fa
Feedback
Yonsat Tech

Yonsat Tech

رفتن به کانال در Telegram

⭐️ ጠቅላላ ኤሌክትሮኒስ መረጃ [ Tv Receiver Geepas ] ⭐️ በPrivate ጠቅላላ የቲቪና ሪሲቨር እንዲሁም የጂፓስ ጥገና ስልጠና ከሙሉ ኤሌክትሮኒስ ጋር ለመከታተል +251930756350 +251703756350 ይደውሉ። ⭐️Inbox @YONSAT1 ⭐️Youtube - www.youtube.com/YonsatTech

نمایش بیشتر
2 284
مشترکین
-124 ساعت
+17 روز
-2630 روز
آرشیو پست ها
የ TIKTOK LIVE PROGRAM ከዚህ በፊት እንጀምራለን ብለን የነበረ ሲሆን ሀሳባችሁን እስኪ አካፍሉን 1_ መቼ መቼ እንግባ ማለት ሠአቱን ? 2_ በሳምንት ምን ያህል ቀን ?

photo content
+1

የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠናችን እንዴት ነው ? 1_ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት ☑️ የCrt ቲቪ እና የLed Lcd ጥገና ትምህርት ☑️ የጥገና ቪዲ
+4
የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠናችን እንዴት ነው ? 1_ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና ☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት ☑️ የCrt ቲቪ እና የLed Lcd  ጥገና ትምህርት ☑️ የጥገና ቪዲዮዎች ☑️ የመወያያ Private  መድረክ  የተካተተበት ⭐️ 1500 ብር ብቻ 2- ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና ☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት ☑️  Hardware እና Software ትምህርት ☑️ የሪሲቨር ጥገና ቪዲዮዎች ☑️ የመወያያ  Private ግሩፕ ያለቨት ⭐️1000 ብር ብቻ 3_ የጂፓስ ጥገና ስልጠና ☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት ☑️ የጂፓስ ጥገና Tutorial እና Troubleshooting  የተካተተበት ☑️ private የመወያያ መድረክ ⭐️ 1000 ብር ብቻ ⭐️ ስልጠናውን በ3 የPrivate ቻናሎች የምትከታተሉ ሲሆን ቪዲዮዎቹ ተዘጋጅተው የተቀመጡ ከ 7:00-12:00 ደቂቃ ቆይታ ያላቸው ከ 35_70Mb ድረስ Web Optimized የተደረጉ ናቸው። በተጨማሪም  የማጠቃለያ  PDFዎችንም ተካተውበታል።  ⭐️ የስልጠናው ቆይታ ለ1 ወራት  ሲሆን የግሩፕና የስልክ ማንኛውም አይነት ሙያዊ ድጋፍ ግን  ስልጠናውን ብታጠናቅቁም ሁሌም ታገኛላችሁ ። ⭐️ ስልጠናውን ለመከታተል ከታች በሚገኙት የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ  ደረሰኝ ወይም Screenshot @YONSAT1 @YONSAT2  በመላክ ቀጥታ መጀመር ትችላላችሁ። 1000139090822   CBE 01320263863800   AWASH 93295501  Abyssinia  Yonas Geremew ማንኛውንም አይነት ጥያቄ +251930756350 +251703756350  ተጨማሪ መረጃዎችንና ደረሰኞችን ከሠልጣኝ የተላኩትን ለመመልከት T.me/Yonsattech

ለመላው የ Yonsat Tech ቤተሠቦች በሙሉ እንኳን ለ 2018 ዓ.ም በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

photo content
+1

photo content

photo content

⭐️ በነገራችን ላይ ይህንን Power Supply ሳየው በጣም ደስ ይለኛል። የምሬን ነው የምላችሁ ጥራቱ ምርጥ የሆነ Power supply አብዛኛው LIFESTAR ሪሲቨር ላይ እናገኘዋለን ። ስለዚህ
⭐️ በነገራችን ላይ ይህንን Power Supply ሳየው በጣም ደስ ይለኛል። የምሬን ነው የምላችሁ ጥራቱ ምርጥ የሆነ Power supply አብዛኛው LIFESTAR ሪሲቨር ላይ እናገኘዋለን ። ስለዚህ እስቲ እንወያይበት የዚህ Power Supply ምርጡ ጎኑ ምንድነው ?

photo content

photo content
+4

photo content
+3

✅አዲሱ Blue YACINE TV APP ⭐️ማጫወቻ APP አያስፈልገውም ⭐️Smart tv ላይም በጥራት ይሰራል ⭐️ ምንም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም @software365

photo content

photo content
+2

ቀጣይ ክፍል Part 2 ⭐️ ይህ የቲቪ ቦርድ የሚጠቀመው የDiode አይነት Bridge Diode ሲሆን ቁጥሩም MB35K ( 3.5A 800v ) ዳዮድ እንዲሁም 47mf 450v Main Filter ካፓስተር ይጠቀማል። ማታ ሙሉውን ዛሬ አጠናቅቅላችዋለው ለማስታወስ ያህል

Repost from 4-3-3 Crypto
ስትመጡ just link ብቻ ላኩ + ግሩፕ ከፍታችሁ ምናልባት ከጠፋባችሁ @WhatIOwnBot እዚህ bot ላይ በመግባት ማስመለስ ትችላላችሁ
በጣም ብዙ scammer ግሩፕ ላይ ስላየን እና በተደጋጋሚ ስለጠየቃችሁን ነው የጀመርነው + እራሳችሁን ከሌባ ጠብቁ

photo content
+1