fa
Feedback
Kestedemena pre-primary, primary and middle school

Kestedemena pre-primary, primary and middle school

رفتن به کانال در Telegram
888
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
🟢ዛሬ ማታ 6:00 ሰዓት ላይ ዉጤት የሚለቀቅ ሲሆን ዉጤት ምታዩባቸው websites እነዚህ ናቸው :: 1. eaes.et 2. eaes.gov.et 3. eaes.edu.et 4. result.neaea.gov.et 5. t.me/EAESbot     @kooblife     @kooblife #Join & share ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/+Tzj6PS4vttnGfrWW ▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

የ12ኛ ክፍል የ2016 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሠኞ ጳጉሜ 04/2016 ዓ.ም ይወጣል። @ትምህርት ሚኒስቴር
የ12ኛ ክፍል የ2016 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሠኞ ጳጉሜ 04/2016 ዓ.ም ይወጣል። @ትምህርት ሚኒስቴር

ለቀስተ-ደመና ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ነባር ተማሪዎች የሆናችሁ እና እስከ አሁን ምዝገባ ያላከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ04/12/2016 እና 07/12/2016 ዓ. ም ድረስ ምዝገባውን እንድታከናውኑ እያሳስብን ይህ ሳይሆን ቢቀር እና online ሲስተሙ ቢዘጋ ት/ቤቱ ሐላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ::

የተማሪዎች የስነ-ስርዓት መመሪያ

ሠላም ጤና ይስጥልኝ የቀስተ-ደመና ትምህርት ቤት በ2016ዓ.ም አጠቃላይ ዓመት በሠጣቸው አገልግሎቶች ያገኛችሁት እርካታ ደረጃ እንዴት ይገልፁታል?
Anonymous voting

ሠላም ጤና ይስጥልኝ የቀስተ-ደመና ትምህርት ቤት በ2016ዓ.ም በሠጣቸው አገልግሎቶች ያገኛችሁት እርካታ ደረጃ እንዴት ይገልፁታል?
Anonymous voting

ሰላም በዳታ ሴንተር ላይ መብራት መቆራረጥ ምክኒያት ሲስተሙ ለጊዜው አገልግሎት እየሰጠ አይደለም::የመብራቱ ችግር እንደተፈታ ሲስተሙ ወደ አገልግሎት የሚመለስ ይሆናል::የመብራት ችግሩ እስኪፈታ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን::

ማስታዎቂያ ለ Online የተማሪዎች ተመዝጋቢዎች:- በ6ኛ ክፍል ውጤት ምክንያት የኔትወርክ መጨናነቅ ስላለ ለተወሰነ ጊዜ የሲስተም መዘግየት ስለሚኖር ችግሩ እስኪፈታ በትዕግስት እንድትጠባበቂ እናሳውቃለ

#Addis Ababa News for Grade 6th Students (As you repeatedly ask us)... The Ministry has started the process of releasing your results online at each school. Perhaps your results will be officially available after a few hours.

Repost from Yeka Education
ሁሉንም የተማሪዎች መጽሀፍት ከ9ኛ -12ኛ ክፍል በሚከተሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላቹህየ9ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3544?singleየ10ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3556?singleየ11ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3569?singleየ12ኛ ክፍል መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3577?singleየአፋን ኦሮሞ መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3592?singleየአማርኛ መጽሀፍ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76/3593?single

Repost from Yeka Education
+5
GRADE 1 አካባቢ ሳይንስ.pdf21.99 MB

Repost from Yeka Education
Grade 1 new curriculum  student text  books 👇👇👇👇👇👇

Repost from Yeka Education
+6
GRADE 2 ሂሳብ.pdf100.78 MB

Repost from Yeka Education
Grade 2 new curriculum  student text  books 👇👇👇👇👇👇