cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

MILLENNIUM COMPREHENSIVE SECONDARY SCHOOL (KOLFE)

This Channel Created for Millennium Comprehensive Secondary School students and Society. You can contact us using this👉👉👉 bot https://t.me/Millenniumcomprehensive_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 821
مشترکین
+424 ساعت
+417 روز
+5030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#New_updated Available Books 🇪🇹1. Mathematics  2. Physics 🇪🇹3. Chemistry      4. Biology 🇪🇹5. Geography     6. Civics 🇪🇹7. ICT                 8. English 🇪🇹9. Amharic       10. Somali 🇪🇹10.Afan-Oromo ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 9ኛ ክፍል መፅሀፍት የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው.
نمایش همه...
🏆🏆 እንኳን ደስ አላችሁ !!🏆🏆 ት/ቤታችን ሚኒሊየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት እና ከክ/ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ ቤት በጋራ ባዘጋጁት የ2016 ዓ.ም 9ኛዉ የተማሪዎች ስፖርት ወድድር አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ በርካታ ዋንጫዎችን 🏆 ገቢ በማድረግ ውድድሩን በበላይነት ማጠናቀቅ ችሏል ። 1ኛ/ በወንዶች ቮሊ ቮል/መረብ ኳስ/ 3ኛ 2ኛ/ በሴቶች እጅ ኳስ2ኛ 3ኛበወንዶች ቮሊ ቮል/3ኛ ይህ ውጤት እንዲመዘገብ በየደረጃው አስተዋጽኦ ያደረጋችሁትን የት/ት አመራሮች ፣መምህራን ፣ የአስተዳደር ሠራተኞች እንዲሁም ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አለችሁ በማለት ላቅ ያለ ምስጋና እናቀርባለን ።
نمایش همه...
የ12ኛ ክፍል  ተማሪዎች  ከዚህ በታች  የተገለፀውን   Link በመጠቀም  ለ12ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ  ፈተና  ጠቃሚ  መረጃ  ማግኘት  ትችላላችሁ ። https://etemari.net
نمایش همه...
For All Students
نمایش همه...
ይህንን በመጫን አሁኑኑ መመዝገብ ትችላላችሁ 👉🏻👉🏻👉🏻👉🏻https://etemari.net
نمایش همه...