Ethio nesheda
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
488
مشترکین
+524 ساعت
+607 روز
+25630 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+62
در 0 کانالها
نوامبر '24
+209
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+210
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+222
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+251
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+152
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+135
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+108
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+171
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+578
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+228
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+198
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+343
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانالها
Get PRO
مه '230
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+38
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+12
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+25
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+43
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '220
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '220
در 0 کانالها
Get PRO
مه '220
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+86
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+36
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+29
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+46
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+210
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 09 دسامبر | +5 | |||
| 08 دسامبر | +11 | |||
| 07 دسامبر | +8 | |||
| 06 دسامبر | +6 | |||
| 05 دسامبر | +5 | |||
| 04 دسامبر | +6 | |||
| 03 دسامبر | +7 | |||
| 02 دسامبر | +10 | |||
| 01 دسامبر | +4 |
پستهای کانال
❤ሰሉ(selu) አለል ሀቢብ❤
👤ሙዓዝ ሀቢብ
ለስልኮ የሚሆን ጥሪ በአነስተኛ Size (kB)
JOIN @tufaneye
ከተመቻቹ ከታች 👇comment ላይ ያሳውቁን
| 2 | ፊዳከ 2 || አዲስ የህብረት ነሺዳ | ምርኩዝ 18 የተፈተንኩለት | Fidake 2 Neshida
#Share #Share
https://t.me/ethio_muslim_nashida | 1 039 |
| 3 | ❤️ጧአለአል በድሩ አለይና.....😍
👤ሙዓዝ ሀቢብ
ለስልኮ የሚሆን ጥሪ በአነስተኛ Size (kB)
