Importers 💰
“IMPORT ስጀምር ማንም አላገዘኝም፣ እንደኔ እንዳትከስሩና እንዳትንገላቱ ልምዴን ማካፈል ላይ እገኛለው!” Fahd Elli
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Importers 💰
کانال Importers 💰 در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 48 071 مشترک است و جایگاه 1 138 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 701 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 48 071 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 19 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 518 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -43 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.22% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 107 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
““IMPORT ስጀምር ማንም አላገዘኝም፣ እንደኔ እንዳትከስሩና እንዳትንገላቱ ልምዴን ማካፈል ላይ እገኛለው!” Fahd Elli”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 20 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
ከ4–10 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስመጣት የምትችሏቸውን ዕቃዎች ዝርዝር በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ!
🤲 ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይደለም።
አሁኑኑ“Addis” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!👉 አቅሙ ካላችሁ ብቻችሁን፣ ከሌላችሁ ደግሞ ከሰው ጋር አብራችሁ ብታስመጡ ትርፋችሁ ይጨምራል።
➢ ነገ አንዱ ሥራችሁ ይህንን ማድረግ ይሁን!
🤲 ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይሆንም!➢ እንደ ናትናኤል ያሉ በርካታ ነጋዴዎችን በትንሽ ካፒታል አስመጪ እንዲሆኑ አግዣለሁ።
ከ3–5 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስመጣት የምትችሏቸውን ዕቃዎች ዝርዝር በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ።
አሁኑኑ“Start” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!
.
.
ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይሆንም! ሁሌም ሙሉ የ IMPORT ወጪ ዝርዝርን መጠየቅ እና ማረጋገጥ አለብን፤ የትርፉንም መጠን እንደዚሁ።➢ ለዚህ ነው የ IMPORT ወጪ ስሰጣችሁ ቀረጥ፣ ፍሬት እና ሌሎችንም በዝርዝር የማስቀምጠው።
IMPORT ለመጀመር እንዲቀላችሁ፣ ከ3–5 ሚሊዮን ብር ካፒታል የሚመጡ ዕቃዎችን ዝርዝር በነፃ ሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ!➢ ይህንን የማደርገው እኔ ስጀምር የሚያግዘኝ በማጣቴ ነው፤ እኔ ያለፍኩበትን ውጣ ውረድ እናንተ እንድታልፉ አልፈልግም። የ እቃ ዝርዝርለማግኘት“Start” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!
ስጦታው የ5 እቃዎች የጉምሩክ ECVs ዋጋ ነው።
ይህ ሰነድ ጉምሩክ ብትሄዱ እንኳ ለማግኘት እጅግ ያስቸግራል።
በEBS እና EBC ቃለ መጠይቄ ላይ ለጀማሪ አስመጪዎች ዋነኛው ችግር ብዬ የገለፅኩት ነው።
➢ ምክንያቱም ቀረጥ የሚመጣብን ማወቅ አንችልም።
➢ እኔም IMPORT ስጀምር ዋናው ፈተና ይህ ነበር።
ስለዚህ የBYD መኪናን፣ የኮንስትራክሽንና የሌሎችንም እቃዎች ECVs በነፃ በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ!
ስጦታውን ለማግኘት “Setota” ብላቹ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!
.
.
🌻 2019 እኛ ነጋዴዎች በምንችለው የምንተጋገዝበት ዓመት ይሁንልን➢ እኔ IMPORT ስጀምር እንደዚህ የሚያካፍለኝ አስመጪ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር…
…ያለፍኩትን ውጣ ውረድ እና ኪሳራ አላይም ነበር።
በ2019 አስመጪ መሆን የምትፈልጉ ነጋዴዎችን ስታስመጡ ለማገዝ እየተቀበልኩ ነው።
➢ ምክንያቱም ሙሉ ገንዘባችሁን እንድትከስሩ አልፈልግም!
🌻 በ2019 የሚያዋጡ እቃዎችን፣ ሰፕላየሮችን፣ ባንክ እና ሙሉ ሂደቱን አግዛችኋለሁ!
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!
.
.
🌻 2019 የናንተ ተራ ነው!ስለዚህ ቶሎ ዶላር ለማግኘት Proforma ማዘጋጀት ይኖርብናል።
🌻 በ2019 IMPORT መጀመር ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ጊዜው አሁን ነው።
🌼 በ2018 ከሰው ትረከቡ ነበር፤ በ2019 ግን የራሳችሁን እቃ አስመጥታችሁ ታስረክባላችሁ!
