርጅት ኮንቴንት ስራ በወር 3 ወይም 4 ጊዜ ብቻ በመገኘት በወር ተከፋይ መሆን የምትችል ጎበዝ ሴት እንፈልጋለን።
ካሜራ ፊት ንግግር የምትችል / ስክሪፕት ቶሎ የመያዝ አቅም ያላት ቆንጆ ሴት እንፈልጋለን።
Arif Media Works
እድሜ 23+
@yisehak1
