cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ye allah baroche ❤❤❤❤❤

ወደ አላህ ከትጠራና መልካምንም ከሰራ፣ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ >> ካለም ሰው ይበለጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
950
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
-730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
📖 •• ተጋበዙልኝ ጣፋጭ ቲላዋ🎧 •• 📖 ┈┉━❋﷽❋━┉┈ ▪️قال الله تعالى : {وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ} ┈┉━❋-----❋━┉┈
1642Loading...
02
ከአላህ ጋር ምን ሚስጥር አለህ?
1542Loading...
03
“በሁሉም ሁኔታ በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት  እወዳለሁ።  በጁሙዓ ሌሊትና እለቷ ላይ ደግሞ ይበልጥ ተወዳጅ ይሆናል።” 🩵 ኢማም ሻፊዒ ( ረ.ዓ )
1581Loading...
04
Media files
1730Loading...
05
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
3171Loading...
06
አራቱ የኢማን መገለጫዎች የሚከተሉት ናቸው - እራስን መጠበቅ - ከአላህ (ሱ.ወ) የተሰጠን ችሮታና ጸጋ በደስታ መቀበልና ማመስገን - ምላስን መጠበቅ - ወንድምን መውደድ
2992Loading...
07
🌿ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላል :- ⬅️አላህን ፈሪ ለመሆን ወንጀል አለመስራት መስፈርት አደለም። ከወንጀል ጥቡቅ መሆንም የግድ አደለም። ነገሩ እንደዛ ቢሆን ኖሮ በኡማው አንድም አላህን ፈሪ አይኖርም ነበር። ነገር ግን ከወንጀሉ የቶበተ አላህን ፈሪ ይሆናል። ወንጀሉን ሚያስምር ሌላ መልካም ስራ የሰራም ሰው አላህን ፈሪ ሚለው ውስጥ ይገባል።➡️ 📙:|[ሚንሀጁ ሱና (٧ / ٨٢) ]
4251Loading...
08
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
4550Loading...
09
⚰「 ለጀናዛ ሶላት 2 ጊዜ ማሰላመት 」📌 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬ 📌 :የጀናዛ ሶላት ላይ ያለው #ተስሊማ (ማሰላመት) ስንት ጊዜ ነው ወደየትኛው አቅጣጫ ⁉️ 📕≠「 #መልስ  」∬ ✅:#አብዛኛው ኡለሞች ያሉበትና የተስማሙበትም አቋም ለሶላተል ጀናዛ ወደ #ቀኝ ብቻ ተዙሮ የሚደርግ #አንድ ማሰላመት ብቻ ነው። ሁለት ጊዜ ለመሆኑ የሚያመላክት #ግልፅ የሆነ ሀዲስ አልተገኘም። •📗。*。📙。 📘。\|/。📒         ▽{ምንጭ🗂} 📔。/|\。📕 •📓。*。🗃 ° [📚ኢብኑ ቁዳማ ፣ ኪታቡል ሙግኒ ፣ 3/418 ፣ 📚ኢብኑ ባዝ ፣ ፈታዊ ኑሩን አለደርብ ፣ 14/19]
4850Loading...
10
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 ያአላህ ወላጆቹ ምነኛ የታደሉ ናቸው🥰🥰
4090Loading...
11
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
3721Loading...
