አቦል Fact®
前往频道在 Telegram
አንኳን ወደ አቦል fact ቻናል በደህና መጡ በቻናላችን፡- ✅ ያልተሰሙ የዓለማችን ታሪኮች ✅ የጠፈርና የሳይንስ አስገራሚ ግኝቶች ✅ በየቀኑ አዳዲስና እውነተኛ መረጃዎች ያገኛሉ ።
显示更多1 281
订阅者
-324 小时
-97 天
-4330 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+2
在0个频道中
八月 '26
+40
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+415
在5个频道中
Get PRO
三月 '26
+24
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+13
在2个频道中
Get PRO
十二月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+267
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+86
在4个频道中
Get PRO
九月 '25
+91
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+28
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+26
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+149
在6个频道中
Get PRO
九月 '24
+106
在63个频道中
Get PRO
八月 '24
+121
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+216
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+188
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+230
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+220
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+167
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+179
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+178
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+159
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+85
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+133
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+121
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+224
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+168
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+186
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+170
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+131
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+113
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+108
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+184
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+178
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+141
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+106
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+779
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | +1 | |||
| 02 九月 | +1 | |||
| 01 九月 | 0 |
频道帖子
በብራዚል እስር ቤቶች ፣ ማረሚያ ቤቱ ፣ ታራሚዎቹ አንድ መፃፍ አንብበው በጨረሱ ቁጥር ፣ ከፍርዳቸው ፣ 4 ቀን ተቀናሽ ይሆንላቸዋል።
@Abol_Fact
@Abol_Fact
| 2 | 🎴ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት የአእዋፍ ዝርያ " Himalayan Girffon Vulture " ይባላል ..... ሌሎች የአእዋፍ ዝርያዎችን ለማስፈራራት ሀሰተኛውን አይኑን ያሳያቸዋል ...... ትክክለኛው አይኑ ግን ያለው ከመንቁሩ ጥቂት ከፍ ብሎ ነው
እርግጠኛ ነኝ እናንተም ልክ እንደ እኔ መጀመሪያ ያያችሁት ሀሰተኛ አይኑን ነው
@Abol_Fact
@Abol_Fact | 247 |
| 3 | የቻይና ብሔራዊ መከላከያ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፣ የቢንቢ ትንኝ ምታክል ድሮን መስራት ችለዋል ፣ ድሮኗም ለመከላከያ ኦፕሬሽን ስራዎች ትውላለች
@Abol_Fact
@Abol_Fact | 226 |
| 4 | ''ካናዳ '' ባለ ብዙ ሀይቆች ባለበት በመሆን በአለም አንደኛ ናት ፣ 879,800 ሀይቆች አሏት
@Abol_Fact
@Abol_Fact | 233 |
| 5 | የፍሎሪዳ ሴት ፤ በጡት ማስያዣዋ ውስጥ አድርጋ ሁለት ትንንሽ ኤሊዎችን ይዛ ለማለፍ ስትሞክር ፣ በኤርፖርቱ ድህንነት ጥበቃዎችና በማሽን ተይዛለች | 237 |
| 6 | እዚ ጥያቄ ላይ የተወዛገባቹ የሮማንያ ሀገር ባንዴራ በምስሉ የምታዩት ከላይ ያለ ነው ከታችኛው ያለው ደሞ የቻድ ሀገር ባንዴራ ነው።
@Abol_Fact
@Abol_Fact | 271 |
| 7 | ይሄ ህንፃ ሙሉ ለሙሉ ከሚያንፀባርቅ መስታወት ተሰርቶ ከሩቅ ሲያዩት
አይታይም | 269 |
| 8 | ይህንን ያውቃሉ ❗️❕
〽️ የበሬ የዘር ፈሳዝ ወይም ስፐርም ለፀጉር እድገት ፣ ፀጉርን ለማቀዝቀዣ እና ለህክምና ያገለግላል።
〽️በብዙ የለንደን የውበት ሳሎኖች የሚሰጠው እንደ ፀጉር መልሶ ማቋቋም ሕክምና በሰፊው ተቀባይነት ያለው ነው። | 299 |
| 9 | በምድርና ጨረቃ መካከል ያለው እርቀት 384,400 ኪሎሜትር ነው | 387 |
| 10 | ብርድ ሲሆን የዘር ፍሬዎች ወደ ሰውነት ተጠግተው ወደ ላይ ይሰበሰባሉ፤ ሙቀት ሲሆን ደግሞ ወደ ታች ዝቅ ብለው ይንጠለጠላሉ።
ይህ ሰውነትህ የዘር ፍሬዎች እንዳይሞቱ ሙቀታቸውን ከሰውነት ሙቀት በ 2 እስከ 3 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ቀዝቀዝ አድርጎ ለመጠበቅ የሚጠቀምበት የተፈጥሮ ቴርሞስታት ወይም ማቀዝቀዣ ዘዴ ነው። | 428 |
| 11 | እንግዳ የሆኑ እውነታዎችን፣ የማይታሰቡ ግኝቶችን እና ታሪክ የዘነጋቸውን ሚስጥሮች የሚገኙበት ቻናል ይዘን መተናል ቶሎ ከስር ባለዉ ሊንክ ተቀላቀሉ 👇👇👇
https://t.me/+KwEn6dEXkfQ3ZGZk
https://t.me/+KwEn6dEXkfQ3ZGZk | 244 |
| 12 | ይህንን ያውቃሉ?
ጉንዳኖች ከዳይኖሰር በፊት ነበሩ!
ጉንዳኖች በምድር ላይ መኖር የጀመሩት ከ 130 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ነው። ይህ ማለት ዳይኖሰሮች በምድር ላይ በሚንሸራሸሩበት ጊዜ ጉንዳኖች ነበሩ። ዳይኖሰሮች ሲጠፉ ጉንዳኖች ግን ተርፈው እስከ ዛሬ አብረውን አሉ:: 😁 | 335 |
| 13 | ሊንደን ቢ ጆንሰን በአውሮፕላን ቃለ መሃላ የፈጸሙ የመጀመሪያው እና ብቸኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። እሱም እ.ኤ.አ በኖቬምበር 22, 1996 ነበር። | 571 |
| 14 | ቂምን የመተው ትሩፋቶች !
ይቅርታን መምረጥ የነርቭ ሥርዓትዎን ለረጅም ጊዜ ከቆየ "የመዋጋት ወይም የመሸሽ" (fight-or-flight) ውጥረት የሚያላቅቅ ከፍተኛ ባዮሎጂያዊ ማስተካከያ ነው። ጥናት እንደሚያሳየው ቂም መያዝ የኮርቲሶል ሆርሞን መጠንን ከፍ በማድረግና ጡንቻዎችን በማወጠር ሰውነትን ያለ ዕድሜው እንዲያረጅ ያደርጋል። እነዚህን ስሜታዊ ቅሬታዎች በመልቀቅ፣ የልብና የደም ግፊት በሽታዎችን ተጋላጭነት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስና የጤና እድሜን ማራዘም ይቻላል።
