cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መንፈሳዊ ትምህርት | eotc theology

Eotc theology... ዘውትር ከሰኞ - አርብ በመርሐግብሩ #ተከታታይ ትምህርት በፅሁፍ #live ትምህርት #መዝሙር #ወቅታዊ ጉዳዮችን እንዳስሳለን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 427
مشترکین
+124 ساعت
-57 روز
+3230 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_1761749186 🏆+1.5k Dotcoins as a first-time bonus 💎+30k Dotcoins if you have Telegram Premium
360Loading...
02
T.K: 3ኛ-ኮርስ ክርስቲያናዊ ሕይወት እና ሥነ-ምግባር ማታ 3:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን። በፅሁፍ ይለቀቅ❤/በLive ይሁን💙
6140Loading...
03
https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId1761749186 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
3260Loading...
04
online ገንዘብ መስራት ምትፈልጉ ይቺን ነገር ተጠቀሙበት እድሉ እንዳያመልጣችሁ።👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1761749186 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1761749186 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
4991Loading...
05
online ገንዘብ መስራት ምትፈልጉ ይቺን ነገር ተጠቀሙበት እድሉ እንዳያመልጣችሁ። በኢትዮ ብር👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1761749186 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift በዶላር👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1761749186 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
6701Loading...
06
online ገንዘብ መስራት ምትፈልጉ ይቺን ነገር ተጠቀሙበት እድሉ እንዳያመልጣችሁ።👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1761749186 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
8091Loading...
07
#እናት_አለኝ እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለሁ ስወጣ ስገባ ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ ራቁቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል ደጓ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ ለዘላለም ንፅሕት በመሆኗ ከእኔ ጋር ነው ሕያው ቃልኪዳኗ ደስተኛ ነኝ ሐዘኔን አልፌ አፅናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ ከጥፋት ውሃ ማረፊያዬ መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ በሕይወት አለሁ ጥልቁን ተሻግሬ ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ በእናትነት ሕይወቴን ጎብኝታ ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታ ሰንሰለቴ ከእግሬ ተቆረጠ መራራዬ በልጅሽ ጣፈጠ ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ ራቁቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት             
1 26920Loading...
08
Media files
1 33817Loading...
09
✞ በድንግል አመረ በድንግል አመረ ህይወቴ በማርያም አማረ ህይወቴ ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ በድንግል አማረ ከሞት መሀል ነጥቀሽ በድንግል አማረ ነፍስን ዘራሺብኝ በድንግል አማረ ሀጢያተኛ ሳለሁ በድንግል አማረ ሰው አድርገሽ አቆምሺኝ በድንግል አማረ ሀዘን መከራዬ በድንግል አማረ ታሪክ ሆኖ ቀረ በድንግል አማረ ህይወቴም በአንቺ በድንግል አማረ በድንግል አማረ በማርያም አማረ አዝ--------------- በድንግል አማረ ሀጢያትን አብዝቼ በድንግል አማረ ለምፅ ቢያጠቃኝም በድንግል አማረ አንቺ እያነፃሽኝ በድንግል አማረ ዳግም ብጨቀይም በድንግል አማረ እሩሩ ነሽና በድንግል አማረ ምልጃሽ አይዘገይም በድንግል አማረ ስምሽን ስጠራ በድንግል አማረ አታሳፍሪኝም(×፪) አዝ--------------- በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በድንግል አማረ በማርያም አማረ አዝ--------------- በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በቃጥላ አማረ በግሸን አማረ         ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ      ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
1 61831Loading...
10
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔 🔊  ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ             ◦ በድንግል አማረ ◦   ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥               |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:           💚 @mezmurochh 💚              💛 @mezmurochh 💛              ❤ @mezmurochh ❤                  |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
20Loading...
11
3ኛ-ኮርስ ክርስቲያናዊ ሕይወት እና ሥነ-ምግባር #በስመ_አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ_አምላክ_አሜን ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ ፩.፮.፮, #ትእዛዝ-➏-አታመንዝር ❓የግብረ ሥጋ ግንኙነት በጋብቻ ውስጥ ሲሆን የተፈቀደና የተቀደሰ ከዚህ ውጭ ሲሆን ግን ኃጢያት የሚሆነው ለምን ይመስላችኋል? ✅እንግዲህ ይሄ የሆነው ለራስም ለተቃራኒ ፆታም ለቤተሰብም ስለሚጎዳ ነው። ❓እንዴት ይጎዳል? ብዙ ጉዳቶችን መዘርዘር ይቻላል። 👉ለምሳሌ፦ 🔷ለራስ እና ለተቃራኒ ፆታ  ሰውነትን በማዳከም ለተለያየ በሽታ ተጋላጭ የመሆንና ለወለዱ ቤተሠብ በመበተን፤ ላልተጋቡ ደግሞ ቤተሠብ ባለመመሥራት፤ ሌላን አካል ሁሉ ስለሚጎዱ ነው። ✅የሰው ልጅ በመብላት፣ በመጠጣት፣ በመድከም፣ በመራባት፣ በመሞት እንሰሳትን ይመስላል። ነገር ግን በልዑል እግዚአብሔር አምሳል ወንድና ሴት ሁነው የተፈጠሩ ስለሆኑ በሕግ ብቻ እንዲኖሩ ታዝዟል። አታመንዝር የሚለውን ሕግ የተላለፉ የምንላቸውም፦ ✍️ብዙ ሚያምሩ ሴቶች ወይም ወንዶች በሚገኙበት ቦታ ራስን ለማስደሰት አዘውትሮ መገኘት/መዝናናት ✍️ከስራ ውጭ ብዙ የወንድ ጓደኞች ያለት ሴት ወይም ብዙ የሴት ጓደኛ የላው ወንድ ✍️በተለያዩ ማሕበራዊ የመልእክት መለዋወጫ ድረ ገጾች ከተቃራኒ ፆታ ጋር ስሜትን ቀስቃሽ ምልልሶችን የሚያደርግና ሱሰኛ የሆነ ✍️በአይኑ አይቶ ዘላቂ ትዳርን ከመመስረት ውጭ የተመኘ (ማቴ. 5፥27-28) ✍️ሊጋቡ 2 ወር የቀራቸው እጮኛሞች ወይም ከመጋባታቸው በፊት ግብረ ሥጋ ግንኙነት የደረገ ✍️ትዳር ከመሠረተ በኋላ ሌላ የተመኘ ወይም የፈታ ✍️እነዚህን ያደረገና የሌላ ሰው ድንግልና ላያገባ ያበላሸም በጣም ትልቅ ኃጢያት ነው እና የመሳሰሉት። ✅በአጠቃላይ "በጎ ለማድረግ አውቆ አለመሥራት እራሱ ኃጢያት ነው" (ያዕ. 4፥17) እንኳን ሕግን መተላለፍ ነውና። ✅ከዚህ በተጨማሪ ስለ መተጫጨትና ትዳር በምዕራፍ ሦስት እና በመጨረሻው በሰፊው እናያለን። ❓ያልገባችሁን ግን ከመጠየቅ አትቆጠቡ። ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ #ቀጣይ_ትምህርታችን-->#ትእዛዝ-➐-አትስረቅ 🌹#ወስብሀት_ለእግዚአብሔር_ወለወላዲቱ_ድንግል_ወለመስቀሉ_ክቡር_ይቆየን!!🌹 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
1 1445Loading...
