fa
Feedback
አቦል Fact®

አቦል Fact®

رفتن به کانال در Telegram

አንኳን ወደ አቦል fact ቻናል በደህና መጡ በቻናላችን፡- ✅ ያልተሰሙ የዓለማችን ታሪኮች ✅ የጠፈርና የሳይንስ አስገራሚ ግኝቶች ✅ በየቀኑ አዳዲስና እውነተኛ መረጃዎች ያገኛሉ ።

نمایش بیشتر
1 267
مشترکین
-124 ساعت
-117 روز
-4730 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+2
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+415
در 5 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+24
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+13
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+267
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+86
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+91
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+28
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+26
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+149
در 6 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+106
در 63 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+216
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+188
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+167
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+179
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+178
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+159
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+133
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+224
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+168
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+186
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+170
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+113
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+184
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+178
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+106
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+779
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
14 سپتامبر0
13 سپتامبر0
12 سپتامبر0
11 سپتامبر0
10 سپتامبر0
09 سپتامبر0
08 سپتامبر0
07 سپتامبر0
06 سپتامبر0
05 سپتامبر0
04 سپتامبر0
03 سپتامبر+1
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
በብራዚል እስር ቤቶች ፣ ማረሚያ ቤቱ ፣ ታራሚዎቹ አንድ መፃፍ አንብበው በጨረሱ ቁጥር ፣ ከፍርዳቸው ፣ 4 ቀን ተቀናሽ ይሆንላቸዋል። @Abol_Fact @Abol_Fact
በብራዚል እስር ቤቶች ፣ ማረሚያ ቤቱ ፣ ታራሚዎቹ አንድ መፃፍ አንብበው በጨረሱ ቁጥር ፣ ከፍርዳቸው ፣ 4 ቀን ተቀናሽ ይሆንላቸዋል። @Abol_Fact @Abol_Fact

2
🎴ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት የአእዋፍ ዝርያ " Himalayan Girffon Vulture " ይባላል ..... ሌሎች የአእዋፍ ዝርያዎችን ለማስፈራራት ሀሰተኛውን አይኑን ያሳያቸዋል ...... ትክክለ
🎴ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት የአእዋፍ ዝርያ " Himalayan Girffon Vulture " ይባላል ..... ሌሎች የአእዋፍ ዝርያዎችን ለማስፈራራት ሀሰተኛውን አይኑን ያሳያቸዋል ...... ትክክለኛው አይኑ ግን ያለው ከመንቁሩ ጥቂት ከፍ ብሎ ነው እርግጠኛ ነኝ እናንተም ልክ እንደ እኔ መጀመሪያ ያያችሁት ሀሰተኛ አይኑን ነው @Abol_Fact @Abol_Fact
283
3
የቻይና ብሔራዊ መከላከያ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፣ የቢንቢ ትንኝ ምታክል ድሮን መስራት ችለዋል ፣ ድሮኗም ለመከላከያ ኦፕሬሽን ስራዎች ትውላለች @Abol_Fact @Abol_Fact
የቻይና ብሔራዊ መከላከያ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፣ የቢንቢ ትንኝ ምታክል ድሮን መስራት ችለዋል ፣ ድሮኗም ለመከላከያ ኦፕሬሽን ስራዎች ትውላለች @Abol_Fact @Abol_Fact
251
4
''ካናዳ '' ባለ ብዙ ሀይቆች ባለበት በመሆን በአለም አንደኛ ናት ፣ 879,800 ሀይቆች አሏት @Abol_Fact @Abol_Fact
''ካናዳ '' ባለ ብዙ ሀይቆች ባለበት በመሆን በአለም አንደኛ ናት ፣ 879,800 ሀይቆች አሏት @Abol_Fact @Abol_Fact
257
5
የፍሎሪዳ ሴት ፤ በጡት ማስያዣዋ ውስጥ አድርጋ ሁለት ትንንሽ ኤሊዎችን ይዛ ለማለፍ ስትሞክር ፣ በኤርፖርቱ ድህንነት ጥበቃዎችና በማሽን ተይዛለች
የፍሎሪዳ ሴት ፤ በጡት ማስያዣዋ ውስጥ አድርጋ ሁለት ትንንሽ ኤሊዎችን ይዛ ለማለፍ ስትሞክር ፣ በኤርፖርቱ ድህንነት ጥበቃዎችና በማሽን ተይዛለች
253
6
እዚ ጥያቄ ላይ የተወዛገባቹ የሮማንያ ሀገር ባንዴራ በምስሉ የምታዩት ከላይ ያለ ነው ከታችኛው ያለው ደሞ የቻድ ሀገር ባንዴራ ነው። @Abol_Fact @Abol_Fact
እዚ ጥያቄ ላይ የተወዛገባቹ የሮማንያ ሀገር ባንዴራ በምስሉ የምታዩት ከላይ ያለ ነው ከታችኛው ያለው ደሞ የቻድ ሀገር ባንዴራ ነው። @Abol_Fact @Abol_Fact
286
7
ይሄ ህንፃ ሙሉ ለሙሉ ከሚያንፀባርቅ መስታወት ተሰርቶ ከሩቅ ሲያዩት አይታይም
ይሄ ህንፃ ሙሉ ለሙሉ ከሚያንፀባርቅ መስታወት ተሰርቶ ከሩቅ ሲያዩት አይታይም
283
8
ይህንን ያውቃሉ ❗️❕ 〽️ የበሬ የዘር ፈሳዝ ወይም ስፐርም ለፀጉር እድገት ፣ ፀጉርን ለማቀዝቀዣ እና ለህክምና ያገለግላል። 〽️በብዙ የለንደን የውበት ሳሎኖች የሚሰጠው እንደ ፀጉር መልሶ ማቋቋም ሕ
ይህንን ያውቃሉ ❗️❕ 〽️ የበሬ የዘር ፈሳዝ ወይም ስፐርም ለፀጉር እድገት ፣ ፀጉርን ለማቀዝቀዣ እና ለህክምና ያገለግላል። 〽️በብዙ የለንደን የውበት ሳሎኖች የሚሰጠው እንደ ፀጉር መልሶ ማቋቋም ሕክምና በሰፊው ተቀባይነት ያለው ነው።
312
9
በምድርና ጨረቃ መካከል ያለው እርቀት 384,400 ኪሎሜትር ነው
በምድርና ጨረቃ መካከል ያለው እርቀት 384,400 ኪሎሜትር ነው
399
10
ብርድ ሲሆን የዘር ፍሬዎች ወደ ሰውነት ተጠግተው ወደ ላይ ይሰበሰባሉ፤ ሙቀት ሲሆን ደግሞ ወደ ታች ዝቅ ብለው ይንጠለጠላሉ። ይህ ሰውነትህ የዘር ፍሬዎች እንዳይሞቱ ሙቀታቸውን ከሰውነት ሙቀት በ 2
