fa
Feedback
የግጥም ምሽት በቴሌግራም

የግጥም ምሽት በቴሌግራም

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል ከተለያዩ መጽሐፍት የተቀነጨቡ ግጥሞች የሚቀርቡበት እንዲሁም ወርሃዊ የግጥም ውድድሮች የሚካሄዱበት ነው ግጥም ለምትወዱ ሁሉ...የራሳችሁን ሙከራም የምታቀርቡበት ነው ለማንኛውም አስታየት @Nirvana134 እንዲሁም @simba23 ላይ አለን ፧ @yegetem32

نمایش بیشتر
5 931
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-4030 روز
آرشیو پست ها
​​ግለ ወሲብ / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ይገባዋል? እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ከተቃራኒ ጾታ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ሳያደርጉ ለእንደዚህ አይነት የዝሙት ተግባር በመጋለጣቸው ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ ከወንድ ጋር በምንጣፍ አንድ አልሆንኩም ነገር ግን ማስተርቤሽን ፈጽሚያለሁ ድንግል ልባል እችላለሁ ለደናግላን የሚፈጸመው ሥርዓተ ተክሊልስ ለእኔ ልፈጸምልኝ ይችላል? የሚለው ዋነኛ ነው። በዚህ ዙርያ ሙሉ ትምህርቱን ለማግኘት https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw

#የምድር_ዘላለም ገጣሚ ዲበኩሉ ጌታ አንባቢ ሲራክ @siraaq @yegetem32 @yegetem32 @yegetem32

❍●● ከ ጥንት ነው ከመሰረቱ ●●❍ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ➫ ርቀቱን መጠበቅ ይወዳል ቤቱ ከጥንት ነው ከመሰረቱ ➫ ደራሲና ተራኪ በዕውቀት ስዩም ━━━━━━✦✗✦━━━━━━ @yegetem32 @yegetem32 @yegetem32

◉እንደ ህዳር አህያ ማንም አይጫነን◉ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ➫ መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በጦቢያ ግጥምን በጃዝ ላይ እንደዚህ አቅርበውታል @yegetem32 @yegetem32 @yegetem32

📔 #ትኩሳት 👤 ደራሲ:-✍ስብሐት ገ/እግዚአብሔር @yegetem32 @yegetem32 @yegetem32

አባይ """""" ምነው እ"ጅብ"ት ሆይ? ተዪ ግብዝ መሆን! ተፈጥሮ ለቸረች፥ ለውሀ ዘለላ፤ ጦር እየሰበቁ ምን አመጣው ዛቻ? ምን አመጣው ዱላ? እረብሻ ምሱ አገር፥ ደግሶ ሊጣላ! ምነው እ"ጅብ"ት ሆይ? ተዪ ግብዝ መሆን! ቀና ብለሽ እዪ ፥ከሰማየ ሰማይ፤ አለ አምላክ የሚባል ቁልቁሉን በግርምት ፥አዘቅዝቆ የሚያይ፤ በእሱ ፀጋ ሽሚያ ስንጣላ እያየ ፥እጅግ የሚሰቃይ! ምነው እ"ጅብ"ት ሆይ? ተዪ ግብዝ መሆን! ትንሽ ልጠርጥረው፥ የሀገሬን ቡቃያ፤ ፆም አይደር ሆዴ ተትረፍርፎ እያለ ፥የእህሌ ማብቅያ፤ አንቺ እንደዘበት ትቆርጪ ጀመረ፥ ከሞኝ ደጅ ዛቢያ! ምነው እ"ጅብ"ት ሆይ? ተዪ ግብዝ መሆን! አስቸግሮ መኖር ፥ለያዥ ለገላጋይ፤ አትረፍርፎ አኑሮሽ ፥የሀገራችን ብቃይ፤ ለጣና ለእናቱ እህ ብሎ ሲያለቅስ ፥ ላንቺ ሆኖ ሲሳይ፤ ወገኔ በርሀብ ፥ቸነፈር ሲሰቃይ፤ አብልቶ አጠጥቶሽ የእውነት መሬት አፈር የእውነት መሬት ውሀ ፥አትሁ'ኝ ቃልአባይ፤ "ተዉ" ብትይ "እሽ" አንል አስታዝቦ ናይልን ፥ቀስቅሶናል እባይ! አብርሃም ፍቅሬ (የቅዳስ ልጅ) @Run_Viva_Run @yegetem32 @yegetem32 @yegetem32