12
3ኛ-ኮርስ ክርስቲያናዊ ሕይወት እና ሥነ-ምግባር #በስመ_አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ_አምላክ_አሜን ፩.፮.፭, #ትእዛዝ-➎-አትግደል ◼️ይህ ትእዛዝ ከልዑል እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የተሰጠው  ሰው በልዑል እግዚአብሔር ሥራ ውስጥ ጣልቃ በመግባት የሰው ልጆችን የመኖር ፍቃድ እንዳይተላለፍ ነው። ◼️እርሱ የፈጠረውን ፍጡር ሊወስንበት አይገባም። ስለዚህ መግደል የልዑል እግዚአብሔርን የፈጣሪነት ሥራን መጋፋት ነው። ◼️ይህ ሕግ ከሁሉም በላይ ደግሞ የሰው ልጅ ሕይወት በእግዚአብሔር ዘንድ ምን ያህል ክቡር እንድሆን ያመለክተናል። እንሰሳትን አትግደል የሚል ሕግ አልተሰጠም ሰውን ግን አትግደል ተብሎ የሰው ልጅ ከሁሉ መሞት ከሚችሉት ፍጥረት ባለይ የተከበረ እንደሆነ አስረድቶናል። ◼️በእርግጥ ብዙ የገዳም አባቶች ትንንሽ ተባዮች በምንገዳቸው ሲያገኙ የእግዚአብሔርን ፍጥረት ሕይወት እኔ አላቋርጥም ብለው ከባዶ ቦታ በመርገጥ ይሄዳሉ። እናም እግዚአብሔር ከፈቀደልን የስጋ ምግብነት ምንጠቀማቸው እንሰሳት ውጭ ባንገድል ጥሩ ነው እንላለን። ◼️በሌላ በኩል መግደል ሊጠገን የማይችል ኃጢያት ነው። ሰው ሰውን ቢሰድብ፣ ቢቀማ ወይም የመሳሰለውን በማድረግ ቢበድል ይቅርታ በመጠየቅ የተጎዳውን ሰው ሕሊና ወይም አካል ሊጠግን በሚችል መልኩ መካስ ይችላል። መግደል ግን ለመጨረሻ ጊዜ የሰውን ሕልውና ስለሚቀጥፍ በምንም መልክ መካስ አይቻልም። ◼️ይህ ትእዛዝ ማንንም ሰው ቢሆን መግደልን ይቃወማል። ይልቁንም ኃጥኡን የገደለ ሰው የንስሐ እድሉን በመንጠቅ የበለጠ ይጠየቃል። ◼️መግደል ሲባልም ሕይወትን ማጥፋት ብቻ አይደለም። ከሀይማኖት እንዲወጣ ማድረግ፣ ከመልካም ሥነ-ምግባር ማውጣትና ለሱስ ተገዥ ሁኖ ከቤተ ክርስቲያን እንዲለይ ማድረግና የመሳሰሉትም መንፈሳዊ ሕይወትን መግደል ነው። (ምሳሌ 7.፥24) ◼️በምድራዊው ሕግ ሰው በግድያ ሊጠየቅ የሚችለው የግድያ ሙከራ ካደረገ፣ ከተባበረ፣ ወይም ከገደለ ነው። በመንፈሳዊው ግን የሰውን መገደል በመመኘት በሓሳብ በምኞት መግደል ወይም በዚህ ደስ መሰኘት ወይም የሰውን ሕሊና ማቁሰል እንደ መግደል ይቆጠራል። (1ኛ ዮሐ 3.፥15) ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ #ቀጣይ_ትምህርታችን-->#ትእዛዝ-6️⃣-አታመንዝር 🌹#ወስብሀት_ለእግዚአብሔር_ወለወላዲቱ_ድንግል_ወለመስቀሉ_ክቡር_ይቆየን!!🌹 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
1 2044Loading...
13
___,__,_,___ 3ኛ-ኮርስ ክርስቲያናዊ ሕይወት እና ሥነ-ምግባር #በስመ_አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሐዱ_አምላክ_አሜን🙏🌹🌹🌹 ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ ፩.፮.፬, #ትእዛዝ-❹-አባትህን እና እናትህን አክብር 🔷ይህች ትእዛዝ ከሌሎች በተለየ መልኩ የተነገረች ትእዛዝ ናት። 🔷በመጽሐፍ ቅዱሱ ቃል "አባትህን እና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር እድሜህ እንዲረዝም" ዘጸ 20፥12) በማለት ይገልጻል። 🔷ምንም እንኳን ሰውን የሚፈጥረው እግዚአብሔር ቢሆንም እናትና አባት በሰው ልጅ መፈጠር ሂደት ውስጥ ድርሻ እንዲኖራቸው አድርጎ ፈጥሮናል። 🔷ስለዚህ እናትና አባት የአንድ ቤተሰብ መሠረት ናቸው ቤተሰብ ከለለ ደግሞ ሕዝብ አይኖርም ሕዝብ ከሌለ አገር አገር አይኖርም። 🔷"እናትና አባትህን አክብር" የሚለው ቃል ወላጅ እናትህን እና ወላጅ አባትህን ብቻ ሳይሆን ሰጥተው ያሳደጉንን በሙሉ፣ የተነከባከቡንን፣ በመንፈሳዊ የወለዱንን፣ መምህሮቻችንን ፣ በእድሜ ሚበልጡንን...ማለቱ ነው። "እኔ የአባቴን ትእዛዝ እንደጠበቅሁ በፍቅርም እንደምኖር ትእዛዜን ብትጠብቁ በፍቅር ትኖራላችሁ።" ዮሐ 15፥10) 🔷ማክበር ማለት ለእናቶቻችንና ለአባቶቻችን ሚያስፈልጋቸውን ማድረግና ማስቀደም እንዲሁም በትህትና መታዘዝ የመሳሰሉት ናቸው። ነገር ግን አምልኮተ እግዚአብሔርን በሚያስክድና ክፉ ድርጊት ውስጥ በሚያስገባ መሆን የለበትም። 🔷አባት ስንልም የአክብሮት አባቶቻችን ማለታችን እንጂ የሁሉ አስገኝ አባታችን እግዚአብሔር ብቻ ነው። "ማንንም አባት ብላችሁ አትጥሩ አባታችሁ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነውና።" ማቴ 23፥9) 🔷"አባት ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ይራራል" (መዝ.102፥13) እንዳለ የእግዚአብሔር አባትነት መተኪያ የሌለውና እርሱን አባት ብለን በምንጠራበት መልክ ማንንም ልንጠራ አይገባም። 🔷ከዚህ በተረፈ ግን ሰዎችን ማክበር እራሳችን ከምናገኘው ደስታ በተጨማሪ በእግዚአብሔር ፀጋ እንደሚጨመረን የታወቀ ትእዛዝ ነው። ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ #ቀጣይ_ትምህርታችን-->ትእዛዝ-➎-አትግደል #ወስብሀት_ለእግዚአብሔር_ወለወላዲቱ_ድንግል_ወለመስቀሉ_ክቡር_ይቆየን!! ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
1 2125Loading...