12
ቫይታሚን ص 💡 · · • • • ✤ • • • · · ✅:ስለቫይታሚን ሷድ(ص) ሰምታችሁ ታውቁ ይሆን❓ ➣ቫይታሚን ሷድ(ص) ማለትማ፦ 🔺ፃም(صوم)፣ሶላት(صلاة)፣ሶደቃ(صدقة)፣ትእግስት(صبر)፣ዝምድናን መቀጠል(صلة رحم)፤እውነተኛነት(صدق) እና ደጋጎችን መጎዳኘት ጓደኛ አድርጎ መያዝ(صحبة صالحة) ➡️ይህ ቫይታሚን 《ص》የሚባለው የምግብ ክፍል ሩሀችንን በመገንባት የሚታወቅ እንደሆነ ሁሉ ፍቱን  ፈዋሽነቱ የተረጋገጠ የመዳኒትንም አይነት አዘል አለው ። ይህም መድሀኒት የሚከተለው ነው ➘ ➡️:የመድሀኒቱ ስም ፦"ካሁን በኃላ አትረበሽ"፣"ካሁን በኋላ አትጨነቅ" ፣ "ካሁን በኋላ አትጠበብ"። 🧬የተሰራበት ንጥረ ነገር ፦ 🔸:لا إله إلا أنت سبحنك إني كنت من الظالمين 🔹:《ካንተ ውጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ጥራት ይገባህ እኔ ከበዳዮች ነኝ /ብየ እመሰክራለሁ/ 》ከሚለው የአላህ ቃል ነው። 🔖:የመድሀነቱ አጠቃቀም ፦ በስጁድ ውስጥ ብትጠቀመው በጣም ውጤታማ ያደርገሀል። 📇ውጤቱ፦《 فاستجبنا له ونجيناه من الغم وكذالك ننجي المؤمنين》 «ዱአውን ተቀበልነው ከጭንቀቱም ገላገልነው እንደዚሁ ሙእሚኖችን ከጭንቀት እንገላግላቸዋለን» በሚለው የአላህ ቃል የተረጋገጠ ነው። 🟣:መለያው ፦ ይህ መድሀኒት ነፍስ ውስጥ እርካታን ፣ እረፍትን በማስገኘትና ፍርሀትን ፣ ትካዜን ፣ መረበሽን ፣ የነርቭ ውጥረትን እንዲሁም የወንጀል ነቀርሳን በማስወገድ ከሌላው ይለያል። 📌:ከህክምናው ጋር መጥፎ ስነ ምግባር አብሮ ስለማይሄድ ታካሚው #ሊታቀብ ይገባል ። ይህንን መድሀኒት ግፍ ፣ መረገጥ ፣ የሀሳብ መጨናነቅና በህይወት ውጣ ውረድ የልብ ጥበት በተሰማህ ሁሉ ወቅት መውሰድ ትችላለህ ። 🗓:የህክምናው ጊዜ ፦ እድሜ ልክ ። ^~لا إله إلا أنت سبحنك إني كنت من الظالمين~^
3792Loading...
13
Surah Al Waqiah (Be Heaven) Omar Hisham سورة الواقعة
2631Loading...
14
አላህ ሲወዳቹ ሰው ፣ገንዘብ፣ ጤና፣ ሀብት አይደለም የሚሳጣቹ። አላህ በጣም ከወደዳቹ እሱን የማስታዉስ ጥበብ..እሱን በማስታወስ ውስጥ ያለውን የመረጋጋትን የኢማንን ጥፍጥናን ነው የሚሰጣቹ። አላህ ይህንን ስጦታን ለሁላችንም ይስጠን😊
3751Loading...
15
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ! በማእከላዊ ጎንደር ደንቢያ ወረዳ አየንባ ቀበሌ የመስጅድ ኢማም የሆኑት ሸኽ ሲራጅ ተገደሉ! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 9/2016) ... በማእከላዊ ጎንደር ደንቢያ ወረዳ አየንባ ቀበሌ የመስጂድ ኢማም የሆኑት ሸኽ ሲራጅ  መግሪብ ሰላት ሰግደዉ ከመስጂድ ሲወጡ በታጣቂዎች ተይዘዉ ከሄዱ በሃላ በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ደብድበዉ መገደላቸውን የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ ገልፀዋል። ... ሸኽ ሲራጅ በዛዉ መስጅ ለረጅም አመት ደረሳዎችን እስከዛሬዋ እለት ያቀሩ የነበሩ ሲሆን መግሪብን አሰግደዉ ሲወጡ ታጣቂዎቹ እየጎተቱ የወሰዷቸዉ መሆኑና ይህን የሀገር ሽማግሌ የሁሉ አባት የሆኑት የመስጅድ ታላቁን ሸኽ ገድለዉ ጥለዋቸዉ እንደሄዱ የክልሉ መጅሊስ ዋና ፀሀፊ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል። .. ©ሀሩን ሚዲያ)
3590Loading...
16
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
3100Loading...
