የግጥም ምሽት በቴሌግራም
رفتن به کانال در Telegram
ይህ ቻናል ከተለያዩ መጽሐፍት የተቀነጨቡ ግጥሞች የሚቀርቡበት እንዲሁም ወርሃዊ የግጥም ውድድሮች የሚካሄዱበት ነው ግጥም ለምትወዱ ሁሉ...የራሳችሁን ሙከራም የምታቀርቡበት ነው ለማንኛውም አስታየት @Nirvana134 እንዲሁም @simba23 ላይ አለን ፧ @yegetem32
نمایش بیشتر5 931
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-4030 روز
آرشیو پست ها
5 931
ግለ ወሲብ / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ይገባዋል?
እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ከተቃራኒ ጾታ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ሳያደርጉ ለእንደዚህ አይነት የዝሙት ተግባር በመጋለጣቸው ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ ከወንድ ጋር በምንጣፍ አንድ አልሆንኩም ነገር ግን ማስተርቤሽን ፈጽሚያለሁ ድንግል ልባል እችላለሁ ለደናግላን የሚፈጸመው ሥርዓተ ተክሊልስ ለእኔ ልፈጸምልኝ ይችላል? የሚለው ዋነኛ ነው።
በዚህ ዙርያ ሙሉ ትምህርቱን ለማግኘት
https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw
5 931
👋ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የግጥም ምሽት በቴሌግራም የቻናላችን ተከታታዬች ሰሞኑን በ ነበረው የ ኢንተርኔት መቋረጥ ምክንያት የ ተቋረጠው ኘሮግራማችንን ከዛሬ ጀምሮ መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው መልካም ቆይታ
@yegetem32
@yegetem32
@yegetem32
5 931
ግለ ወሲብ / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ይገባዋል?
እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ከተቃራኒ ጾታ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ሳያደርጉ ለእንደዚህ አይነት የዝሙት ተግባር በመጋለጣቸው ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ ከወንድ ጋር በምንጣፍ አንድ አልሆንኩም ነገር ግን ማስተርቤሽን ፈጽሚያለሁ ድንግል ልባል እችላለሁ ለደናግላን የሚፈጸመው ሥርዓተ ተክሊልስ ለእኔ ልፈጸምልኝ ይችላል? የሚለው ዋነኛ ነው።
በዚህ ዙርያ ሙሉ ትምህርቱን ለማግኘት
https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw
5 931
#ራስህን_እንዲህ_እያልክ_ጠይቅ ፦
‘ከእኔ ጋር በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ያለ አንድ ሰው ሲሳካለት እደሰታለሁ ወይስ ቅር እሰኛለሁ?
ወንድሜ፣ እህቴ፣ አብሮኝ የሚማር ወይም የሚሠራ ሰው በሆነ መንገድ ሳይሳካላቸው ቢቀር አዝናለሁ ወይስ እደሰታለሁ?’
ኢንሳይክሎፒዲያ ኦቭ ሶሻል ሳይኮሎጂ እንዲህ ይላል፦ “ምቀኝነት አንድን ሰው ባሉት ጥሩ ነገሮች እንዳይደሰት እንዲሁም በሕይወቱ ላገኛቸው ብዙ መልካም ነገሮች አመስጋኝ እንዳይሆን ሊያደርገው ይችላል። . . .
ሰዎች በአብዛኛው የሚቀኑት በዕድሜ፣ በልምድ ወይም በማኅበረሰቡ ውስጥ ባላቸው ቦታ ከእነሱ ጋር ተቀራራቢ በሆኑ ሰዎች ላይ ነው። ለምሳሌ ያህል፣ አንድ ነጋዴ በአንድ ዝነኛ የፊልም ተዋናይ ላይቀና ይችላል። ነገር ግን እንደ እሱ ያለ ነጋዴ ከእሱ ይበልጥ ከተሳካለት ይመቀኘዋል
ቀደም ሲል የተጠቀሰው ኢንሳይክሎፒዲያ እንዲህ ይላል በታሪክ ውስጥ ብዙ ግፍ የተፈጸመው በምቀኝነት የተነሳ መሆኑ ይህንን ያሳያል።”
ሌላውን እንተወውና ፌስቡክ ላይ በርካታ ሠዎች ትውውቃቸው በፎቶ አልያም በቴክስት ሊሆን ይችላል ። የሁሉም ሠው አመለካከት እና አስተሣሠብ አንድ አይነት ሊሆን እንደማይችል እያወቁ እንኩዋን ከነሡ የተሻለ ተደማጭነት ካለው ብዙ ተከታዮች ካሉት አልያም ጥሩ የሚባል ስነ ምግባር ካለውና የብዙ ሠዎችን ትኩረት የሣበ ሠው ካለ በዚህ ደስ የማይሠኙ በርካታ ሠዎች መኖራቸውን ማስተዋል ይቻላል ። ይሄ በሚታይ ግን በማይጨበት ህይዎት ውስጥ በክፉ ሃሣብ ተነሣስቶ የራስን ደስታ ማጣት ነው !