14
#እየተከታተላችሁ ለነበራችሁ ቀጣይ ክፍል👇👇👇
1 1150Loading...
15
ያሬድ ነጎድጓድን ..ከደመናት ተውሶ ዜማን ....ከመላዕክቱ ማዕድ ቆርሶ ብስራትን ...ከገብርኤል ቀንሶ የሚካኤልን ሰይፍ... ተንተርሶ ያሬድ በልሳኑ እያዜመ ...በልቡ እየተቀኘ የድጓውን ባህር ቀዝፎ...በቅኔው ማዕበል እየዋኘ ከላይ....ከመላዕክቱ ነጥቆ ምድርን ..በዜማ ሰንጥቆ በመወድሱ ጎርፍ ...አጥለቅልቆ በዝማሬው ሰረገላ ...አምጥቆ መሬት ላይ አንስቶ...ከሰማይ ያደረሰን ከመላዕክቱ ጋር አቁሙ...ግዕዝና ዕዝል ያዘመረን አራራይ ብሎ በርህራሔ...በዝማሬ ሲቃ ያስለቀሰን ያሬድ ዋይ ዜማ እያለ....ዋይታን አጥፍቶ ዋይታ ልቅሶአችን ቀይሮ...ዋይ ዜማ ዝማሬን ተክቶ እንደ መላእክቱ አርቅቆ እንደ ሰውም አድምቆ ሰማይና መሬት አስተባብሮ ከመላእክቱ ጋር ደምሮ "ሃሌ ሉያ" ብሎ አዘምሮ በዜማ ቁልፉ ከፍቶ...በቅኔው በትር ገልጦ አሳየን ከላይ እግዜርን...ከዜማ ወንበር ላይ አስቀምጦ ያሬድ ኢትዮጵያ ላይ... የቆመ የዜማ ብርሃን ሻማ ጥበብን ያገኘንበት ...የመስፈሪያው አውድማ ይህ ነው ብርሃን የአለሙ...ኢትዮጵያዊ ነው ቀለሙ ከያሬድ በተጨማሪ..."ምድራዊ መልአክ" ነው ስሙ Moges Hunyalew ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
1 2452Loading...
16
መሰረተ ዜማ ወጠነ ያሬድ ካህን
1 1343Loading...
17
#ግንቦት_11 #ቅዱስ_ያሬድ_ካህን_ወማኅሌታይ ግንቦት ዐሥራ አንድ በዚህች ዕለት የሱራፌል አምሳላቸው የሆነ ኢትዮጵያዊው ማኅሌታይ ያሬድ የተሰወረበት ነው። ይህም ቅድስ ከአባ ጌዴዎን ዘመዶች ወገን ነው እርሱም በኢትዮጵያ አገር ከታነፁ አብያተ ክርስቲያን ለምትቀድም ከአክሱም ካህናት ውስጥ ነው እርሷም አስቀድሞ የክብር ባለቤት የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሃይማኖት በውስጥዋ የተሰበከና አምላክን በወለደች በእመቤታችን በከበረች ድንግል ማርያም ስም የከበረች ናት። ይህም አባ ጌዴዎን ትምህርትን ሊአስተምረው በጀመረ ጊዜ መቀበልም ማጥናትም እስከ ብዙ ዘመን ተሳነው። በአንዲት ዕለትም መምህሩ በእርሱ ላይ ተበሳጭቶ መትቶ አሳመመው። ያሬድም ሸሽቶ ከዱር ውስጥ ገባ ከኀዘኑም ብዛት የተነሣ ከዛፍ ሥር ተጠለለ። ወደ ዛፉ ላይም ትል ሲወጣ አየ ትሉም ከዛፉ እኩሌታ ደርሶ ይወድቅ ነበረ እንዲሁም ብዙ ጊዜ ከአደረገ በኋላ በጭንቅ ከዛፉ ላይ ወጣ። ቅዱስ ያሬድም የትሉን ትጋት በአየ ጊዜ ወደ መንፈሳዊ መምህሩ ተመልሶ አባቴ ሆይ ይቅርታ አድርግልኝና እንደ ወደድክ አድርገኝ አለው መምህሩም ተቀበለው። ከዚህ በኋላ በብዙ ልቅሶ ወደ እግዚአብሔር በለመነ ጊዜ ልቡናው ብሩህ ሆኖለት በአጭር ጊዜ የብሉይና የሐዲስ መጻሕፍትን ተምሮ ፈጸመ ዲቁናም ተሾመ። በዚያም ወራት እንደ ዛሬ በከፍተኛ ቃል የመዝሙር ማኅሌት የለም ነበር በትሑት እንጂ። እግዚአብሔርም መታሰቢያ ሊአቆምለት በወደደ ጊዜ ከኤዶም ገነት ሦስት አዕዋፍን ላከለት እነርሱም በሰው አንደበት ተናግረውት ወደ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ከእሳቸው ጋራ አወጡት በዚያም ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ የሚያመሰግኑበትን ማኅሌታቸውን ተማረ። ወደ አነዋወሩ ወደ ምድርም በተመለሰ ጊዜ በአክሱም ዳር ወደ ከበረች ቤተ ክርስቲያን በሦስት ሰዓት ገባ በታላቅም ቃል ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ የጽዮንም ደገኛዋ ሰማይን ፈጠረ። ዳግመኛም እንዴት እንደሚሠራት የድንኳንን አሠራር ለሙሴ አሳየው አስተማረው አለ። ይቺንም ምስጋና አርያም ብሎ ጠራት። የቃሉንም ድምፅ በሰሙ ጊዜ ንጉሡም ንግሥቲቱም ጳጳሱም ከካህናቱ ሁሉ ጋራ የመንግሥት ታላቆችና ሕዝቡ ሁሉ ወደርሱ ሮጡ ሲሰሙትም ዋሉ። ከዚያም በኋላ ከዓመት እስከ ዓመት በየክፈለ ዘመኑ በክረምትና በበጋ በመጸውና በጸደይ በአጽዋማትና በበዓላት በሰንበታትም እንዲሁም በመላእክት በዓል በነቢያትና በሐዋርያት በጻድቃንና በሰማዕታት በደናግልም በዓል የሚሆን አድርጎ በሦስቱ ዜማው ሠራ ይኸውም ግዕዝ ዕዝል አራራይ ነው። የሰው ንግግር የአዕዋፍ የእንስሳትና የአራዊት ጩኸት ከዚህ ከሦስቱ ዜማው አይወጣም። በአንዲት ዕለትም ቅዱስ ያሬድ ከንጉሥ ገብረ መስቀል እግር በታች ቁሞ ሲዘምር ንጉሡም የያሬድን ድምፅ እያዳመጠ ልቡ ተመሥጦ የብረት ዘንጉን በያሬድ እግር ላይ ተከለው ከእርሱም ደምና ውኃ ፈሰሰ። ያሬድም ማኅሌቱን እስከ ሚፈጽም አልተሰማውም። ንጉሡም አይቶ ደነገጠ በትሩንም ከእግሩ ላይ ነቀለ ስለ ፈሰሰው የደምህ ዋጋ የፈለግኸውን ለምነኝ ብሎ ለያሬድ ተናገረው ያሬድም ላትከለክለኝ ማልልኝ አለው። ንጉሥም በማለለት ጊዜ ወደገዳም ሔጄ እመነኲስ ዘንድ አሰናብተኝ አለው ንጉሡም ሰምቶ ከመኳንንቱ ጋራ እጅግ አዘነ ተከዘም እንዳይከለክለውም መሐላውን ፈራ እያዘነም አሰናበተው። ከዚህ በኋላም ቅዱስ ያሬድ ወደ ቤተክርስቲያን ገብቶ በታቦተ ጽዮን ፊት ቆሞ ፈጽሞ የከበረሽና የተመሰገንሽ ከፍ ከፍም ያልሽ የብርሃን መውጫ የሕይወት ማዕረግ የሆንሽ የሚለውን ምስጋና እስከ መጨረሻው በተናገረ ጊዜ ክንድ ያህል ከምድር ከፍ ከፍ አለ። ከዚህ በኋላ ወደ ሰሜን አገር ሒዶ በጾም በጸሎት ተወስኖ ሥጋውን እጅግ እያደከመ ኖሮ ገድሉን በዚያ ፈጸመ። እግዚአብሔር ስሙን ለሚጠራ መታሰቢያውን ለሚያደርግ ቃል ኪዳን ሰጥቶታል። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በአባታችን ያሬድ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። (#ስንክሳር_ዘወርኀ_ግንቦት) ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
1 19810Loading...