🌻 በ2019 የሚያዋጡ እቃዎችን፣ ታማኝ ሰፕላየሮችን፣ የባንክ አሰራርን እና ሙሉ ሂደቱን አግዛችኋለሁ።
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!
.
.
🌻 2019 የናንተ ተራ ነው!👉በአካል መምጣት ላልቻላችሁ ነጋዴዎች ከጅቡቲ ዕቃ ማስመጣትን እንደ መርካቶ ቀላል ማድረግ እፈልጋለሁ!
➢ ስለዚህ በሚቀጥሉት ቀናት ከራሴ ሥራ ጎን ለጎን፦
እዚህ ፍሪዞን ያሉትን ዕቃዎች ከማሳየት ጀምሮ ትክክለኛ አቅራቢዎችን እስከማረጋገጥ ድረስ ያለውን ሙሉ ሂደት አሳያችኋለሁ!
➢ ምክንያቱም እኔ ኢምፖርት ስጀምር የሚያግዘኝ በማጣቴ ያለፍኩበትን ውጣ ውረድ እንድታልፉ አልፈልግም።
➢ነገ ዕቃዎችን ማየት እጀምራለሁ፤ ማስመጣት የምትፈልጉትን ዕቃ @Mistersales10 ላይ ላኩልኝ።
📌 ብዙ ሰው የጠየቀውን ዕቃ ቅድሚያ ሰጥቼ አሳያችኋለሁ! በዚሁ መሠረት በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ የሚያስፈልጉትን በነፃ በሰነድ አዘጋጅቻለሁ።
አሁኑኑ “Med” ብላቹ @Mistersales10ላይ ላኩልን!➢ እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ላይ መቀበል አቆማለሁ
ስማችሁ ከሌለና ከተረካቢነት ወደ አስመጪነት ማደግ የምትፈልጉ ነጋዴዎች ፍጠኑ።
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ! ለዚህ ነው እኔ መጀመሪያ ሂደቱን አሳይቻችሁ ስታስመጡም ሙሉ በሙሉ የማግዛችሁ!
➢ እንዳትጭበረበሩ ታማኝ አቅራቢ ከማገናኘት ጀምሮ አስመጥታችሁ እስክትረከቡ ድረስ የማግዛችሁ።
እነ አሮን፣ ሙሴ፣ ፍራኦል እና ሌሎችም ያስመጡት በዚሁ መንገድ ነው።
ቦታው እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ ምዝገባ እንዘጋለን!
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!ከ3 ወር በኋላ አስመጪ መሆን ይፈልጋሉ ወይስ ተረካቢ?
🗄️ ሁለቱም የተከበረ ስራ ነው፣ ምርጫው የናንተ ነው!
⏰ ቦታው እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ መቀበል አቆማለሁ!
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ! ዛሬ ዘምዘም ባንክ በፍጥነት ፈቅዶልኛል!
➢ እንዲያውም "ሌላም ካለህ አምጣ እንፈቅድልሃለን" እያሉኝ ነው።
ኢምፖርት መጀመር ለምትፈልጉ አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው!
እነ ትንሳኤ ስላስመጡ፣ በነሱ ቦታ ጥቂት ነጋዴዎችን ተቀብዬ ስታስመጡ አግዛችኋለሁ።
➢ ትርፋማ እቃ ከመመረጥ ጀምሮ እስክታስመጡ ሙሉ በሙሉ አግዛችኋለሁ።
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales1 ላይ ተመዝገቡ!BYD Song Plus EV ሙሉ IMPORT ወጪ!➢ Cost= 3,790,880 birr ➢ Inland= 70,000 birr ➢ Tax= 1,095,000 birr ➢ Others= 100,000 birr ጠቅላላ ወጪ፦ 5,055,880 ብር! ምንም እቃ ማስመጣት ለምትፈልጉ ነጋዴዎች፣
➢ እነ ትንሳኤ ስላስመጡ፣ በነሱ ቦታ ጥቂት ነጋዴዎችን ተቀብዬ ስታስመጡ አግዛችኋለሁ።አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ! . . ትርፋማ እቃ ከመመረጥ ጀምሮ እስክታስመጡ ሙሉ በሙሉ አግዛችኋለሁ።