ብርድ ሲሆን የዘር ፍሬዎች ወደ ሰውነት ተጠግተው ወደ ላይ ይሰበሰባሉ፤ ሙቀት ሲሆን ደግሞ ወደ ታች ዝቅ ብለው ይንጠለጠላሉ። ይህ ሰውነትህ የዘር ፍሬዎች እንዳይሞቱ ሙቀታቸውን ከሰውነት ሙቀት በ 2 እስከ 3 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ቀዝቀዝ አድርጎ ለመጠበቅ የሚጠቀምበት የተፈጥሮ ቴርሞስታት ወይም ማቀዝቀዣ ዘዴ ነው።
440
11
እንግዳ የሆኑ እውነታዎችን፣ የማይታሰቡ ግኝቶችን እና ታሪክ የዘነጋቸውን ሚስጥሮች የሚገኙበት ቻናል ይዘን መተናል ቶሎ ከስር ባለዉ ሊንክ ተቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+KwEn6dEXkfQ
እንግዳ የሆኑ እውነታዎችን፣ የማይታሰቡ ግኝቶችን እና ታሪክ የዘነጋቸውን ሚስጥሮች የሚገኙበት ቻናል ይዘን መተናል ቶሎ ከስር ባለዉ ሊንክ ተቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+KwEn6dEXkfQ3ZGZk https://t.me/+KwEn6dEXkfQ3ZGZk
296
12
ይህንን ያውቃሉ? ጉንዳኖች ከዳይኖሰር በፊት ነበሩ! ጉንዳኖች በምድር ላይ መኖር የጀመሩት ከ 130 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ነው። ይህ ማለት ዳይኖሰሮች በምድር ላይ በሚንሸራሸሩበት ጊዜ ጉንዳኖች ነበሩ
ይህንን ያውቃሉ? ጉንዳኖች ከዳይኖሰር በፊት ነበሩ! ጉንዳኖች በምድር ላይ መኖር የጀመሩት ከ 130 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ነው። ይህ ማለት ዳይኖሰሮች በምድር ላይ በሚንሸራሸሩበት ጊዜ ጉንዳኖች ነበሩ። ዳይኖሰሮች ሲጠፉ ጉንዳኖች ግን ተርፈው እስከ ዛሬ አብረውን አሉ:: 😁
335
13
ሊንደን ቢ ጆንሰን በአውሮፕላን ቃለ መሃላ የፈጸሙ የመጀመሪያው እና ብቸኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። እሱም እ.ኤ.አ በኖቬምበር 22, 1996 ነበር።
ሊንደን ቢ ጆንሰን በአውሮፕላን ቃለ መሃላ የፈጸሙ የመጀመሪያው እና ብቸኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። እሱም እ.ኤ.አ በኖቬምበር 22, 1996 ነበር።
571
14
ቂምን የመተው ትሩፋቶች ! ይቅርታን መምረጥ የነርቭ ሥርዓትዎን ለረጅም ጊዜ ከቆየ "የመዋጋት ወይም የመሸሽ" (fight-or-flight) ውጥረት የሚያላቅቅ ከፍተኛ ባዮሎጂያዊ ማስተካከያ ነው። ጥናት
ቂምን የመተው ትሩፋቶች ! ይቅርታን መምረጥ የነርቭ ሥርዓትዎን ለረጅም ጊዜ ከቆየ "የመዋጋት ወይም የመሸሽ" (fight-or-flight) ውጥረት የሚያላቅቅ ከፍተኛ ባዮሎጂያዊ ማስተካከያ ነው። ጥናት እንደሚያሳየው ቂም መያዝ የኮርቲሶል ሆርሞን መጠንን ከፍ በማድረግና ጡንቻዎችን በማወጠር ሰውነትን ያለ ዕድሜው እንዲያረጅ ያደርጋል። እነዚህን ስሜታዊ ቅሬታዎች በመልቀቅ፣ የልብና የደም ግፊት በሽታዎችን ተጋላጭነት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስና የጤና እድሜን ማራዘም ይቻላል። ከአካላዊ ጤንነት ባለፈ፣ ይቅርታ ለአእምሮ ብቃት ትልቅ መሻሻልን ያመጣል። ያለፈውን ክህደት ደጋግሞ በማሰብ የሚፈጠርን "መርዛማ አእምሯዊ ዑደት" (Rumination) በማቆም፣ አእምሮ ላይ ለፈጠራና ለትኩረት የሚሆን ሰፊ ቦታ ይፈጥራል። ይህ ለውጥ አንድን ሰው ከ "ተጎጂነት" ስሜት ወደ "ባለቤትነት" እና ጥንካሬ በማሸጋገር፣ ለራስ ያለውን ግምት ከፍ ያደርጋል፤ እንዲሁም የወደፊት ግንኙነቶችን በፍርሃት ፋንታ በግልጽነት ለመምራት የሚያስችል ስነ-ልቦናዊ ጥንካሬን ይሰጣል። በማህበራዊ ደረጃ፣ ይቅርታ የቀድሞ መራርነት አሁን ያሉንን ግንኙነቶች እንዳይበክል እንደ መከላከያ ሆኖ ያገለግላል። በውስጣችን የተፈጠሩ ስብራቶችን በመጠገን፣ ለከፍተኛ የህይወት እርካታና ለጠንካራ ማህበራዊ ትስስር መንገድ ይከፍታል። በመጨረሻም፣ ቂምን መተው ለበደለን ሰው የሚሰጥ ስጦታ ሳይሆን፣ አእምሯዊ ጭጋግን በማጥራት ለሰላምና ለደስታ ቦታ የሚፈጥር ዘመናዊ የራስ-እንክብካቤ ዘዴ ነው።