18
#እናቴ_ሆይ "ደስ ብሰኝ ባንቺ ደስ እሰኛለሁ፤ ባዝንም ባንቺ እፅናናለሁ፤ መከራና ችግርም ቢያገኘኝ ወዳንቺ እጮሃለሁ።" (#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ - በመጽሐፈ አርጋኖ)
1 2224Loading...
19
⛪️ #ጻድቅስ ከመ በቀልት ይፈሪ #ወይበዝኀ ከመ ዘግባ ዘሊባኖስ ትኩላን #እሙንቱ ውሰተ ቤተ እግዚአብሔር  (መዝ/ዳዊት ፺፪ ፥፲፪) #እንኳን_አደረሳቹሁ_የእምየ_ተዋሕዶ_ልጆች     ⛪️አብነ ገብር መንፈስ ቅዱስ (፭🕯️) #አባታችን_አቡነ_ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐገራቸው ንሂሳ #ግብጽ ነው፡፡ አባታቸው #ስምዖን እናታቸው#አቅሌስያ ይባላሉ፡፡ልጅ አጥተው 30 ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል፡፡ አንድ ቀን አቅሌሲያ ቤተ #እግዚአብሔር ገብታ ከሥዕለ ሥላሴ ሥር ወድቃ#ስትማጸን ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበጥ ልጅ እንኪ ተቀበይ የሚል ድምጽ ሰማች፡፡ በዚህ መሠረት ቅዱስ አባታችን ጻድቁ #አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መጋቢት 29 ተፀንሰው ታኀሣስ 29 ተወለ አባታችን ዓይን በገለጹ ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ተነስተው #ስብሐት ለአብ #ስብሐት #ለወልድ #ስብሐት ለመንፈስ #ቅዱስ ዘዓውፃእከኒ እምጽልመት ውስተ ብረሃን» ብለው አመስግነዋል። #በኋላም ምድራዊ መብል መጠጥ ሳይመገቡ ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መላዕክትን ይመስላሉ፡፡ አባታችን ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በኢትዮጵያ #262 ኖረው #በ562 ዓመታቸው በተስፋቸው ያመነውን በኪዳናቸው የተማጸነ ጌታ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሊምርላቸው ተስፋቸውን ተቀብለው በዕለተ እሁድ ዐርፈዋል፡፡ #መላእክት በአክናፈ እሳት #ኢየሩሳሌም ወስደው በየማነ ምስዋዕ ቀብረዋቸዋል፡፡ #ለፅንሰትከ ፤ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በብሥራተ መልአክ #ለተፀነስነከው መፀነስና በወርኃ ታኀሣሥ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ። #ክቡሩ አባት ሆይ ስለ ዓለሙ መድኃኒት ኢየሱስ #ክርስቶስ ስለ ጌትነቱ ልደት ተርሴስ ግብር እንደገበረ፤እኔም ፍጹም ልባዊ የእጅ መንሻ ወርቅ አቀርብልሃለሁ። #ለተኃፅኖትከ፥ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የቤተ ክርስቲያን መብራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት #በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለ አደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ።   ⛪️     #ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ🕯 #ገብረ_መንፈስቅዱስ የመንፈስ ቅዱስ ሰራ ኃጢአተኛን ሁሉ ወደ ፅድቅ የምትጠራ በኃጢአት ተውጣ #ኢትዮጵያን ብታያት በባህር ውስጥ ተዘቅዝቀህ ፀለይክላት ካልማርካቸው ከአምላክ ሙግት አርባ መአልት አርባ ምሽት አጥንትህ እስኪጣበቅ ደም ያፈሰስክላት የቺ ደጓ #ምድር_ዛሬም ሀዘን ላይ ናት ዛሬም ኃጢአት ላይ ናት ከባህር ባትገባ ደግመህ ባትጋደል የተሰጠህ ኪዳነ ቃል #እናምናለን ዛሬም ይጠብቃል ጠብቀን በቃልህ እንማፀናለን አንፃን በበረከት እንዘክራለን አቡዬ አቡዬ  #እንጠራሀለን የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት #በረከትታቸው አይለየን       ወስብሓት #ለእግዚአብሔ    🤲           🤲           🤲 #አሜን......... 🧡 ......... #አሜን               ⊹ #አሜን        ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
1 6483Loading...
20
"…አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።"1ኛ ቆሮ15፣20 • ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም።
10Loading...