​​ግለ ወሲብ / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ይገባዋል? እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ከተቃራኒ ጾታ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ሳያደርጉ ለእንደዚህ አይነት የዝሙት ተግባር በመጋለጣቸው ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ ከወንድ ጋር በምንጣፍ አንድ አልሆንኩም ነገር ግን ማስተርቤሽን ፈጽሚያለሁ ድንግል ልባል እችላለሁ ለደናግላን የሚፈጸመው ሥርዓተ ተክሊልስ ለእኔ ልፈጸምልኝ ይችላል? የሚለው ዋነኛ ነው። በዚህ ዙርያ ሙሉ ትምህርቱን ለማግኘት https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw

​​ግለ ወሲብ / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ይገባዋል? እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ከተቃራኒ ጾታ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ሳያደርጉ ለእንደዚህ አይነት የዝሙት ተግባር በመጋለጣቸው ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ ከወንድ ጋር በምንጣፍ አንድ አልሆንኩም ነገር ግን ማስተርቤሽን ፈጽሚያለሁ ድንግል ልባል እችላለሁ ለደናግላን የሚፈጸመው ሥርዓተ ተክሊልስ ለእኔ ልፈጸምልኝ ይችላል? የሚለው ዋነኛ ነው። በዚህ ዙርያ ሙሉ ትምህርቱን ለማግኘት https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw

ከእናት ሆድ ተወቶ የእናት ሆድ ሲመታ፣ ፀፀቱ ይመግላል ሲታጣ ይቅርታ፣ . . ✍ሳሙኤል አለሙ @Samialemu5 @yegetem32 @yegetem32 @yegetem32

ለዝምተኛዬ """""""""""""""" እንደ ሀምሌ ሰማይ እንደ ጠቋቆረው ዝምታሽ ይከብዳል፤ ያ አፍቃሪ ልቤ እንዲያው ሲጥልበት ዝም ያለ ይወዳል...፤ ዝም ላለ ይነዳል! መሬት ነው ኮከብሽ የፍጥረት ምስያ የህይወትሽ እጣ፤ አትጠራጠሪ የለም በአለም ላይ ዝም ብሎ ያጣ! አይነቅዝም ዝምታ አያስታዝብሽም ለአላፊ አግዳሚ፤ እኔ ሳወራልሽ ጆሮሽን ጣል አ'ርገሽ "እህ" ብለሽ ስሚ.... ስሚኝ አንቺ ሆዬ ልብ ብለሽ ስሚ የልቤን ሳወራ፤ ስሚኝ አንቺ ሆዬ ልቤ እንደ ነገር በውበትሽ ነዶ፥ እንደእውር ሲመራ! ስሚኝ አንቺ ሆዬ አውርተሽ ባልሰማ ጨዋታን ባልቃርም፤ ጆሮሽን ስትሰጪኝ ሀሴት ይሰማኛል ይህ ነው ማለት ፍቅር...! አብርሃም ፍቅሬ (የቅዳስ ልጅ) @Run_Viva_Run @yegetem32 @yegetem32 @yegetem32

📔 #የሸገር_ወጎች 👤 ደራሲ:-ሰለሞን ታደሰ @yegetem32 @yegetem32 @yegetem32

📔 #ናፋቂ_ዜማዎች_ስነ_ግጥም 👤 ደራሲ:-ዮሐንስ ፍሰሀ @yegetem32 @yegetem32 @yegetem32

ይህ መፅሀፍ በ2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ የአመቱ ምርጥ መፅሀፍ ተብሎ ሽልማትን አግኝቶ ነበር..........እውነትም ቢነበብ የማይከሰርበት ህይወትን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ምርጥ የወግ መፅሀፍ አንብቡት @yegetem32 @yegetem32 @yegetem32

ዙቤይዳ ከአሌክስ አብርሀም
ዙቤይዳ ከአሌክስ አብርሀም