Yonsat Tech
前往频道在 Telegram
⭐️ ጠቅላላ ኤሌክትሮኒስ መረጃ [ Tv Receiver Geepas ] ⭐️ በPrivate ጠቅላላ የቲቪና ሪሲቨር እንዲሁም የጂፓስ ጥገና ስልጠና ከሙሉ ኤሌክትሮኒስ ጋር ለመከታተል +251930756350 +251703756350 ይደውሉ። ⭐️Inbox @YONSAT1 ⭐️Youtube - www.youtube.com/YonsatTech
显示更多2 306
订阅者
+124 小时
-57 天
+130 天
帖子存档
2 306
ለተከታታይ 10 ቀናት ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ለቲቪ ሪሲቨርና ጂፓስ ስልጠና
💸ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ለተከታታይ የ10 ቀን ቅናሽ ያደረግን ሲሆን ከነገ ሠኞ 24/11/2025 ጀምሮ 15 ልጆችን ብቻ የምንቀበልት ልዩ የስልጠና ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ስለሆነም ይህንን ታላቅ ቅናሽ ለተከታታይ ባሉት 10 ቀናት በመመዝገብ የቅናሹ ተካፋይ ይሁኑ
🩸በዚህም ቀናቶች ውስጥ በቀጥታ 15 ልጆችን ብቻ ነው የምንቀበለው !
🩸 12ኛው ዙር ላይ ያላችሁ እና Channel Expired ያላደረገባችሁ ሠልጣኞች ተጨማሪ ነገሮችን ስለሚለቀቁ ይጠብቁ
ዮናስ +251930756350
+251703756350
2 306
የ TIKTOK LIVE PROGRAM ከዚህ በፊት እንጀምራለን ብለን የነበረ ሲሆን ሀሳባችሁን እስኪ አካፍሉን
1_ መቼ መቼ እንግባ ማለት ሠአቱን ?
2_ በሳምንት ምን ያህል ቀን ?
2 306
+4
የቲቪ የሪሲቨርና የጂፓስ ጥገና ስልጠናችን እንዴት ነው ?
1_ ጠቅላላ የቲቪ ጥገና ስልጠና
☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
☑️ የCrt ቲቪ እና የLed Lcd ጥገና ትምህርት
☑️ የጥገና ቪዲዮዎች
☑️ የመወያያ Private መድረክ የተካተተበት
⭐️ 1500 ብር ብቻ
2- ጠቅላላ የሪሲቨር ጥገና ስልጠና
☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
☑️ Hardware እና Software ትምህርት
☑️ የሪሲቨር ጥገና ቪዲዮዎች
☑️ የመወያያ Private ግሩፕ ያለቨት
⭐️1000 ብር ብቻ
3_ የጂፓስ ጥገና ስልጠና
☑️ መሠረታዊ የኤሌክትሮኒስ ትምህርት
☑️ የጂፓስ ጥገና Tutorial እና Troubleshooting የተካተተበት
☑️ private የመወያያ መድረክ
⭐️ 1000 ብር ብቻ
⭐️ ስልጠናውን በ3 የPrivate ቻናሎች የምትከታተሉ ሲሆን ቪዲዮዎቹ ተዘጋጅተው የተቀመጡ ከ 7:00-12:00 ደቂቃ ቆይታ ያላቸው ከ 35_70Mb ድረስ Web Optimized የተደረጉ ናቸው። በተጨማሪም የማጠቃለያ PDFዎችንም ተካተውበታል።
⭐️ የስልጠናው ቆይታ ለ1 ወራት ሲሆን የግሩፕና የስልክ ማንኛውም አይነት ሙያዊ ድጋፍ ግን ስልጠናውን ብታጠናቅቁም ሁሌም ታገኛላችሁ ።
⭐️ ስልጠናውን ለመከታተል ከታች በሚገኙት የባንክ አካውንቶች ገቢ በማድረግ ደረሰኝ ወይም Screenshot
@YONSAT1
@YONSAT2 በመላክ ቀጥታ መጀመር ትችላላችሁ።
1000139090822 CBE
01320263863800 AWASH
93295501 Abyssinia Yonas Geremew
ማንኛውንም አይነት ጥያቄ
+251930756350
+251703756350
ተጨማሪ መረጃዎችንና ደረሰኞችን ከሠልጣኝ የተላኩትን ለመመልከት
T.me/Yonsattech
2 306
⭐️ በነገራችን ላይ ይህንን Power Supply ሳየው በጣም ደስ ይለኛል። የምሬን ነው የምላችሁ ጥራቱ ምርጥ የሆነ Power supply አብዛኛው LIFESTAR ሪሲቨር ላይ እናገኘዋለን ። ስለዚህ እስቲ እንወያይበት
የዚህ Power Supply ምርጡ ጎኑ ምንድነው ?
2 306
✅አዲሱ Blue YACINE TV APP
⭐️ማጫወቻ APP አያስፈልገውም
⭐️Smart tv ላይም በጥራት ይሰራል
⭐️ ምንም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም
@software365
2 306
ቀጣይ ክፍል Part 2
⭐️ ይህ የቲቪ ቦርድ የሚጠቀመው የDiode አይነት Bridge Diode ሲሆን ቁጥሩም MB35K ( 3.5A 800v ) ዳዮድ እንዲሁም 47mf 450v Main Filter ካፓስተር ይጠቀማል።
ማታ ሙሉውን ዛሬ አጠናቅቅላችዋለው ለማስታወስ ያህል
2 306
Repost from 4-3-3 Crypto
ስትመጡ just link ብቻ ላኩ + ግሩፕ ከፍታችሁ ምናልባት ከጠፋባችሁ @WhatIOwnBot እዚህ bot ላይ በመግባት ማስመለስ ትችላላችሁ
በጣም ብዙ scammer ግሩፕ ላይ ስላየን እና በተደጋጋሚ ስለጠየቃችሁን ነው የጀመርነው + እራሳችሁን ከሌባ ጠብቁ