21
ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ሰዉነቴ ባንተ ፍቅር ተጠምዳለች ዉለታህን እያሰበች ታለቅሳለች መከራዉ ተረሳ ትካዜ ቀረልኝ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፈጥነህ ደርሰህልኝ አዝ____ ደጅህን ለመርገጥ መንገድ ስጀምር ተፈቶ አየዋለዉ የልቤ ችግር ወዳጄና አባቴ ሚስጥሬ ተስፋዬ ቀና እድል አረከኝ በነፍስ በስጋዬ አዝ____ በሚመጥን ፊደል በሚያምሩ ቃላት ነፍሴ ትጠማለች ስምክን ለመጥራት እንባዬ ይፈሳል አንደበት ያጥረነኛል ዉለታህን ሳስብ ልቤ ቀልጥብኛል አዝ__ ልዩ ኮነክ ለኔ መተክያ የሌለክ ልጅህ ሳትሰለች ዛሬም ትሰማለክ ዚጊቲ ልገስግስ ከደጅህ ልዉደቅ ገብረሂወት እዳልኩ ዘመኔ ይለቅ አዝ_ ስለቴን ስትሰማ ሲጠብቀኝ ምልጃህ ሳጉረመርምብክ ትታገሰኛለክ የጭንቄ ማረፍያ የህመሜም ፈውስ ባርከህ እግዚአብሔር ገብረ መንፈስቅዱስ አዝ___ ልዩ ኮነክ ለኔ መተክያ የሌለክ ልጅህ ሳትሰለች ዛሬም ትሰማለክ ዝቋላ ልገስግስ ከደጅህ ልዉደቅ ገብረ ሂወት እንዳልኩ ዘመኔ ይለቅ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @qedusan qedusan ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
1 26319Loading...
22
ዳግማይ ትንሳኤ ማለት ዳግም መነሳት (ሁለተኛ መነሳት) ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በተነሳ በስምንተኛው ቀን በዕለተ እሁድ ደቀ መዛረሙርቱ አይሁድን ፈርተው በተሰበሰቡበት ዝግ ቤቶ "ሰላም ለእናንተ ይሁን "ብሎ ዳግም ስለ ተገለጠ #ዳግማይ\ትንሳኤ ተብሏል። ሁለተኛ ለምን ተገለጠ? 👉 ለሐዋርያው ቶማስ ትንሳኤውን ለማሳመን የጌታችን ትንሳኤ ቶማስ ስለ ተጠራጠረ ጌታችን ቶማስ በተገኘበት ዝግ ቤት ተገልጦ ለቶማስ ና ወደኔ የተቸነከረውን እጄና ጉኔን ዳስስ ብሎታል። ቶማስም የተቸነከረው እጁን አይቶ የተወጋውን ጉኑ በእጁ ዳስሶ የጌታችን ትንሳኤ አምኗል ።ሃገረ ስብከቱም በሕንድ ስለ ነበረ ተጋድሎውም የፈጸመው እንዲሁም ሰማዕትነት የተቀበለው በሕንድ ነው ።ያቺ የጌታችንን ጎን የነካች (የዳሰሰች)እጅ ሳትበሰብስ ከታቦት ጋር በመንበሩ ላይ ተቀምጣለች ።እስካሁን ድረስ የሕንድ ሊቀ ጳጳስ ሲሾም በዛች እጅ ተመርጦና ተባርኮ እንደሚሾም አንዳንድ ሊቃውንት ይናገራሉ። 👉 ሰንበትን ሊያጸናልን የአይሁድ ሰንበት፣እግዚአብሔር 22 ፍጥረታትን ፈጥሮ ያረፈባትና እረፉባት ብሎ ያዘዘን ሰንበት ቀዳም(ቅዳሜ)ናት ።በሐዲስ ኪዳንም ጌታችን የተጸነሰባት ፣ከሙታን መካከል የተነሳባት፣አንዲሁም ደግሞ ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት(ዳግማይ ትንሳኤ)፣መንፈስ ቅዱስ የወረደባትና ሐዋርያት ከመጀመርያዋቹ ክርስቲያኖች ጋር በኅብረት ሆነው መንፈሳዊ ስራዋች የሚሰሩባት ቀን ዕለተ እሁድ ነበረች ።ቤተ ክርስቲያናችን ለቅዳሜ ቀዳሚት ሰንበት ለእሁድ ደግሞ ሰንበተ ክርስቲያን እያለች ለሁለቱም ቀናት እኩል ታከብራቸዋለች ።ጌታችንም ይቺ ቀን እረፍትነቷን ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት ቀን ናት ።እረፍት ስንልም ስራችንን ትተን ቁጭ ብለን (ተኝተን)የምናሳልፈው ማለት አይደለም ።እንደውም ከማንም ቀን በላይ አብዝተን መንፈሳዊ ስራዎች የምንሰራባቸው ቀናት ናቸው እንጂ 👉 ምትሐት አለመሆኑ ለማስረዳት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምትሐት እንዳልሆነና ቀድሞ የተዋሃደው ስጋና መለኮት ፣ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑ ለማስረዳት ለሁለተኛ ጊዜ ተገልጦላቸዋል ።በዝግ ቤት መግባቱ ደግሞ መለኮት እንዳልተለየውና ስጋ ብቻው እንዳልሆነ ለማስረዳት ነው ። "ብጹዓን እለ እንዘ ኢይሬእዩ የአምኑ" (ዮሐ20:29) የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
1 79312Loading...
23
ሐና እና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ አዲሷም ሰማይ አስገኘች ፀሐይ ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደእኛ ተጨነቀ አዳም በመከራ በእርግማን ቀን ለቅሶን እየዘራ በልጅሽ ሞት አለም ተቀደሰ የፍጥረቱ እንባ በመስቀል ታበሰ የህያዋን እናታቸው ሆነሽ ለቀደመች ሄዋን ጠበቃ ሆንሽ ደስተኛዋ ደስ ይበልሽ ማርያም ካንቺ ወጣ የአለሙ ሰላም ፅኑ ገመድ ባንቺ ተቆረጠ የፍዳ አመት ይኸው ተለወጠ በሐና ልጅ በኢያቄም ፍሬ ደስታ ሆነ ቅኔና ዝማሬ በወለዱሽ በሐና በኢያቄም ተማፅነናል ድንግል ማርያም ከአዳኝ ወጥመድ ከክፋ ጠላት ልጆችሽን ጠብቂ ከክፋት ዘማሪ አቤል መክብብ •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧ ❍ㅤ     ⎙ㅤ    ⌲ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
1 3679Loading...
24
#የግንቦት_ልደታ_በዓል_አከባበር በቤተ ክርስቲያናችን ትዉፊት መሰረት ሃና እና ኢያቄም ከአይሁድ ለማምለጥ ተሰደዉ በአድባረ ሊባኖስ ስር እመቤታችንን ወለዱ በወቅቱ ከቤት የወጡት ለሽሽት ነበርና ስንቅ ስላልያዙ ምግባቸዉ ‹‹ንፍሮና ጥራጥሬ›› ነበር፡፡ ይኼንን ትውፊት በመያዝ በዓሉ ከቤት ዉጭ ንፍሮ እየተበላ ይከበራል፡፡ ሆኖም በበጎ ነገሮች ሰበብ ክፉ ዓላማዉን ማስፈጸም የሚፈልገዉ ዲያቢሎስ በማር መሃል መርዝን ከሚጨምርባቸው መንፈሳዊያት በዓላት አንዱ የግንቦት ልደታ የእመቤታችን በዓል ነዉ፡፡ አንዳንዶች በድፍረት ለአድባር ለዉጋር ነዉ፣ ቆሌዉን ለመለመን ነዉ፣ እያሉ ንፍሮ የሚበትኑ፣ ቡና የሚረጩ፣ ቂቤ የሚቀቡ፣ የከብት ደም የሚያፈሱ፣ እነዚህ በእርግጥም ጣዖት አምላኪዎች ናቸዉ፡፡ እኛም ከእንደነዚህ ዓይነት አሰናካዮች በመለየት ይኼንን ታላቅ በዓል በተገባና በተረዳ ነገር እንድናከብረዉ እና ራሳችንን መልዕክቴ ነው፡፡ ለዚህም የእመቤታችን ረድኤት በረከት አይለየን፡፡ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
2 6737Loading...