17
መስዋእትነት ከመክፈልህ በፊት:– ① ጉዳዩ መስዋእትነት ሊከፈልለት የሚገባ ነው ወይ? በሚገባ ለይ። ② አዎንታዊ ለውጥ እንደሚመጣ የተሻለ (50% + 1) ግምት አለህ ወይ? ካልሆነ ድካሙ ለምን? ③ በቀለለ cost ለውጡ አይመጣም ወይ? በ10 ብር የሚለወጥን ጉዳይ 100 ብር ካወጣህበት ወይ ብስለት ያጥርሀል ወይ ደግሞ ብኩን ነገር ነህ። ባጭሩ የትኛውንም መስዋእትነት (የህይወት፣ የጉልበት፣ የእውቀት፣ የሀብት) ከመክፈልህ በፊት ቀድመህ ነገሮችን ግራ ቀኝ ቃኝ። ተረጋግተህ አስላ። ዙሪያህን ብትመለከት ብዙ አላስፈላጊ መስዋእትነት እየከፈሉ ያሉ ሰዎች አሉ። ካስተዋልክ ከነሱ ተማር። አንተ ጋር እስከሚደርስ አትጠብቅ። እድለኛ ማለት ሌሎች ላይ ከደረሰው የተማረ ነው። ሰባሀል ኸይር
3150Loading...
18
Daily Therapy 50🤍
2620Loading...
19
የማለዳ ሀዲስ❣ #ጉዳይህ ዱኒያ ብቻ አይሁን! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من كانت الدُّنيا همَّه، فرَّق اللهُ عليه أمرَه، وجعل فقرَه بين عينَيْه، ولم يأْتِه من الدُّنيا إلّا ما كُتِب له، ومن كانت الآخرةُ نيَّتَه، جمع اللهُ له أمرَه، وجعل غناه في قلبِه، وأتته الدُّنيا وهي راغمةٌ﴾ “ሀሳቡና ጭንቁ ዱኒያ የሆነ ሰው፣ አላህ ጉዳዩን ይበታትንበታል። ድህነቱን በአይኑ መሀል ያደርግበታል። ከዱኒያ የተወሰነለትን እንጂ አያገኝም። ሀሳቡና ጭንቀቱ አኼራ የሆነ፣ መብቃቃትን በልቡ ያደርግለታል። ጉዳዩን ይሰበስብለታል። ዱኒያ የግዷን ወደሱ ትመጣለታለች።” ✨ 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 950
2350Loading...
20
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 😭😭😭
2220Loading...
21
✍አጃኢብ   የሆነ  ገጠመኝ ✍ ☞ሰውየው   ፈጅር  ሶላት  ለመስገድ  ከንቅልፉ ተነሳና ልብሱን ለባብሶ ውዱእ አድርጎ  ወደ መስጂድ ጉዞ ጀመረ ግማሽ መንገድ እንደደረሰ  አንዳለጠውና ወደቀ ልብሱ ቆሸሸበት  ወደ ቤቱ ተመለሰና ልብሱን ቀይሮ ውዱእ ጀድዶ እንደገና ወደ መስጂድ ጉዞ ጀመረ አሁንም  መሀከል መንገድ ላይ ሲደርስ  አዳለጠውና ወደቀ ልብሱም ተበለሻሸበት   እንደገና ወደ ቤቱ ሄደና ልብስ ቀይሮ  ውዱእ  አድሶ ለ 3 ተኛ ጊዜ ወደ መስጂድ መጓዝ ጀመረ   ቅድም  አወደቀበት ቦታ አንድ ሰው  መብራት በ እጁ ይዞ ጠበቀው ከዛም  ማነህ ብሎ ጠየቀው አይ እኔ  እዚህ ቦታ ላይ  ሁለት ጊዜ ስትወድቅ አየሁህና መብራት ላብራልህ ብዬ ነው  አለውና  እያበራለት መስጂዱ በር ድረስ አደረሰው  ከዛም  በል  እንግባና እንስገድ ሲለው  አልገባም አለ ቢደጋግምበትም እንቢኝ አለው   ለምን ነው  መስገድ የማትፈልገው ብሎ ሲጠይቀው እኔ  ሸይጧን ነኝ     እኔ ነኝ  ቅድም  ሁለት ግዜ እንድትወድቅ ያደረኩህ መጀመሪያ   ያስወደኩህ  ተመልሰህ  ቤትህ  እንድትሰግድ ፈልጌ ነበረ አንተ ግን  ተመልሰህ መጣህ  የዚህ ግዜ አላህ  ወንጀልህን ማረልህ ሁለተኛ  ሳስወድቅህና ወደ ቤትህ ስትመለስ ቤተሰቦችህን ማረልህ ለ ሶስተኛ  ጊዜ እንዳላስወድቅህ  የመንደሩን ሰው በሙሉ ይምራቸዋል ብዬ ፈራሁ  ብሎ  ነገረው። ለሸይጧን በር አንክፈት የሸይጧን ነገር  ይገርማል ሀሳቡ  ሁላችንንም ሰብስቦ ጀሀነም  ማስገባት ነው።
3404Loading...