[ቤተልሔም ሐብቴ]
@yegetem32
@yegetem32
@yegetem32
@Run_Viva_Run
5 931
የብርሃን ጥል
"""""""""""""""""
ፀሀይ ወጣች ገባች
ነጋ አልነጋ እያለ ያድራል ሲብከነከን
መች ብርሃን ይሻል
እርቃኑን ተቀማጭ ጉድ ያለበት ጀንበር!
አብርሃም ፍቅሬ
(የቅዳስ ልጅ)
@Run_Viva_Run
@yegetem32
@yegetem32
@yegetem32
5 931
ግለ ወሲብ / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ይገባዋል?
እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ከተቃራኒ ጾታ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ሳያደርጉ ለእንደዚህ አይነት የዝሙት ተግባር በመጋለጣቸው ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ ከወንድ ጋር በምንጣፍ አንድ አልሆንኩም ነገር ግን ማስተርቤሽን ፈጽሚያለሁ ድንግል ልባል እችላለሁ ለደናግላን የሚፈጸመው ሥርዓተ ተክሊልስ ለእኔ ልፈጸምልኝ ይችላል? የሚለው ዋነኛ ነው።
በዚህ ዙርያ ሙሉ ትምህርቱን ለማግኘት
https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw
5 931
ግለ ወሲብ / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ይገባዋል?
እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ከተቃራኒ ጾታ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ሳያደርጉ ለእንደዚህ አይነት የዝሙት ተግባር በመጋለጣቸው ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ ከወንድ ጋር በምንጣፍ አንድ አልሆንኩም ነገር ግን ማስተርቤሽን ፈጽሚያለሁ ድንግል ልባል እችላለሁ ለደናግላን የሚፈጸመው ሥርዓተ ተክሊልስ ለእኔ ልፈጸምልኝ ይችላል? የሚለው ዋነኛ ነው።
በዚህ ዙርያ ሙሉ ትምህርቱን ለማግኘት
https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw
5 931
ግለ ወሲብ / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ይገባዋል?
እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ከተቃራኒ ጾታ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ሳያደርጉ ለእንደዚህ አይነት የዝሙት ተግባር በመጋለጣቸው ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ ከወንድ ጋር በምንጣፍ አንድ አልሆንኩም ነገር ግን ማስተርቤሽን ፈጽሚያለሁ ድንግል ልባል እችላለሁ ለደናግላን የሚፈጸመው ሥርዓተ ተክሊልስ ለእኔ ልፈጸምልኝ ይችላል? የሚለው ዋነኛ ነው።
በዚህ ዙርያ ሙሉ ትምህርቱን ለማግኘት
https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw
5 931
ሩቅ የማትባል
ምዕራብ ላይ ያለች ግብፃዊት ወድጄ
አህያ ሳጣ😂
ደብዳቤ ልካለው አባይ ዳር ወርጄ
====================
የደብዳቤው መግቢያ
የደብዳቤው መደምደሚያ
የደብዳቤው ፍሬ ነገር
ከግድቡ ና ከግድቡ ሌላ...ሌላም አይናገር
=====================
ምላሹን ስትልኪ አትላኪ በወንዙ
የወንዙ አመሉ ወደፊት መጓዙ
ስ..ለ..ዚ..ህ ከወደድሽኝ
መጠነኛ ገንዘብ በእጆችሽ ያዢ
ደብዳቤው ይደርሰኛል ቦንዱን ስትገዢ
================
ስሟን የጠየቀ ወዮለት😂😂😂
✍ሳሙኤል አለሙ
@Samialemu5