fa
Feedback
TheDeepThingsOfGod

TheDeepThingsOfGod

رفتن به کانال در Telegram

Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!

نمایش بیشتر
1 810
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
የሮሜ ጥናት ሁለት ሮሜ ምዕራፍ 1፥1-17 ጳውሎስ ፥ ወንጌል እና በሮሜ ያሉ ክርሲቲያኖች። ሁልጊዜ ዕሮብ እና እሁድ @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

የሮሜ መጽሐፍ ጥናት አንድ~ መግቢያ አንድ። -Victor ቀጣዩን ለመስማት 👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

የመዝሙር ግብዣ ~ ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ። ጌታችን ኢየሱስ በታላቅ ግርማ በድንገት ይመጣል... በመንፈሴ ያለውን ጩሀት የሚናገር መዝሙር ነው(ተዘጋጅተሃል?) @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

ስጦታ ለተወለደው ጌታ የጌታችንን ልደት መታሰቢያ በዓል ስናከብር ለተወለደው መድኃኒት ልንሰጠው የምንችለው ስጦታ አለ! በዚህ ቀን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስጦታ መሰጠት ከፈለጋችሁ ምርጡ እና እርሱን ደስ የሚያሰኛው ስጦታ ሰውነታችን ነው። ሰውነታችንን ሕያውና ቅዱስ መስዋዕት አድርገን እንስጠው😍 “እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።” — ሮሜ 12፥1 @TheDeepThingsOfGod

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” — ሉቃስ 2፥11 ሁላችሁም የቻናሌ አባላት እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደ
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” — ሉቃስ 2፥11 ሁላችሁም የቻናሌ አባላት እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በቀኑ ከመደሰት ያለፈ በመወለዱ ያሳየንን ፍቅርና ትህትና እና አምላክ ሰው የመሆኑን ምስጥር ታላቅነት እያሰባችሁ ቀኑን በመንፈስ አሳልፉ። 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

ለጥያቄ መልስ በኢየሱስ የሚያምን ሰዉ ኃጢአት ቢያደርግ ንስሃ ለምንድነው ሚያስፈልገው? if the lord will not impute his/her sin(hence he/she believed in Christ). @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

🔥ክብሩን ጠብቁ ይመጣል ተዘጋጁ ይገለጣል።

ለጥያቄ መልስ! አምስቱ የፍርድ መርሆች አማኞችን ይመለከታሉ? በፍርድ መርሆች እና በፍርድ አይነቶች መካከል ያለው ልዩነት። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

🎙የሲሳይ የመዝሙር ግብዣ🙏🥇 #እንድከተለው🚨 ዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል|Live Worship ⌚15:02 ደቂቃ | 💾 7.2 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall

ዛሬ ማታ የምመልሳቸው በጣም ጠቃሚ ጥያቄዎች ይሮራሉ በሮሜ ጥናት ዙሪያ ሌሎች ጥያቄዎች ከሏችሁ👉 @GFI777 ላኩልኝ።

የሮሜ ጥናት 4፥13-25 እንዴት ተስፋን መቀበል ይቻላል? (የአብርሃም የእምነት ፈለግ) 1-ምንም አይነት ማረጋገጫ ሰይኖር የተስፋውን ቃል በእምነት መቀበል....(ሙሉውን ስሙት) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

በሮሜ ጥናት ዛሬ ማታ 3 ሰዓት የተስፋን ፍጻሜ መቀበል የሚቻለው እንዴት ነው? How to receive the promise? እግዚአብሔር የሰጣችሁን ተስፋ ፍጻሜ እንዴት መቀበል እንደሚቻል መማር፣ ማወቅና መቀበል የምትችሉበትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መንገድ እንማራለን። አብርሃም የተስፋውን ፍጻሜ የተቀበለው እንዴት ነው? አብርሃም የተስፋን ፍጻሜ የምንቀበልበትን መንፈሳዊና ተግባራዊ መንገድ አስተምሮናል! The pattern of Abraham 👇👇👇share👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

ለእግዚአብሔር የሚከብደው ኃጢአተኞች ላይ መፍረድ ሰይሆን ኃጢአተኞችን ማጽደቅ ነው፥ ኃጢአተኞች ላይ መፍረድ ከባሕሪው የሚጣረስ አይደለም ኃጢአተኞችን ማጽደቅ ግን ከባሕርው ጋር የሚጣረስ ነው በዚህ ምክንያት ነው አንድያ ልጁን ለሞት አሳልፎ የሰጠው፤ በእርሱ ሞት የሚያምኑ ኃጢአተኞችን ማጽደቅ እንዲችል፤ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ለእርሱ ይሁን።

ሮሜ 4፥1-4፥12 ደረጃ አምስት -1 አብርሃም በእምነት የመጽደቅ ምሳሌ። በእምነት እንጂ በስራ አይደለም። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

የጥያቄ መልስ ጽድቅ ያለስራ የተቆጠረለት ሰው ከዛ በኋላ ኃጢአት ቢያደርግስ? @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

ተቀላቀሉን 😁

ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ live stream በዚሁ ቻናል እገባለሁ አብራችሁን ሮሜን በማጥናት ላይ የነበራችሁ እስከአሁን በተመለከትነው ላይ ጥያቄ ካላችሁ እመልሳለሁ ለማውራት ተዘጋጁ። #Victor