Importers 💰
关闭频道
“IMPORT ስጀምር ማንም አላገዘኝም፣ እንደኔ እንዳትከስሩና እንዳትንገላቱ ልምዴን ማካፈል ላይ እገኛለው!” Fahd Elli
显示更多📈 Telegram 频道 Importers 💰 的分析概览
频道 Importers 💰 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 48 097 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 1 138,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 701 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 48 097 名订阅者。
根据 19 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 518,过去 24 小时变化为 -43,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.22% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 107 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
““IMPORT ስጀምር ማንም አላገዘኝም፣ እንደኔ እንዳትከስሩና እንዳትንገላቱ ልምዴን ማካፈል ላይ እገኛለው!” Fahd Elli”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
48 097
订阅者
-4324 小时
-4637 天
-1 51830 天
帖子存档
48 097
ምቀኛ አስመጪዎች ያሉበትን ዘርፍ ተጠንቀቁ ፤ አውቀው እንድትከስሩ ያደርጋሉ!
🍚 በተለይ በምግብ ዘርፍ፣ መልካም አስመጪዎች ቢኖሩም አውቀው የሚያከሰሩ ምቀኞችም ስላሉ፤
➢ ሥራው ቢያዋጣም አነስተኛ ካፒታል ላለው ሰው አልመክረውም።
ከ4–10 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስመጣት የምትችሏቸውን ዕቃዎች ዝርዝር በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ!
🤲 ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይደለም።
አሁኑኑ“Addis” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!48 097
📝 የነገ ስራ፣ ሱቃችሁ ላይ በደንብ የሚሸጠውን ዕቃ ጻፉ!
➢ የምትገዙበት ቦታ ከየት እንደሚያስመጣውና እናንተ ብታስመጡት ምን ያህል እንደሚፈጅ እወቁ።
👉 አቅሙ ካላችሁ ብቻችሁን፣ ከሌላችሁ ደግሞ ከሰው ጋር አብራችሁ ብታስመጡ ትርፋችሁ ይጨምራል።
➢ ነገ አንዱ ሥራችሁ ይህንን ማድረግ ይሁን!
🤲 ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይሆንም!48 097
በ4 ሚሊዮን ብር ብቻ ሙሉ ኮንቴነር ማስመጣት እና አስመጪ መሆን እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
➢ ብዙ ሚሊዮን ያስፈልጋል” የሚሏችሁን አትመኑ፤ አዳዲስ አስመጪዎች እንዲበዙ የማይፈልጉ ምቀኞች ናቸው!
➢ እንደ ናትናኤል ያሉ በርካታ ነጋዴዎችን በትንሽ ካፒታል አስመጪ እንዲሆኑ አግዣለሁ።
ከ3–5 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስመጣት የምትችሏቸውን ዕቃዎች ዝርዝር በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ።
አሁኑኑ“Start” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!
.
.
ፈጣሪ ከቅኖች ጋር እንጂ ከምቀኞች ጋር አይሆንም!48 097
ትልቅ ትርፍ እንዳይሸውደን! 🙏
➢ አንድ የመርካቶ ነጋዴ እንዴት እንደተሸወደ ልንገራችሁ፦
➢ “በ5 ሚሊዮን የጎማ IMPORT ሥራ ጀምረን 3 ሚሊዮን እናተርፋለን” አሉት።
➢ ነጋዴው ትርፉ ስለማረከው ገንዘቡን ከፈለ፤ ግን ስልካቸውንም አያነሱም፣ ቢሮአቸውም የሉም!
ሁሌም ሙሉ የ IMPORT ወጪ ዝርዝርን መጠየቅ እና ማረጋገጥ አለብን፤ የትርፉንም መጠን እንደዚሁ።➢ ለዚህ ነው የ IMPORT ወጪ ስሰጣችሁ ቀረጥ፣ ፍሬት እና ሌሎችንም በዝርዝር የማስቀምጠው።
IMPORT ለመጀመር እንዲቀላችሁ፣ ከ3–5 ሚሊዮን ብር ካፒታል የሚመጡ ዕቃዎችን ዝርዝር በነፃ ሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ!➢ ይህንን የማደርገው እኔ ስጀምር የሚያግዘኝ በማጣቴ ነው፤ እኔ ያለፍኩበትን ውጣ ውረድ እናንተ እንድታልፉ አልፈልግም። የ እቃ ዝርዝርለማግኘት“Start” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!
48 097
የአዲስ ዓመት ስጦታ
➢ ይህ በቀላሉ የትም የማይገኝ ትልቅ ስጦታ ነው!
➢ ላለፈው 1 ወር ሙሉ ሳስብበት ነበር።
ስጦታው የ5 እቃዎች የጉምሩክ ECVs ዋጋ ነው።
ይህ ሰነድ ጉምሩክ ብትሄዱ እንኳ ለማግኘት እጅግ ያስቸግራል።
በEBS እና EBC ቃለ መጠይቄ ላይ ለጀማሪ አስመጪዎች ዋነኛው ችግር ብዬ የገለፅኩት ነው።
➢ ምክንያቱም ቀረጥ የሚመጣብን ማወቅ አንችልም።
➢ እኔም IMPORT ስጀምር ዋናው ፈተና ይህ ነበር።
ስለዚህ የBYD መኪናን፣ የኮንስትራክሽንና የሌሎችንም እቃዎች ECVs በነፃ በሰነድ አዘጋጅቼላችኋለሁ!