22
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ (ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ፡፡ فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ (ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 10) ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡ وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ (ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 11) ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡ 🌹
2651Loading...
23
ልቦለድ ሚመስል ታሪካችን.... እኛም አሁን ከነሱ እኩል ወንድ ስንባል አናፍርም?
2220Loading...
24
«አላህ ሁለት ልቦችን ማገናኘት ከፈለገ፤ በመካከላቸው የሰማይና የምድርን ያክል ርቀት ቢኖር እንኳ ያገናኛቸዋል።» አንዳንዶች ዛሬ ጁምዐ ነው አትብሰልሰሉ.... ዱዐዐዐዐ.....😉
2562Loading...
25
ቦምቡ ሲፈነዳ የደረሰው ጉዳት እሄ ነው ከሚባለው በላይ የንፁኋን ሂወት እየተቀጠፈ ነው....
3080Loading...
26
በመቶች የሚቆጠሩ የፍልስጤም ልጆች በጋዛ የእስራኤል ወታደሮች በቤተሰባቸው ቤት ላይ ባደረሱት የቦምብ ጥቃት ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
2500Loading...
27
በጃባሊያ የስደተኞች ካምፕ ላይ ያነጣጠረ ከባድ የእስራኤል የአየር ጥቃት። በዚ ጥቃት ቦምብ ሲወድቅ አቅራቢያው የነበሩ ሰዎች የደረሳባቸውን ጉዳት ከስር እልከዋል👇
2281Loading...
28
#የጁመዓ ቀን ሱናዎች እና አዳቦች 🗣ሱረቱ ከህፍን ማንበብ፣ 🚿ሻወር መውሰድ፣ 🚰መፋቅያ መጠቀም፣ 🥋ጥሩ ልብስ መልበስ፣ 🧴ሽቶ መቀባት (ለወንድ) 🕗በጊዜ መስጂድ መሄድ፣ 👉በሀቢቡና (ሰዐወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ፣ 🤲ዱዓ ማብዛት። ኹጥባን በዝምታ ማዳመጥ🙊 ውብ ጁምዓ...........
2601Loading...
29
''ምድር ላይ ብዙ ጣፋጭ ነገሮችን ቀምሻለሁ፤ የዓፍያን ያህል ጣፋጭ ነገር   አላገኘሁም ''  አሏህ ሱ.ወ ለሰጠን ጤና ከልባችን እናመስግን ፥ ጤና በማጣት የተፈተኑ ሰዎችን አብሽሩ በማለት በምንችለው በማገዝ ከጎናቸው እንቁም ፧ ዓፊያችንን ሁልጊዜም የተሟላ የሚሆንበት እና ጤና በማጣት የተፈተኑትን አሏህ ሰ.ወ ዓፊያ የሚያረግልን ጁምዓ ይሁን !!! አሚን አሚን💚
2562Loading...
30
ዛሬ ጁምዐ ነው። ይቺን ነገር የሚያስታውስ እስኪ🥰.....ደሞ ይተግበር እሺ እንደባለፈው አላየንም እንዳትሉ አላየንም ያላችሁ ሊንኩን ነክታችሁ አንብቡት
2151Loading...