JOIN @ethio_muslim_nashida
ከተመቻቹ ከታች 👇comment ላይ ያሳውቁን | 1 008 |
| 4 | As wr wb 😘
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ተባበሩን ያ ጀመአ
ይመቻቹህ🔥👍 | 942 |
| 5 | #ሙሀመድ_ደዋኡ || ፉአድ ሸምሱ || አዲስ መንዙማ በቅርብ ቀን @AL Faruq Tube | 941 |
| 6 | ለስልኮ የሚሆን ጥሪ በአነስተኛ Size (kB)
👤በሙዓዝ ሀቢብ
JOIN @Tufaneye
ከተመቻቹ ከታች 👇comment ላይ ያሳውቁን 💚 | 943 |
| 7 | "ሙዓዝ ሀቢብ'' አዲስ ከቨር ነሺዳ /አንደበታችን/ 2014 Muaz habib new cover neshida (ANDEBETACHIN)2021
@Ethio_Muslim_Nashida | 917 |
| 8 | +2 🔊 አሰላሙ ዓለይክ || አዲስ የህብረት ነሽዳ || ዋሪዳ 1
👤የህብረት ነሺዳ
https://t.me/ethio_muslim_nashida | 893 |
| 9 | +5 ቢሻራ | Bishara (መንሺዳ) #መደድ1 #Madaad 1
https://t.me/ethio_muslim_nashida
👇👇
Comment @Prince_Abudi | 859 |
| 10 | የልቤ ብርሀን አዲሽ ነሺዳ በፉአድ መልካ Fuad melka New neshida
https://t.me/ethio_muslim_nashida
👇👇
Comment @tufaneye | 725 |
| 11 | የልቤ ብርሀን አዲሽ ነሺዳ በፉአድ መልካ Fuad melka New neshida
@tufaneye | 707 |
| 12 | ዐረፋ
💫💫 አዲስ ነሺደ💫💫
ሷሊህ መሀመድ እና ሁስኒ ሱልጣን
🦋 @ETHIO_MUSLIM_NASHIDA 🦋 | 897 |
| 13 | ሀጀራ _ አዲስ ነሺዳ _ 2013
🕋 @ETHIO_MUSLIM_NASHIDA 🕋 | 866 |
| 14 | #ኑር ሁሰይን
video clip ቅንጭብጭብ ተለቀቀ
#ፉዓድ ሸምሱ
#እሁድ ምሽት ይጠብቁን
🎨 @ETHIO_MUSLIM_NASHIDA 🎨 | 828 |
| 15 | Lebbeyk Allahümme Lebbeyk (Mükemmel versiyon)
🔊ለበይክ አላሁመለበይክ📖
⇉ @ETHIO_MUSLIM_NASHUDA ⇇ | 800 |
| 16 | #የሐጅና_የዑምራህ_አድራጊ_ህግጋቶች_ክፍል_2⃣🕋
بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله
አምልኮታዊ ተግባሮች ትክክል ሆነው ተቀባይነት የሚያገኙት ሸሪዓ ጋር በሚስማማ መልኩ ስንተገብራቸው እንደሆነ ለማንም ግልፅ ነው። ይህ ደግሞ ሊረጋገጥ የሚችለው በእውቀት ብቻ ነው። ለዚህም ነው ከነቢያችን❣ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በተዘገበልን መሰረት አንድ ሰው ሐጁና የተቀሩት አምልኮታዊ ተግባሮቹ ተቀባይነት እንዲኖረው ከእውቀት ባለቤቶች መማር አለበት የምንለው። ምክንያቱም ካለማወቅ ጋር የሚደረግ አምልኮት (ዒባዳ) አድራጊውን አያድነውም። ይህ ነው ከታላላቅ ዑለማኦች በተዋረድ የደረሰን። ለዚህም ስንል ከዚህ በመቀጠል የሐጅና ዑምራን እንዲሁም የአሏህ መልእክተኛ ረሱሉን❣ ዚያራ ማድረግ ሸሪዓን በሚስማማ መልኩ እንዴት እንደሚከናወን ህግጋቱን እናቀርባለን
🕋 #ለሐጅ_ግዴታነት ቅድመ ሁኔታዎች፡ሸ የሐጅ ግዴታነት ቅድመ ሁኔታዎች የሚከተሉት ናቸው፦
➊, #ሙስሊም_መሆን
➋, #ለአካለ_መጠን_መድረስ
➌, #ነፃነት (ባሪያ አለመሆን)
➍ , #ሐጅ_ለማድረግ_የሚያስችል አቅም ወይም ችሎታ፡፡ሴት ልጅ ከእርሷ ጋር የሚሄድ መሕረም# (እንደ ወንድም) ወይም ባል ወይም ታማኝ ሴቶች ካላገኘች በእርሷ ላይ ሐጅ ግዴታ አይሆንባትም። ግዴታ ለሆነው ሐጅ ብቻዋን መሄድ ትችላለች። ነገር ግን ሱና ለሆነው ሐጅና የነቢያችንና የሌሎችን የደጋግ ሷሊሖችን ቀብር ለመዘየር ብቻዋን መሄድ አትችልም።