ስጦታውን ለማግኘት “Setota” ብላቹ @Mistersales10 ላይ ላኩልን!
.
.
🌻 2019 እኛ ነጋዴዎች በምንችለው የምንተጋገዝበት ዓመት ይሁንልን48 097
📺 EBS TV ላይ የ2018 የመጨረሻ Interview አደረኩ!🙏
➢ ልምዴን በ2019 አስመጪ መሆን ለሚፈልጉ ነጋዴዎች እንዳካፍል ነው የጋበዙኝ።
ምንም ሳልደብቅ እያስመጣን ያለበትን መንገድ ነው ያካፈልኩት።
➢ ወጪውን፣ ሂደቱን፣ ጉምሩክ እና ሌሎችም።
➢ እኔ IMPORT ስጀምር እንደዚህ የሚያካፍለኝ አስመጪ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር…
…ያለፍኩትን ውጣ ውረድ እና ኪሳራ አላይም ነበር።
በ2019 አስመጪ መሆን የምትፈልጉ ነጋዴዎችን ስታስመጡ ለማገዝ እየተቀበልኩ ነው።
➢ ምክንያቱም ሙሉ ገንዘባችሁን እንድትከስሩ አልፈልግም!
🌻 በ2019 የሚያዋጡ እቃዎችን፣ ሰፕላየሮችን፣ ባንክ እና ሙሉ ሂደቱን አግዛችኋለሁ!
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!
.
.
🌻 2019 የናንተ ተራ ነው!48 097
ሙሉ የጉምሩክ አሰራር!
- ይህ የዛሬ LIVE ፕሮግራም ቅጂ ነው!
- ሁሌም በማውቀው ለማገዝ ዝግጁ ነኝ🙏
- እንዲጠቀሙ ለነጋዴ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት።
48 097
ነጋዴዎች ፍጠኑ!
ብሄራዊ ባንክ የ125 ሚሊየን ዶላር ጨረታ ነገ ያወጣል።
ስለዚህ ቶሎ ዶላር ለማግኘት Proforma ማዘጋጀት ይኖርብናል።
🌻 በ2019 IMPORT መጀመር ለምትፈልጉ ነጋዴዎች ጊዜው አሁን ነው።
🌼 በ2018 ከሰው ትረከቡ ነበር፤ በ2019 ግን የራሳችሁን እቃ አስመጥታችሁ ታስረክባላችሁ!
🌻 በ2019 የሚያዋጡ እቃዎችን፣ ታማኝ ሰፕላየሮችን፣ የባንክ አሰራርን እና ሙሉ ሂደቱን አግዛችኋለሁ።
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!
.
.
🌻 2019 የናንተ ተራ ነው!48 097
🇩🇯 ጅቡቲ ፍሪዞን ገብቻለሁ!
➢ ለራሴ ጉዳይ ብመጣም እናንተን አልረሳሁም።
➢ “እንዴት ላግዛችሁ?” ብዬ እያሰብኩ ነበር፤
👉በአካል መምጣት ላልቻላችሁ ነጋዴዎች ከጅቡቲ ዕቃ ማስመጣትን እንደ መርካቶ ቀላል ማድረግ እፈልጋለሁ!
➢ ስለዚህ በሚቀጥሉት ቀናት ከራሴ ሥራ ጎን ለጎን፦
እዚህ ፍሪዞን ያሉትን ዕቃዎች ከማሳየት ጀምሮ ትክክለኛ አቅራቢዎችን እስከማረጋገጥ ድረስ ያለውን ሙሉ ሂደት አሳያችኋለሁ!
➢ ምክንያቱም እኔ ኢምፖርት ስጀምር የሚያግዘኝ በማጣቴ ያለፍኩበትን ውጣ ውረድ እንድታልፉ አልፈልግም።
➢ነገ ዕቃዎችን ማየት እጀምራለሁ፤ ማስመጣት የምትፈልጉትን ዕቃ @Mistersales10 ላይ ላኩልኝ።
📌 ብዙ ሰው የጠየቀውን ዕቃ ቅድሚያ ሰጥቼ አሳያችኋለሁ!48 097
መድሃኒት ለማስመጣት ምን ማሟላት አለብን?
ቤት መከራየታችን በቂ አይደለም።
መንግስት እንድናሟላ ያስቀመጣቸው መስፈርቶች አሉ።
ያለነዚህ ማስመጣት አይፈቀድልንም!