31
⛳️ ጁመዓ!!  ⛳️       , 🍃እናንተ ያመናችሁ ሆይ በአርብ ቀን ወደ ስግደት  በተጠራ ግዜ አላህን ወደ ማውሣት ሂዱ  መሸጥንም ተው ይህ የምታውቁ ከሆነ ለናንተ በላጭ ነው። ,  《ሡረቱል ፦ አል ጁሙአህ》                                                                                             በላጭ ቀናቹ የጁመዐ ቀን ነው   ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም "ፀሀይ ከወጣችባቸው ቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁመዐ ቀን ነው ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም , ~ከላይ ያለፋት መለኮታዊ ንግግሮች በኢስላም ከሌሎች ቀናቶች ለይቶ  ለጁመአ ለት  የሠጠውን ደረጃ ያሣዩናል ይህን የተከበረ ቀን በምን መልኩ ማሣለፍ እንዳለብን ከነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ዘንድ የመጡት በማውሣት እንተዋወስ ወደ መልካም ነገር ያመላከተ    እንደሠሪው ያክል መንዳ ያገኝበታል ። , =•የጁመአ ለት ሡብሒ ሠላት ያለው ደረጃ ,አላህ ዘንድ በላጩ ሠላት የጁመአ ቀን ሡብሒ በጀመአ መስገድ             《📚ሢልሢለቱ ሰሒህ》 ~ጁመአ ለት ሡብሒ ሠላት ላይ     ምንምን ሡራ ይቀሩ ነበር ?   , ~የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለምበጁመአ ሡብሒ ላይ   《አሊፍ ላም ሚም ተንዚሉ: ሠጅዳ》 እና   「ሀል አታ አለል ኢንሣኒ」               ይቀሩ ነበር       《📚ቡሀርና ሙስሊም》 , 🔺 በጁመአ ቀን ሠለዋት ማውረድ      ያለው ጥቅም ∴ , ~የጁመአ ቀን እና ማታ በኔ ላይ   ሠለዋትን አብዙ,በይሀቅይ ~በላጭ ቀናቹ የጁመአ ቀን ነው የዛ ቀን:     "አደም ተፈጠረ "ሞተ "ጡሩንባ ይነፋል "በህይወት ያለ ሁሉ ይሞታል በኔ ላይ ሠለዋትን አብዙ ሠለዋታቹ በኔ ላይ    የምትቀረብ ናት "    ~አስሀቡ ሡነንነወውይ        📚ሰሒህ ብለውታል 🚿የጁመዓ ቀን ገላን መታጠብ                                        አንደኛቹ ወደ መስጂድ ሢመጣ ገላውን ይታጠብ ,       《📚ቡሀርና ሙስሊም 》 , የጁመአ ቀን ሽቶ መቀባት ፣ ጥሩውን መልበስ ፣ረጋ ብሎ ሣይጣደፍ ወደ መስጂድ መሔድ በሁጥባ ወቅት ዝም ብሎ ማዳመጥ  ያለው ጥቅም ~የጂመአ ቀን የታጠበ, ሽቶ ካለውና ከተቀባ ,ጥሩ ልብስ የለበሰ , ወደ መስጂድ ሢሔድ በተረጋጋ መንፈስ ከሔደ ,ከተመቸውና ከሠገደ ,አንድንም ሠው ካላስቸገረ , ኢማሙ ሚንበር ላይ  ከወጣበት እስኪሠገድ ድረስ ዝም ያለ  በሁለት ጁመአዎች መሀል ያለውን ወንጀል ይማርለታል " , 🕐በግዜ መስጂድ መሔድ,የጁመአ ቀን መላይካዎች የመስጂድ በር ላይ ይቆማሉ ከዛ መጀመርያ ቀድሞ የሚገባውን ይፅፋሉ : መጀመርያ መስጊድ የሚገባው ግመል እንደሠጠ ከሱ ቀጥሎ ከብት ከሡ ቀጥሎ በግ ከዛም ዶሮ ከዛም እንቁላል ኢማሙ ሚንበር ላይ ሢወጣ መዝገቡን ዘግተው ሊያዳምጡ ይገባሉ  "        《📚ቡኸርና ሙስሊም 》 🚫 የጁመአ ቀን የተከለከሉ ነገሮች  ❗️ ኢማሙ ሁጥባ ሢያደርግ ማንኛውም አይነት ንግግር ክልክል ነው በመልካም ማዘዝም ከመጥፎ መከልከልም  ቢሆን  "ለጎደኛህ የጁመአ ቀን ኢማሙ ሁጥባ እያደረገ ዝም በል ካልከው ውድቅ የሆነ ነገር ሠርተሀል "ቡሀርና ሙስሊም አህመድ "ውድቅን ነገር የሠራ ከጁመአው ምንም ነገር የለውም "    የሚል ጨምረው ዘግበዋል , ~ዘግይቶ መስጂድ መምጣት እና ሠዎች አዛ ማድረግ "ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ሁጥባ እያደረጉ አንድ ሠው በሠዎች ጀርባ ላይ እየተረማመደ ሢመጣ "ተቀመጥ! ሠዎችን አስቸገርክ" አሉትኝ , አላህ የተጠየቀውን ነገር የማይመ ልስባት አንድ ወቅት አለች #በጁምአእለት አንድ ሠአት አለች እሧን ሠአት አንድ ሙስሊም የሆነ ባርያ አያገኛትም  እሡ የሚሠግድ ሢሆን አላህን አንዳች ነገር አይጠይቀውም የሠጠው ቢሆን እንጂ " 《 ቡኻር እና ሙስሊም 》 , ~ ያቺ ሠአት መቼ ናት? በዚህ ዙርያ ኡለሞች የተለያየ አመለካከት ሠንዝረዋል ከሙስሊም በተዘገበ ሀዲስ ኢማሙ ሁጥባ ከጨረሰበት ሠላት እስኪሰገድ ያለው ክፍተት ነው "አቡ ዳውድ እን ነስእይ በዚህ መልኩ ዘግበዋል , ~ከጁመአ የመጨረሻው ወቅት ላይ ፈልጓት "በሌላ ዘገባ "ከአስር ቡሀላ والله اعلم وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه وسلم.