#የሐጅ_ማእዘኖች_ግዴታዎችና_ሱናዎች፦ ለሐጅ ስነ–ስርአት ማእዘኖች(አርካኖች)ግዴታዎች(ዋጂቦች) እና ሱናዎች አሉት። ማእዘኖች(አርካኖች) ሲባል ካለነሱ ሐጁ ሊፈፀም የማይችል ከመሆኑም በላይ በእርድ አይካሱም።ግዴታዎች(ዋጂቦች)# ሲባል ደግሞ ካለነሱ ሐጁ ከወንጀል ጋር ሊፈፀም ይችላል። በእርድም የሚካሱ ናቸው። ሱናዎች ደግሞ ካለነሱ ሐጁ ያለ ወንጀል ሊፈፀም ይችላል(ማለትም የሐጅ ሱናዎችን ቢተው ወንጀለኛ አይሆንም)። ነገር ግን ምንዳው ያመልጠዋል።
#የሐጅና_ዑምራ_አፈፃፀም፦የሐጅ ሩክኖች (ማእዘኖች) 6 ናቸው፦
➊ ኢሕራም ማድረግ (የሐጅ ኒያን ማድረግ/ መነየት)
➋ ዐረፋ ተራራ ላይ መቆም(መገኘት)
➌, ጠዋፍ ማድረግ (ካዕባን ሰባት ጊዜ መዞር)
➍, ሰዕይ ማድረግ #በሶፋና በመርዋ መሐል ሰባት ጊዜ መመላለስ)
➎ ፀጉርን መላጨት ወይም ማሳጠር
➏, ሩክኖቹን ወይም ማእዘኖቹን ቅደም ተከተል መጠበቅ ነው(ማለትም ከኢሕራም ይጀምራል ከዛ ዐረፋ ተራራ መቆም,,,,, በቅደም ተከተል ማድረግ ነው)።
⇛አንደኛው የሐጅ ማእዘን ኢሕራም ማድረግ የሐጅ ኒያ ማድረግ ነው፦ ኢሕራም ማለት በሐጅ ስራ ውስጥ ለመግባት ኒያ ማድረግ ማለት ነው። ሐጅ ማድረግ የፈለገ ከየትኛውም አገር ቢሆን ሚቃቱን ከመሻገሩ በፊት በልቡ ኒያ ያደርጋል። #ሚቃት_ማለት_ነቢያችን_ሐጅ_ለሚያደርጉ_ሰዎች_ኢሕራም ሳያደርጉ እንዳይሻገሩ(ኢሕራም እንዲያደርጉበት) የወሰኑላቸው ቦታዎች ናቸው። እነዚህም ሚቃቶች አምስት ናቸው፦
➊, #አባር_ዐሊ፦ ከመዲና በኩል ለሚመጡ የሐጅ ተጓዦች። የሚገኘውም ወደ መካ በሚወስደው መንገድ ከመዲና 15 k.m ርቆ ነው። ይህ ሚቃት በመዲና በኩል አድርገው በየብስ ለሚጓዙ ለሻም አገር ሰዎች ነው።
➋, #ዛቱ_ዒርቅ፦ ከዒራቅ በኩል ለሚመጡ የሐጅ ተጓዦች ነው።
➌, #ቀርኑ_አስ__ሰዓሊብ፦ ከከፍተኛማ ሒጃዝ በኩል ለሚመጡ ለሐጅ ተጓዦች ነው።
➍, #የለምለም ( #አለምለም)፦ ከየመን በኩል ለሚመጡ ለሐጅ ተጓዦች ነው(ከኢትዮጵያ የሚሄዱ ሰዎች የሚነይቱበት ቦታ እዚህ ነው)።
➎, #ጁሕፋህ፦ ለሻም ለግብጽና ለምእራብ ዐረብ አገራት ሰዎች ነው። እናም የሐጅ ተጓዥ ከነዚህ ሚቃቶች አንዱን ከመሻገሩ በፊት በልቡ ኒያ ማድረግ አለበት። #ከሐበሻ_ለሚመጡ_የሐጅ_ተጓዦች_አብዘሀኛውን_ጊዜ_በአየር የሚያልፉት በየመን በኩል ስለሆነ #የለምለም ከመሻገራቸው በፊት ኒያ ማድረግ አለባቸው። በሌላ ቦታ ለሚጓዙ የሐጅ ተጓዦች
በሚያልፉበት ሚቃት ኒያ ያደርጋሉ። በአየር የሚጓዙ የሐጅ ተጓዦች ኢሕራም(ኒያ) የሚያደርጉት በአገራቸው ወይም አውሮፕላን ላይ ሚቃቱን ከመሻገራቸው በፊት ነው።
#አሏሁ_ተዓላ_ሐጅ_አድርገዉ_የዘይኔን_ቀብር_ዘይረዉ_ከሚሞቱት_ያድርገን፡፡ኣሚን
#መልካም_ምሽት🌹
♾♾♾♾♾♾ #ኢንሻአሏህ_ክፍል_3_ይቀጥላል,,,,,,,,,
♾♾♾♾♾
☟ 🎖SHARE🎖
┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓
@ethio_muslim_nashida
@ethio_muslim_nashida
┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ | 769 |
| 17 | Aselamu aleyekum
Yene wude godega enkun aderseshi
Eid mubarak
Kanechim godega mestura
Le godegay khewulu
Le ehety fozi Mersa lemetegegitu | 691 |
| 18 | 😍አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ 3 ሰአት ላይ አሪፍ ነሺዳ እንለቃለን የምን ሀገር ነሺዳ ይሁን እስኪ በናንተ #ላይክ 😍
#አምሀሪክ💙
#አረቢክ💚
#ሱዳኒክ💜
ከዚህ ውጪ ምርጫ ያላቹህ በውስጥ ንገሩኝ @abdu_fikrbot | 668 |
| 19 | ❤️የኢድ ውሎ እየተመቻቹህ ነው እስኪ በደስታ እያከበረ ያለው❤️
#ወንዶች
ወይስ
#ሴቶች | 656 |
| 20 | ኢድ ሙባረክ ምርጥ ፕሮግራም || የቤት ውስጥ ዝግጅት
🕋ኢድ ሙባረክ🕋
🕋ኢድ ሙባረክ🕋
❄️ @ethio_muslim_nashida ❄️ | 651 |