25
"ሙሽራዬ ሆይ! ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ"               መኃልይ. ፬፥፰ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን።
1 2880Loading...
26
ለልደትሽ ምስጋና ይገባል ለዓለም መዳን ምክንያት ሆነሻል ልደትሽም የእኛም ልደት ነው ባንች እኮ ነው ፀሐይ ያገኘነው እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም በአለ ልደት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE      🔸 @Z_TEWODROS 🔸🔹🔸 @Z_TEWODROS      🔸 @Z_TEWODROS ✍️Comment @Channel_admin09
1 1816Loading...
27
መንፈሳዊ የውይይት ግሩፕ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/kidanameherat16
8450Loading...
28
"ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም " አለ ዮሐ 14:6 #_ይህን_ለምን_አለ ? ጌታችን እኔ መንገድ ነኝ ማለቱ የአንድነትና የሶስትነት መገለጫ እኔ ነኝ ማለቱ ነበር ። ምክንያቱም ጌታችን በስጋ ከመወለዱ በፊት እግዚአብሔርን አንድ እግዚአብሔር ከማለት ውጪ የአካል ሶስትነት ማለትም አብ፣ ወልድ ፣ መንፈስቅዱስ አይታወቅም ነበርና ጌታችን በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ያለው ታዲያ ለምንድነው ? ያልን እንደሆነ *፦ የወልድን ልጅነት ያላመነ የአብን አባትነት አያምንም ፤ የላከውን ልጁን ያልተቀበለ አብን አያውቅምና የአባትነት ማንነት በልጅ ስለሚታወቅ የእኔን ወልድነት "#ተወላዲነት" ካላመነ አብ በደመና የምወደው ልጄ ይህ ነውና በእርሱ እመኑ ብሎ ሲመሰክር ሰምቶ ካላመነ አይድንም ሲል ነው *።ዮሐ 14:7፣ 14:1 ፣14:21 ይመልከቱ ።  በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በብዙ ቦታ ላይ ስለ #*መንገድ* ተጠቅሷል ። መናፍቃን ስለሌላው መንገድ በሚገባ ለምን እንደተባለ ሳያብራሩ ጌታ የተናገረውን በመጥቀስ ብቻ እኔ መንገድ ነኝ ማለቱ አማላጅ ነኝ ማለቱ ነው ይላሉ። እስቲ ከመጽሐፍ ቅዱስ ስለመንገድ ከተጠቀሱት ጥቂቱን እንመልከት፦ #1."እግዚአብሔር እንዲህ ይላል #*በመንገድ* ላይ ቁሙ ተመልከቱም የቀደመችውንም #*መንገድ* ጠይቁ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ በእርሷም ላይ ሂዱ ለነፍሳችሁም እረፍት ታገኛላቹ " ት.ኤር 6:16 #2."ሀሳቤ እንደ ሀሳባችሁ #*መንገዳችሁም* እንደ #*መንገዴ* አይደለምና ይላል እግዚአብሔር " ኢሳ 55:8 #3."ካዘዝኀቸው #*መንገድ* ፈጥነው ፈቀቅ አሉ "ዘዳ 32:8 #4."በሕይወት እንድትኖሩ መልካምም እንዲሆንላችሁ በምትወርሷትም ምድር እድሜአችሁ እንዲረዝም አምላካችሁ ባዘዛችሁ #*መንገድ* ሁሉ ሂዱ " ዘዳ 5:33 #5."ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ  #*መንገዱም* ትልቅ ነውና ወደ እርሱ የሚገቡ ብዙዎች ናቸው " ማቴ 7:13 እንግዲህ #*መንገድ* የሚለው በጥሬው አገላለጽ በርካታ ትርጉሞችን ይዞ እናገኘዋለን መናፍቃን እንደሚሉት ግን በዚህ ጥቅስ ውስጥ ስለ አማላጅነት የተነገረ አንዳችም ነገር የለም ይልቅ በወልድ ልጅነት በማመን ወደ አብ መድረስ እንደሚቻል የተነገረ የሕይወት ቃል ነው ። ከላይ ባየናቸው ጥቅሶች መንገድ ሃይማኖት ነው ፣ መንገድ ትዕዛዘ  እግዚአብሔር ነው ፣ መንገድ ፍቃደ እግዚአብሔር ነው ፣ መንገድ ወንጌል ነው *ደግሞም ምልጃ የሚያስፈልገው ምህረትን ለማግኘት ነው ምሕረት ደግሞ ለመዳን ሲሆን መዳን ማለት ደግሞ የዘላለም ሕይወት ማለት ከሆነ* ጌታችን ደግሞ "እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ "እያለ "በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም " የሚለው ቃል እንዴት አማላጅ ተብሎ ይተረጓማል ? መናፍቃን እንደሚሉት አማላጅ ተብሎ የሚተረጎም ከሆነ ግን *ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትን የሚሰጥ  ሕይወት  መሆኑ  ቀርቶ ሕይወት አሰጪ መሆኑ ነው* ይሄ ደግሞ የክህደት ክህደት ነው *ጌታችን መንገድ ነኝ ያለበት ሌላው ም/ት*፦ መንገድ ከአንድ ስፍራ ወደ ሌላ ስፍራ የሚያደርስ ፣ የሚወስድ ማለት ነው ። ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለኛ በመገረፋ ፣ በመቁሰሉ ፣ በመመታቱ ፣ መስቀል ላይ ስለኛ ሀጢአት በመሰቀሉ ፣ በደላችንን ሁሉ ተሸክሞ በፍቅሩ እኛን ወደ እርሱ በመጥራቱ ከነበርንበት የዘላለም ሞት አውጥቶ ወደ ዘላለም ሕይወት አሻገረን አደረሰን ይህም እውነተኛውና ብቸኛው የመዳናችን መንገድ እርሱ በመሆኑ ነው ።አዳምና ሔዋን ዕፀ በለስን እንደበሉ ከተፈረደባቸው ቡሃላ "እግዚአብሔር አምላክም አለ ...እጁን እንዳይዘረጋ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ ...ከገነት አስወጣው ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም #*መንገድ* ለመጠበቅ ኪሩቤልንና የምትገለባበጥ የነበልባል ሰይፍን በዔደን ገነት ምስራቅ አስቀመጠ። " ዘፍ 3:22 *እንግዲህ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደው #መንገድ* *ስለተዘጋ ወደ ሕይወት የሚያደርሰን #መንገድ* *ያስፈልገን ነበር * ስለዚህም እርሱ ሕይወት ነውና #*መንገድ* በመሆኑ ተዘግታ የነበረችውን ገነት አስከፈተልን  መከፈቱንም ሊያረጋግጥልን በቀኙ ተሰቅሎ የነበው ወንበዴ " በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ " ሲለው "ኢየሱስ እውነት እልሃለው ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ "አለው ሉቃ 23:42 ሌላው መንገድ ነኝ ያለበት ፦ "*ሥጋዬን የሚበላ ደሜን የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው *" ዮሐ6:5 ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ እኛን ከኀጢአት ሞት ወደ ዘልዓለማዊ ሕይወት የሚያሻግረን ስለሆነ *እኔ መንገድ ነኝ* አለ እንጂ መናፍቃን እንደሚሉት ለምልጃ የተጠቀሰ ቃል አይደለም ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧ @dnzema @dnzema @dnzema ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
1 30014Loading...