2012Loading...
32
Daily Therapy 49🤍
2021Loading...
33
ቀነ ጁሙዓዎ❤ ጥሩ አሻራን ጥሎ እንዲያልፍ ያድርጉ!... - ስገዱ! - ዚክር ሶለዋት አብዙ! - ሶደቃ ስጡ! - የተራበን አብሉ! - ቁርኣንን አንብቡ! - አሏህን አጥሩ ምህረትንም ለምኑ! ምን ታቃለህ የመጨረሻህ ጁምአ ቢሆንስ ይህች ቀን ዳግም አትገኝምና!!! ውብ ጁምዓ ™||
2381Loading...
34
ትልቁ ወደ አላህ የሚያቃርብህ ስራ ከሰው ልጅ ተድብቃ ለአላህ ግልፅ የሆነችዋ መልካም ሥራ ናት‥.. ๏ በእኛና በአላህ መካከል ብቻ የሚታወቅን መልካም ስራን እናብዛ:: 🍁✨🍁✨🍁✨🍁✨🍁✨🍁 JOIN👉
2551Loading...
35
ፍላጎታችን በጣም በዛና የተፃፈውን ቀደር ረሳን መንገደኞች መሆናችንን ዘነጋን የጥቂት ቀናት ፈተና የልብ ሰላም ነሳን።
2883Loading...
36
ለሄዱት ሁሉ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው🤲
2820Loading...
37
በየቀኑ ነው ሚሆነው አንድም ቀን የተቋረጠበት ቀን የለም
2050Loading...
38
በየቀኑ ነው ሚሆነው አንድም ቀን የተቋረጠበት ቀን የለም
1950Loading...
39
The moment you realize your childhood was lost in displacement and wars, ልጅነትህ በመፈናቀል እና በጦርነት መጥፋቱን በተረዳህ ቅጽበት፣ ሌላ የማናውቀው የመፈናቀል ጉዞ። አሁን የተሰማኝን የሚሰማኝ የለም። የልጅነት ጊዜዬን ያሳለፍኩት በጦርነት፣ በሞት እና በቦምብ ፍንዳታ ነው። ልጅነቴን ለመግደል ምን መብት ነበረህ?
1730Loading...
40
በመላው አለም የሚኖሩ ፍልስጤማውያን ከሀገራቸው የተፈናቀሉበትን "አል-ናቕባ" 76ኛ ዓመት ዘክረዋል! በዌስት ባንክ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን ዛሬ ግንቦት 15 2024 እለት "የአል-ናቕባ" ማለትም ታላቅ መቅሰፍት የወረደበት እለት የአደጋ ግዜ ሳይረን ለሰባ ስድስት ሰከንድ በማሰማት ዘክረዋል። ... እ.ኤ.አ ግንቦት 15 ቀን 1948 የእስራኤል ወታደሮች ፣ ሚኒሻዎችና ታጣቂዎች 750,000 ፍልስጤማውያንን ከመሬታቸው በማፈናቀል እንዲሰደዱ ያደረጓቸው ሲሆን ላለፉት ሰባ ስድስት አመታት ወደ ሀገራቸው እና መሬታቸው እንዳይመለሱ በማገድ በጎረቤት ሀገራት የስደተኛ ጣቢያዎች ለመኖር የተገደዱበት ክስተት የተከሰተበት በመሆኑ ፍልስጤማውያን ዕለቱን አል-ናቕባ ማለትም ታላቁ የመከራ ቀን በሚል በየአመቱ ይዘክሩታል። ... በዚህ አመት እስራኤል ባለፉት ሰባት ወራት በጋዛ በመፈፀም ላይ ያለችው ጥቃት ከ34,000 በላይ ንፁሀን ፍልስጤማውያንን በተገደሉበት ሁኔታ እና ጥቃቱ በቀጠለበት ሁኔታ የሚዘከር መሆኑ ፍልስጤማውያን እለቱን ከሰባ ስድስት አመታት በፊት ቅድመ አያቶቻቸው፣ አያቶቻቸው ከተሰማቸው ሀዘን ተመሳሳይ በሆነ ወይም በላቀ ከባድ ሀዘን ተውጠው የሚዘክሩት እንደሚሆን የአልጀዚራው ከፍተኛ ፖለቲካ ተንታኝ " ማርዋን በሻራ" አስተያየቱን ይገልፃል። ... እስራኤላዊው የታሪክ ምሁር "ፕ.ሮ ኤላንን ባፔ"የእስራኤል መንግስት ፍልስጤማውያንን ከመሬታቸው ማፈናቀል ከ1948 ቀደም ሲል የጀመረ ሲሆን በእኔ ሃሣብ አል-ናቕባ 1948 የተከሰተ ቢሆንም ላለፉት ሰባ ስድስት አመታት የቀጠለና ያልተቋረጠ አሳዛኝ ክስተት ነው። በማለት እለቱን ገልፆታል። ...
