cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Adama City Private Schools Employer Association

Mootoo: Gurmaa’uun faayidaa walootiif/መደራጀት ለጋራ ጥቅም /Organizing for common benefits

نمایش بیشتر
أثيوبيا9 788زبان مشخص نشده استآموزش78 012
پست‌های تبلیغاتی
308
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo from agawaqshum
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo from agawaqshum
نمایش همه...
ያለ መጽሐፍት ማስተማር አይገባም በማለት የወሰናችሁ የግልም የመንግስትም ት/ቤቶችና ወላጆች በቂ ስላለን መግዛት ትችላላችሁ ።
نمایش همه...
ማስታወሻ ፡ ለአዳማ የግል ት/ቤቶች 3ኛ ዙር የተማሪዎች መጽሐፍት ስርጭት የተጀመረ ስለሆነ ውሰዱት፣ የ2ኛ ደረጃ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል እንግሊዘኛም የተዘጋጀ ስለሆነ  መግዛት ትችላላችሁ ። የ2016 በጀት ዓመት የመጽሐፍት ችግር በመፍታትና   በማሳካት የተባበረንን ሮበራ ማተሚያ ቤትን ከልብ እናመሰግናለን። ለ2017 ትምህርት ዘመንም በሰላም ያድርሰን እንላለን ።
نمایش همه...
አዲሱ የአጠቃላይ ትምህርት የተማሪዎች ምዘና እና የክፍል ዝውውር መመሪያ በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች 50% እና በላይ ያገኘ ተማሪ ወደ ቀጣዩ ክፍል ይዛዋወራል፡፡ ✔ ከ1ኛ - 3ኛ ክፍል ላሉ ተከታታይ ምዘና ከ70% ወስደው የማጠቃለያ ምዘና (ፈተና) ከ30 % እንዲወስዱ ያዛል። ያላለፉ ተማሪዎች በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ድጋፍ አግኝተው የሚዘጋጀውን ፈተና ተፈትነው እንዲገቡ ይደረጋል። ✔ ከ4ኛ - 5ኛ ላሉ ደግሞ ተከታታይ ምዘና ከ60% ወስደው የማጠቃለያ ምዘና (ፈተና) ከ40 % እንዲወስዱ ያስቀምጣል። በእነዚህ ክፍሎች ተማሪዎች ለማለፍ ከ50 በመቶ በላይ ማግኘት አለባቸው። ✔ ከ7ኛ ወደ 8ኛ እንዲሁም ከ8ኛ ወደ 9ኛ ለሚሸጋገሩ ደግሞ 40% ተከታታይ ምዘና 60% ደግሞ የማጠቃለያ ምዘና እንደሚወስዱ ያስቀምጣል። ለማለፍም 50 ከመቶ በላይ ማስመዝገብ አለባቸው። ✔ ከ9-11ኛ ክፍል ሂሳብ (Maths) እና እንግሊዘኛ (English) ትምህርት ከ50% በታች ያመጣ ተማሪ እንዲሁም 1-7ኛ ክፍል 6ኛን ሳይጨምር Maths እና የማስተማሪያ ቋንቋውን ከ50% በታች ካመጣ ወደቀጣይ ክፍል መዛወር የማይችል እንደሆነ ተጠቅሷል። ✔ በመመሪያው አንኳር የትምህርት ዓይነት ተብለው የተለዩ የትምህርት አይነቶች ሲቀመጡ ለአንደኛ እና ለመካከለኛ ደረጃ የትምህርት እርከኖች ትምህርቱ የሚሰጥበት ቋንቋ እና የሒሳብ ትምህርት ዓይነቶች እንዲሁም ለሁለተኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እና የሒሳብ ትምህርት  አንኳር ዓይነቶች ሆነው ተለይተዋል። ✔ በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍሎች ላይ በሚሰጡ ፈተናዎች የማለፊያ ነጥብ ካላገኘ ለአንድ ጊዜ በትምህርት ቤቱ በመደበኛነት ትምህርት እንዲከታተል ይደረጋል። ነገር ግን ከ9ኛ_11ኛ ክፍል ተማሪ በአንድ ክፍል ከ2 ጊዜ በላይ ከደገመ ወይም በተከታታይ ክፍሎች ከደገመ ከትምህርት ዓለም ይሰናበታል። ✔ በሁሉም የትምህርት ደረጃዎች በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች 50% እና በላይ ያገኘ ተማሪ ወደ ቀጣዩ ክፍል ይዛዋወራል፡፡ ✔ የአንደኛ ደረጃ ከ1-5 እና 6ኛ የክፍል ክፍል ዝውውር የራሱ የዝውውር አፈፃፀም እንደሚኖረው ሲጠቀስ በተመሳሳይ ፥ የመሀከለኛ ደረጃ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪዎች ምዘና እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ምዘና እና የክፍል ክፍል ዝውውር አተገባበር የየራሳቸው ዝርዝር መመሪያ ወጥቶላቸዋል። ✔ አስራ አራት አመት የሚወስደውን አጠቃላይ ትምህርት ያጠናቀቁ ተማሪዎች በአንድ የሥራና የተግባር ትምህርት መስክ ጥናት ማጠናቀቃቸውንና በዚያም መስክ መመረቃቸውን ለማረጋገጥ የሚካሄድ የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ይኖራል። ✔ መመሪያው ተግባራዊ የሚደረገው ከቅድመ አንደኛ ደረጃ አስከ 12ኛ ክፍል በመደበኛ እንዲሁም በማታውና በርቀት መርሃ ግብሮች ትምህርት በሚሰጡ ተቋማት ሲሆን ከዓለም አቀፍና ከውጭ ማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች በስተቀር በመንግስትና በሌሎች በሁሉም አይነት ትምህርት ቤቶች/ተቋማት/ ተግባራዊ ይሆናል ተብሏል።(ቲክቫህ) የእለቱ መረጃዎች👇 https://youtube.com/live/6as4ihEnhmI https://youtube.com/live/6as4ihEnhmI https://youtube.com/live/6as4ihEnhmI https://youtube.com/live/6as4ihEnhmI
نمایش همه...
ለማህበሩ አባላት ፣ ከላይ የተዘረዘሩት የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍት ከሰኞ ጥቅምት 26/2016 ዓ ም ጀምሮ ማሰራጨት ስለምጀምር ለመረከብ ከወድሁ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን። ከሰላምታ ጋር!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
2nd round distribution
نمایش همه...
Grade 9 - 180 Grade 10 - 220 Grade 11 - 190 Grade 11- 190
نمایش همه...
ማስታወሻ ለአባላት፣ የ2ኛ ደረጃ የተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍት እንግሊዝኛ ከ9-12ኛ ክፍል በተመጣጣኝ ዋጋ በአገር ውስጥ ለማሳተም ትዕዛዝ የሰጠን ስለሆነ ፍላጎታችሁን እስከ 22/02/2016 ዓም እንድታሳውቁን ይሁን። ከሰላምታ ጋር !
نمایش همه...