https://www.facebook.com/dw.amharic/videos/734114315063265/
አፍሪቃ ችሎታ ያላቸው ብስክሌተኞች ቢኖራትም ወደ አውሮጳ እና ሌሎች ትላልቅ ሃገራት ተጉዘው አቅማቸውን ማሳየት ሲቸገሩ ይሰማል። በዚያው ልክ እንደ ኤርትራዊው ቢኒያም ግርማይ ያሉ ደግሞ ከሀገራቸው አልፈው የጥቁር አፍሪቃውያን ኩራት እስከ መሆን የደረሱበትን ውጤት ማስመዝገብ መቻላቸው ለአፍሪቃውያኑ ጊዜው የደረሰ ይመስላል። አፍሪቃውያኑን ለትላልቅ ዓለማቀፍ ውድድሮች ለማብቃት የሚንቀሳቀስ «የአፍሪቃ ትንሳኤ የተሰኘ » የብስክሌተኞች ቡድን ለአፍሪቃውያኑ ስልጠናን ጨምሮ ቁሳቁስ ለቅረብ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው። ተከታዩ ቪዲዮም በዚሁ ላይ ያተኮረ ነው።
አፍሪቃ ችሎታ ያላቸው ብስክሌተኞች ቢኖራትም ወደ አውሮጳ እና ሌሎች ትላልቅ ሃገራት ተጉዘው አቅማቸውን ማሳየት...
አፍሪቃ ችሎታ ያላቸው ብስክሌተኞች ቢኖራትም ወደ አውሮጳ እና ሌሎች ትላልቅ ሃገራት ተጉዘው አቅማቸውን ማሳየት ሲቸገሩ ይሰማል። በዚያው ልክ እንደ ኤርትራዊው ቢኒያም ግርማይ ያሉ ደግሞ ከሀገራቸው አልፈው የጥቁር አፍሪቃውያን ኩራት እስከ መሆን...