1720Loading...
00:55
Video unavailableShow in Telegram
📖 •• ተጋበዙልኝ ጣፋጭ ቲላዋ🎧 •• 📖 ┈┉━❋﷽❋━┉┈ ▪️قال الله تعالى : {وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ} ┈┉━❋-----❋━┉┈
نمایش همه...
02:05
Video unavailableShow in Telegram
ከአላህ ጋር ምን ሚስጥር አለህ?
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
“በሁሉም ሁኔታ በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት  እወዳለሁ።  በጁሙዓ ሌሊትና እለቷ ላይ ደግሞ ይበልጥ ተወዳጅ ይሆናል።” 🩵 ኢማም ሻፊዒ ( ረ.ዓ )
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
نمایش همه...
አራቱ የኢማን መገለጫዎች የሚከተሉት ናቸው - እራስን መጠበቅ - ከአላህ (ሱ.ወ) የተሰጠን ችሮታና ጸጋ በደስታ መቀበልና ማመስገን - ምላስን መጠበቅ - ወንድምን መውደድ
نمایش همه...
🌿ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላል :- ⬅️አላህን ፈሪ ለመሆን ወንጀል አለመስራት መስፈርት አደለም። ከወንጀል ጥቡቅ መሆንም የግድ አደለም። ነገሩ እንደዛ ቢሆን ኖሮ በኡማው አንድም አላህን ፈሪ አይኖርም ነበር። ነገር ግን ከወንጀሉ የቶበተ አላህን ፈሪ ይሆናል። ወንጀሉን ሚያስምር ሌላ መልካም ስራ የሰራም ሰው አላህን ፈሪ ሚለው ውስጥ ይገባል።➡️ 📙:|[ሚንሀጁ ሱና (٧ / ٨٢) ]
نمایش همه...
🟢سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🟢 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . . . . . . . .❤️
نمایش همه...
⚰「 ለጀናዛ ሶላት 2 ጊዜ ማሰላመት 」📌 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬ 📌 :የጀናዛ ሶላት ላይ ያለው #ተስሊማ (ማሰላመት) ስንት ጊዜ ነው ወደየትኛው አቅጣጫ ⁉️ 📕≠「 #መልስ  」∬ ✅:#አብዛኛው ኡለሞች ያሉበትና የተስማሙበትም አቋም ለሶላተል ጀናዛ ወደ #ቀኝ ብቻ ተዙሮ የሚደርግ #አንድ ማሰላመት ብቻ ነው። ሁለት ጊዜ ለመሆኑ የሚያመላክት #ግልፅ የሆነ ሀዲስ አልተገኘም። •📗。*。📙。 📘。\|/。📒         ▽{ምንጭ🗂} 📔。/|\。📕 •📓。*。🗃 ° [📚ኢብኑ ቁዳማ ፣ ኪታቡል ሙግኒ ፣ 3/418 ፣ 📚ኢብኑ ባዝ ፣ ፈታዊ ኑሩን አለደርብ ፣ 14/19]
نمایش همه...
00:41
Video unavailableShow in Telegram
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 ያአላህ ወላጆቹ ምነኛ የታደሉ ናቸው🥰🥰
نمایش همه...