ከአካላዊ ጤንነት ባለፈ፣ ይቅርታ ለአእምሮ ብቃት ትልቅ መሻሻልን ያመጣል። ያለፈውን ክህደት ደጋግሞ በማሰብ የሚፈጠርን "መርዛማ አእምሯዊ ዑደት" (Rumination) በማቆም፣ አእምሮ ላይ ለፈጠራና ለትኩረት የሚሆን ሰፊ ቦታ ይፈጥራል። ይህ ለውጥ አንድን ሰው ከ "ተጎጂነት" ስሜት ወደ "ባለቤትነት" እና ጥንካሬ በማሸጋገር፣ ለራስ ያለውን ግምት ከፍ ያደርጋል፤ እንዲሁም የወደፊት ግንኙነቶችን በፍርሃት ፋንታ በግልጽነት ለመምራት የሚያስችል ስነ-ልቦናዊ ጥንካሬን ይሰጣል።
በማህበራዊ ደረጃ፣ ይቅርታ የቀድሞ መራርነት አሁን ያሉንን ግንኙነቶች እንዳይበክል እንደ መከላከያ ሆኖ ያገለግላል። በውስጣችን የተፈጠሩ ስብራቶችን በመጠገን፣ ለከፍተኛ የህይወት እርካታና ለጠንካራ ማህበራዊ ትስስር መንገድ ይከፍታል። በመጨረሻም፣ ቂምን መተው ለበደለን ሰው የሚሰጥ ስጦታ ሳይሆን፣ አእምሯዊ ጭጋግን በማጥራት ለሰላምና ለደስታ ቦታ የሚፈጥር ዘመናዊ የራስ-እንክብካቤ ዘዴ ነው። | 698 |
| 15 | በአስቴሮይድ ሳይኪ 16 (Psyche 16) ላይ 700 ኩዊንቲሊየን ዶላር የሚያወጣ የወርቅ ክምችት ተገኝቷል። ይህም እያንዳንዱን የዓለማችንን ነዋሪ ቢሊየነር ለማድረግ የሚያስችል ነው። | 572 |
| 16 | ከTelegram ሳትወጡ $5 በቀላሉ የምትሰሩበትን አንድ ስራ ልጠቁማችሁ በመጀመርያ ከታች ያሉዉን Link ነክታችሁ ትገባላችሁ ይሄ ስራ ምትሰሩት Bot ላይ ነው ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ቦቱ እንደገባችሁ ከላይ ምስሉ ላይ እንዳለዉ አይነት ያመጣላችዋል እናተ አዲስ ገቢ ስለሆናችሁ 3 Spin ይሰጣችዋል በዛ Spin ወደ $0.7 ትደርሳላችሁ ከዛ የነሱን Channel Join አርጉ እና ተጨማሪ +3 Spin ይሰጣችዋል ይላችዋል Join ታደርጉ እና +3 ተቀብላችሁ ከዛ Spin ታደርጋላችሁ ከዛ ወደ $0.8 ወይም 0.9 ትደርሳላችሁ ቀጥታ የናተን መጋበዣ Link ወስዳችሁ ሌላ አካዉንት ወይም ለሌላ ሰዉ Share እያረጋችሁ እነሱ ሊንኩን ነክተዉ የተሰጣቸዉን 3 Spin እንደሞከሩ 1 Spin ይሰጣችዋል በአንድ ሰዉ ቀጥታ $1 እንደደረሳችሁ ማዉጣት ትችላላችሁ።
ማወቅ ያለባችሁ ነገር $1 ሞልታችሁ ቀጥታ እንዳወጣችሁ በሌላ አካዉንት ስሩ እንደዛ ካልሆነ በጣም ብዙ ሰዉ መጋበዝ ይኖርባችዋል ስለዚ ማድረግ ያለባችሁ $1 እንዳወጣችሁ በሌላ Telegram አካዉንት መስራት ጀምሩ።
I've won $4.05! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY!
https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NDM5MjA1MDI4XzE%3D | 599 |
| 17 | ቻይና የሴስሞግራፍ (የመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ) መገኛ ናት። በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ132 የተሰራው ይህ መሣሪያ፣ በ8 እንቁራሪቶች ላይ 8 የተቀረጹ ኳሶችን የያዙ 8 የብረት ዘንዶዎችን ያቀፈ ነበር። የመሬት መንቀጥቀጥ መሬቱን እንዲርገበገብ ካደረገው፣ የመሬት መንቀጥቀጡ ወደተነሳበት አቅጣጫ የዞረው ዘንዶ ኳሱን ተጓዳኝ በሆነው እንቁራሪት አፍ ውስጥ ይጥላል። | 634 |
| 18 | ባልየው ከሞተ ከ11 ዓመታት በኋላ አንዲት ሴት አረገዘች፤ በህልሜ መጥቶ ነው ስትልም ተናገረች። | 90 |
| 19 | ቴሌግራም አዲስ ያስተዋወቀውን የStars ክፍያ በቀላሉ ለማግኘትና ለማስተዳደር የሚረዳ ቦት ነው። እናንተም ሊንኩን በመጫን ጀምሩትና ነጥቦችን ወይም ስታርሶችን ሰብስቡ።
👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/TelegStarsWalletBot?start=_tgr_CUDxyx41NzZk | 97 |
| 20 | https://t.me/money_supereasy_bot?start=_tgr_ebYR5JxlOTJk | 1 |