29
ክርስቶስ ሕያው ነው ክርስቶስ ሕያው ነው ሞት ይዞ ያላስቀረው የለም ከመቃብር ተነሰቷል በክብር /2/ በገዛ ፈቃዱ ነፍሱን ስለሰጠ የጨለመው ዓለም በብርሃን ተዋጠ ሲኦል ድል መንሳቱ መውጊያውም ታጠፈ የሞት ስልጣን በሞት ስለተሸነፈ የጥሉ ግድግዳ በሞቱ ፈረሰ የነፍሳችን ቁስል በእርሱ ተፈወሰ ከቶ አላስቀረውም የመቃብር ድንጋይ ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና ኤልሻዳይ ዓለሙን እንዲሁ እግዚአብሔር ወዶ የሰው ልጅ ከበረ ዲያብሎስ ተዋርዶ ይገዛን ይነዳን ያስጨንቀን ነበር በሞት ላይ ተራመድን አምላካችን ይክበር ሕይወት ይሰጠን ዘንድ ስለኛ የሞተው ቤዛችን ክርስቶስ ሞትን ድል አረገው የሞተው ተነስቷል በመቃብር የለም ዳግመኛም ይመጣል ሊፈርድ በዓለም 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
10Loading...
30
ክብርህ ገነነ ክብርህ ገነነ ቅዱስ ስምህ አልተከደነም መልካም ስራህ መቃብር ድንጋይ ያላስቀረህ ኃያል ጌታ ነህ ሞት ማይገዛህ የወይን ስካር እንደለቀቀው እንደ ኃያል ሰው እንደታጠቀው በዝግ መቃብር ጌታ ተነሳ ጠላትን ጥሎ እኛን አነሳ አዝ የሞተልንን እንሰብካለን የተነሳውን እናመልካለን ኃያል ነው በእውነት ታላቅ ነው ጌታ በራሱ ስልጣን ሞትን የረታ አዝ በኩር ነውና የትንሳኤያችን ልባችን ጸና ሞላ ተስፋችን ሞተን አንቀርም እንነሳለን ጥልቁን ተሻግረን እንዘምራለን 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
1 00213Loading...
31
✥ ከትንሳኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ ✥ ● ሰኞ - ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡ ● ማክሰኞ - ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29 ● ረቡዕ- አልአዛር ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡ ● ሐሙስ- አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡ ● አርብ- ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡ ● ቅዳሜ- ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡ ● እሁድ- ዳግም ትንሳኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔴• ለኦርቶዶክሳውያን ሼር // SHARE በማድረግ ለማያውቁት እናሳውቅ ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👇 ◽  •✥• @DNZEMA •✥•🔺 ◽  •✥• @DNZEMA •✥•🔺 ◽  •✥• @DNZEMA •✥•🔺
1 57926Loading...
32
ጌታ ተነስቷል ጌታ ተነስቷል እልል እልል በሉ አምላክ ተነስቷል የምስራች በሉ ሙስና መቃብር በኃይሉ አጥፍቶ ሁላችን አየነው ክርስቶስ ተነስቶ /አዝ ===== አዳምን ለማዳን ቃልኪዳን ገብቶለት ዘመኑን ጠብቆ ካሳ ሊከፍልለት ከሰማያት ወርዶ የተሰቀለው ሞትን በሞት ሽሮ ይኸው አየነው /አዝ ===== ደቀ መዛሙርቱ እጅጉን ተጨንቀው በጌታቸው መሞት በኀዘን ተመተው በተዘጋ ደጃፍ ተሰብስበው ሳለ እጆቹን ዘርግቶ ሰላም ለእናንተ አለ /አዝ ===== ማርያም መግደላዊት እየገሰገሰች በለሊት ተነስታ ወደ አምላኳ ሄደች አይሁድ አንገላተው የሰቀሉት ጌታ ተነስቶ አግኝታው ተመላች በደስታ •➢ ሼር // SHARE ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧ •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• @Z_TEWODROS •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
88615Loading...
33
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለአለም ተነሥቷል በዚህ የለም/2/ መድኃኔ አለም ሞት የማይችለው የበረታ ኃያል ነው የማይረታ ማኅተሙን የፈታ የትንሳኤው ጌታ ገዳዩ ሞት በእርሱ ድል መንሳት ተዋጠና ሰንሰለቴን ቀንበሬን ተካው በበገና ሞት ሆይ መውጊያህ የታል እያልን እምንዘምረው መስቀልህ ጦር ስምህ ጋሻችን ሆኖልን ነው ዳንን የምንለው ተሻግረናል ስላሻገርከን ለዘላለም በመቃብር ሞት ይይዘህ ዘንድ ከቶ አልቻለም ኃይለኛውን በኃይል አስረኸው ላይፈታ መመርንልህ አሸናፊ ነህ የእኛ ጌታ ከፍ በል በእልልታ ማቶ ማዳን ለማን ተችሏል ካንተ በቀር ጌትነትህ ስራህ ይኖራል ሲመሰከር ወዳጄ ሆይ ውበትህ ውብ ነው የሚያበራ ተጨነቀ ተንቀጠቀጠ ጥላት ፈራ ዕጹብ ያንተ ስራ መስክሩለት የምስራች ነው ታላቅ ዜና መላዕክቱ ነጭ ለብሰዋል ድል ነውና ከተማዋ አንዳች ሁናለች በሌሊቱ በዝማሬ ተንቀጠቀጠ ወኅኒ ቤቱ ከበረውን ምቱ ━━━━━━━━━━━━ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። 1ኛ ቆሮ 15፥20 ━━━━━━━━━━━━ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✧ •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• @Z_TEWODROS •✥•🍁 @Z_TEWODROS 🍁•✥• ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
86421Loading...
34
Media files
1 2381Loading...
35
Media files
1 0931Loading...