በዚሁ መሠረት በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ የሚያስፈልጉትን በነፃ በሰነድ አዘጋጅቻለሁ።
አሁኑኑ “Med” ብላቹ @Mistersales10ላይ ላኩልን!48 097
ከላይ የአንዳንድ እቃዎችን ወጪ አስቀምጬላችኋለሁ።
ወደ IMPORT ላልተቀላቀላቹ እስከሚቀጥለው እራሳችሁን ዝግጁ እንድታደርጉ ያግዛችኋል።
ሁሌም በምችለው አግዛችኋለሁ🙏
48 097
አቁመናል
ብችል ሁላችሁንም እቀበል ነበር።
- አንዳንዶቹ በተሳካ ሁኔታ ሲያስመጡ በነሱ ቦታ መቀበል እጀምራለሁ።
ለተቀላቀላቹ እንኳን ደስ አላችሁ፣ የአስመጪነት ጉዞውን አብረን ጀምረናል
48 097
+4
ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው!
እነዚህ እኔ ጋር የተቀላቀሉ የወደፊት አስመጪዎች ስም ዝርዝር ነው
➢ እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2 ሰዐት ላይ መቀበል አቆማለሁ
ስማችሁ ከሌለና ከተረካቢነት ወደ አስመጪነት ማደግ የምትፈልጉ ነጋዴዎች ፍጠኑ።
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!48 097
ብዙዎች አግኝተውኝ “አንተ እንዴት እንደምታስመጣ አስተምረን” ይሉኛል።
መማር ብቻውን ጥቅም የለውም፤ ምክንያቱም ወደ ተግባር ስትገቡ ግራ መጋባታችሁ አይቀርም።
ለዚህ ነው እኔ መጀመሪያ ሂደቱን አሳይቻችሁ ስታስመጡም ሙሉ በሙሉ የማግዛችሁ!
➢ እንዳትጭበረበሩ ታማኝ አቅራቢ ከማገናኘት ጀምሮ አስመጥታችሁ እስክትረከቡ ድረስ የማግዛችሁ።
እነ አሮን፣ ሙሴ፣ ፍራኦል እና ሌሎችም ያስመጡት በዚሁ መንገድ ነው።
ቦታው እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ ምዝገባ እንዘጋለን!
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!48 097
ከሦስት ወራት በኋላ የትኛውን መሆን ትመርጣላችሁ?
ዛሬ የተቀላቀሉን ነጋዴዎች ቶሎ ዶላር አግኝተው፣ የመጀመሪያውን ኮንቴነር አስመጥተው ለአከፋፋዮች ያስረክባሉ።
ከ3 ወር በኋላ አስመጪ መሆን ይፈልጋሉ ወይስ ተረካቢ?
🗄️ ሁለቱም የተከበረ ስራ ነው፣ ምርጫው የናንተ ነው!
⏰ ቦታው እየሞላ ስለሆነ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ መቀበል አቆማለሁ!
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ!48 097
ዛሬ ዶላር ተፈቀደልኝ!
➢ አንዳንድ አስመጪ ዶላር ሲፈቀድለት ይደብቃል፤
➢ እኔ ስጀምር የሚያግዘኝ አጥቼ ያየሁትን ችግር ስለማስታውስ እውነታውን በግልጽ አካፍላችኋለሁ።
ትናንት "ባንኮች ዶላር አላቸው፤ ፈጥናችሁ ጠይቁ!" ማለቴ የሚታወስ ነው።
ዛሬ ዘምዘም ባንክ በፍጥነት ፈቅዶልኛል!
➢ እንዲያውም "ሌላም ካለህ አምጣ እንፈቅድልሃለን" እያሉኝ ነው።
ኢምፖርት መጀመር ለምትፈልጉ አሁን ትክክለኛው ጊዜ ነው!
እነ ትንሳኤ ስላስመጡ፣ በነሱ ቦታ ጥቂት ነጋዴዎችን ተቀብዬ ስታስመጡ አግዛችኋለሁ።
➢ ትርፋማ እቃ ከመመረጥ ጀምሮ እስክታስመጡ ሙሉ በሙሉ አግዛችኋለሁ።
አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales1 ላይ ተመዝገቡ!48 097
ብናስመጣው ከገበያ ምን ያህል ይቀንሳል?
አማካይ የገበያ ዋጋ:- 6-6.5 Million!
Premium edition 2025. 520km, 150kw
BYD Song Plus EV ሙሉ IMPORT ወጪ!➢ Cost= 3,790,880 birr ➢ Inland= 70,000 birr ➢ Tax= 1,095,000 birr ➢ Others= 100,000 birr ጠቅላላ ወጪ፦ 5,055,880 ብር! ምንም እቃ ማስመጣት ለምትፈልጉ ነጋዴዎች፣
➢ እነ ትንሳኤ ስላስመጡ፣ በነሱ ቦታ ጥቂት ነጋዴዎችን ተቀብዬ ስታስመጡ አግዛችኋለሁ።አስመጪ ለመሆን “IMPORT” ብላችሁ @Mistersales10 ላይ ተመዝገቡ! . . ትርፋማ እቃ ከመመረጥ ጀምሮ እስክታስመጡ ሙሉ በሙሉ አግዛችኋለሁ።