698
15
በአስቴሮይድ ሳይኪ 16 (Psyche 16) ላይ 700 ኩዊንቲሊየን ዶላር የሚያወጣ የወርቅ ክምችት ተገኝቷል። ይህም እያንዳንዱን የዓለማችንን ነዋሪ ቢሊየነር ለማድረግ የሚያስችል ነው።
በአስቴሮይድ ሳይኪ 16 (Psyche 16) ላይ 700 ኩዊንቲሊየን ዶላር የሚያወጣ የወርቅ ክምችት ተገኝቷል። ይህም እያንዳንዱን የዓለማችንን ነዋሪ ቢሊየነር ለማድረግ የሚያስችል ነው።
572
16
ከTelegram ሳትወጡ $5 በቀላሉ የምትሰሩበትን አንድ ስራ ልጠቁማችሁ በመጀመርያ ከታች ያሉዉን Link ነክታችሁ ትገባላችሁ ይሄ ስራ ምትሰሩት Bot ላይ ነው ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ቦቱ እንደገባችሁ ከላይ ምስሉ ላይ እንዳለዉ አይነት ያመጣላችዋል እናተ አዲስ ገቢ ስለሆናችሁ 3 Spin ይሰጣችዋል በዛ Spin ወደ $0.7 ትደርሳላችሁ ከዛ የነሱን Channel Join አርጉ እና ተጨማሪ +3 Spin ይሰጣችዋል ይላችዋል Join ታደርጉ እና +3 ተቀብላችሁ ከዛ Spin ታደርጋላችሁ ከዛ ወደ $0.8 ወይም 0.9 ትደርሳላችሁ ቀጥታ የናተን መጋበዣ Link ወስዳችሁ ሌላ አካዉንት ወይም ለሌላ ሰዉ Share እያረጋችሁ እነሱ ሊንኩን ነክተዉ የተሰጣቸዉን 3 Spin እንደሞከሩ 1 Spin ይሰጣችዋል በአንድ ሰዉ ቀጥታ $1 እንደደረሳችሁ ማዉጣት ትችላላችሁ። ማወቅ ያለባችሁ ነገር $1 ሞልታችሁ ቀጥታ እንዳወጣችሁ በሌላ አካዉንት ስሩ እንደዛ ካልሆነ በጣም ብዙ ሰዉ መጋበዝ ይኖርባችዋል ስለዚ ማድረግ ያለባችሁ $1 እንዳወጣችሁ በሌላ Telegram አካዉንት መስራት ጀምሩ። I've won $4.05! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY! https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NDM5MjA1MDI4XzE%3D
599
17
ቻይና የሴስሞግራፍ (የመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ) መገኛ ናት። በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ132 የተሰራው ይህ መሣሪያ፣ በ8 እንቁራሪቶች ላይ 8 የተቀረጹ ኳሶችን የያዙ 8 የብረት ዘንዶዎችን ያቀፈ ነበር።
ቻይና የሴስሞግራፍ (የመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ) መገኛ ናት። በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ132 የተሰራው ይህ መሣሪያ፣ በ8 እንቁራሪቶች ላይ 8 የተቀረጹ ኳሶችን የያዙ 8 የብረት ዘንዶዎችን ያቀፈ ነበር። የመሬት መንቀጥቀጥ መሬቱን እንዲርገበገብ ካደረገው፣ የመሬት መንቀጥቀጡ ወደተነሳበት አቅጣጫ የዞረው ዘንዶ ኳሱን ተጓዳኝ በሆነው እንቁራሪት አፍ ውስጥ ይጥላል።
634
18
ባልየው ከሞተ ከ11 ዓመታት በኋላ አንዲት ሴት አረገዘች፤ በህልሜ መጥቶ ነው ስትልም ተናገረች።
ባልየው ከሞተ ከ11 ዓመታት በኋላ አንዲት ሴት አረገዘች፤ በህልሜ መጥቶ ነው ስትልም ተናገረች።
90
19
ቴሌግራም አዲስ ያስተዋወቀውን የStars ክፍያ በቀላሉ ለማግኘትና ለማስተዳደር የሚረዳ ቦት ነው። እናንተም ሊንኩን በመጫን ጀምሩትና ነጥቦችን ወይም ስታርሶችን ሰብስቡ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/TelegStarsWalletBot?start=_tgr_CUDxyx41NzZk
97
20
https://t.me/money_supereasy_bot?start=_tgr_ebYR5JxlOTJk
1