36
እንቋዕ አብጽሐክሙ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና። ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ ሕዝበ ክርስቲያን! BAGA AYYAANA DU'AA KA'UU GOOFTAA KENYAA IYAASUS KIRISTOOSIN NAGAAN ISINIIN GAHE "ኢሀሎ ፡ ዝየ ፡ ተንሥአ ፡ በከመ ፡ ይቤ ፤ እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም" ''AKKA JEDHEETI KA'EERA ASI HIN JIRU'' ማቴ ፳፰ ፥ ፮ "እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ።" ✝️ ለሁሉም የክርስቲያን ሕዝብ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE         ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇         •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮           @dnzema           @dnzema           @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
1 0002Loading...
37
✥✥✥ሦስት ሌሊት እና መዓልት✥✥✥ 👉 ጥያቄ:- ጌታችን ሦስት ቀንና ሌሊት በከርሠ መቃብር (በመቃብር ሆድ/ውስጥ/) ቆየ ስንል ኣቆጣጠሩ እንዴት ነው? መልስ በኮሜንት🙏
1 0450Loading...
38
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ      በዐቢይ ኃይል ወስልጣን      በታላቅ ኃይልና ሥልጣን           አሰሮ ለሰይጣን       ዲያብሎስን አሰረው           አግኣዞ ለአዳም       አዳምን ነጻ አወጣው                  ሰላም                  ሰላም             እምይዕዜሰ             ከዛሬ ጀምሮ                     ኮነ                    ሆነ       🕊 ፍስሃ ወሰላም             ደስታና ሰላም  🕊 "እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤"          ማቴ፳፰፥፭-፮      እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
2 33241Loading...
39
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን በታላቅ ኃይልና ሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን ዲያብሎስን አሰረው አግኣዞ ለአዳም አዳምን ነጻ አወጣው ሰላም ሰላም እምይዕዜሰ ከዛሬ ጀምሮ ኮነ ሆነ 🕊 ፍስሃ ወሰላም ደስታና ሰላም 🕊 "እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤" ማቴ፳፰፥፭-፮ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰህ ምትሉኝ ካላቹ😍 @Dntak
10Loading...
40
# ዕለተ ትንሣኤሁ ለክርስቶስ ዘቅዳሴ #በዕለቱ_ቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበ_መልዕክታት_ወንጌልና_ምስባክ፡፡ ዲ/ን ቆሮ15÷20-41 ን/ዲ 1ጴጥ 1÷1-13 ን/ካ ግብ፡ሐዋ 2÷22-37 ፡#የዕለቱ_ምስባክ መዝ 117÷24 ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር ። ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ። ኦ እግዚኦ አድኅንሶ። #ትርጒም፦ እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት።ሐሴትን እናድርግ በእርሷም ደስ ይበለን።አቤቱ እባክህ አሁን አድን። #የዕለቱ_ወንጌል፦ ዮሐ፥20 ÷1- 19 ቅዳሴ፦ ዘዲዮስቆሮስ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች #share እናድርግ ~ @DNZEMA ~ ~ @DNZEMA ~ ~ @DNZEMA ~
5705Loading...
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_1761749186 🏆+1.5k Dotcoins as a first-time bonus 💎+30k Dotcoins if you have Telegram Premium
نمایش همه...
Dotcoin

Everything starts from a DOT

T.K: 3ኛ-ኮርስ ክርስቲያናዊ ሕይወት እና ሥነ-ምግባር ማታ 3:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን። በፅሁፍ ይለቀቅ❤/በLive ይሁን💙
نمایش همه...
😍 1
💙
https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId1761749186 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 2
online ገንዘብ መስራት ምትፈልጉ ይቺን ነገር ተጠቀሙበት እድሉ እንዳያመልጣችሁ።👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1761749186 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1761749186 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
👍 1
online ገንዘብ መስራት ምትፈልጉ ይቺን ነገር ተጠቀሙበት እድሉ እንዳያመልጣችሁ። በኢትዮ ብር👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1761749186 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift በዶላር👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1761749186 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
👍 1
online ገንዘብ መስራት ምትፈልጉ ይቺን ነገር ተጠቀሙበት እድሉ እንዳያመልጣችሁ።👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1761749186 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
نمایش همه...
#እናት_አለኝ እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለሁ ስወጣ ስገባ ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ ራቁቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል ደጓ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ ለዘላለም ንፅሕት በመሆኗ ከእኔ ጋር ነው ሕያው ቃልኪዳኗ ደስተኛ ነኝ ሐዘኔን አልፌ አፅናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ ከጥፋት ውሃ ማረፊያዬ መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ በሕይወት አለሁ ጥልቁን ተሻግሬ ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ በእናትነት ሕይወቴን ጎብኝታ ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታ ሰንሰለቴ ከእግሬ ተቆረጠ መራራዬ በልጅሽ ጣፈጠ ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ ራቁቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነምሕረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት             
نمایش همه...
👍 2 1
✞ በድንግል አመረ በድንግል አመረ ህይወቴ በማርያም አማረ ህይወቴ ስጠራት ገብታልኝ ከቤቴ በድንግል አማረ ከሞት መሀል ነጥቀሽ በድንግል አማረ ነፍስን ዘራሺብኝ በድንግል አማረ ሀጢያተኛ ሳለሁ በድንግል አማረ ሰው አድርገሽ አቆምሺኝ በድንግል አማረ ሀዘን መከራዬ በድንግል አማረ ታሪክ ሆኖ ቀረ በድንግል አማረ ህይወቴም በአንቺ በድንግል አማረ በድንግል አማረ በማርያም አማረ አዝ--------------- በድንግል አማረ ሀጢያትን አብዝቼ በድንግል አማረ ለምፅ ቢያጠቃኝም በድንግል አማረ አንቺ እያነፃሽኝ በድንግል አማረ ዳግም ብጨቀይም በድንግል አማረ እሩሩ ነሽና በድንግል አማረ ምልጃሽ አይዘገይም በድንግል አማረ ስምሽን ስጠራ በድንግል አማረ አታሳፍሪኝም(×፪) አዝ--------------- በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በድንግል አማረ በማርያም አማረ አዝ--------------- በድንግል አማረ ሀዘኔ በርትቶ በድንግል አማረ እንባዬ ሲቀድመኝ በድንግል አማረ ወዳጅ ያልኩት ሁሉ በድንግል አማረ ፊቱን ሲያዞርብኝ በድንግል አማረ አንቺ ደርሰሺልኝ በድንግል አማረ ስሜ ተቀየረ በድንግል አማረ ኑሮዬ በሙሉ በድንግል አማረ በቃጥላ አማረ በግሸን አማረ         ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ      ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇 •➢ ሼር // SHARE ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮ @dnzema @dnzema @dnzema ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══╯
نمایش همه...
👍 4 1🙏 1
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔 🔊  ዘማሪ የአብስራ ሲሳይ             ◦ በድንግል አማረ ◦   ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥               |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:           💚 @mezmurochh 💚              💛 @mezmurochh 💛              ❤ @mezmurochh ❤                  |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
نمایش همه...