fa
Feedback
TheDeepThingsOfGod

TheDeepThingsOfGod

رفتن به کانال در Telegram

Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!

نمایش بیشتر
1 810
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ክርስቶስን በእያንዳንዳችን የማክበር እቅድ ነዉ ያለው! ስንቶቻችን እራሳችንን ለመካድ አሮጌውን ሰው ለመግደል እና ክርስቶስን ለመግለጥ ተዘጋጅተናል?????

Pray against #assassinations! not just a single assassination, i said assassinations, that's many! if prayer is not made against it! let God intervene and disappoint the enemies of this nation(Ethiopia)! #Ethiopia will be a station of Revival, and God will give Victory to the saints!

....i sew this and it's really hurting to see young politicians assassinated! they're the futures of this nation. Let us pray
....i sew this and it's really hurting to see young politicians assassinated! they're the futures of this nation. Let us pray against this, killing of politicians! i told you if what i sew is going to happen, it will be painful, there is a demon that went out to kill learned people(politicians). we need to keep on praying against it! I said assassinations! Let us pray For Gods intervention! so that many more will not get assassinated. 1 Timothy 2 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

ኤፌሶን 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ¹⁷ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ። ¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤ ¹⁹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ ²⁰ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።

...በቸርነት ወደ ንስሃ... እግዚአብሔር የማያምኑ እና ስርዓቱን ያልተማሩ ሰዎችን እንዴት ነዉ ወደ ራሱ የሚስበው? ምን አልባት ተቆጥቶ! ትሉኝ ይሆናል: እግዚአብሔር ተቆጥቶ ወደ ንስሃ መመለስ አይወድም: ምክንያቱም የመጀመሪያው የእርሱ ባሕርይ አይደለም ሁለተኛው ደግሞ ሰውን ተቆጥቶ ወደ ራስ መመለስ ከአሮጌው የሰው ባሕርይ የተነሳ አብዛኛውን ጊዜ የማይሳካና ከተሳካም ቀጣይነት የሌላው ነዉ። በብሉይ ኪዳን እስራኤላውያን እግዚአብሔርን ስበደሉ እጅግ ብዙ ጊዜ የተቆጣቸው እና የቀሰፋቸው ቢሆንም እስራኤላውያንን ግን ወደ እግዚአብሔር አልተመለሱም ነበር--መጽሐፍ እንደዚህ ይላል--“ሕዝቡ ግን ወደ ቀሠፋቸው አልተመለሱም፥ የሠራዊትንም ጌታ እግዚአብሔርን አልፈለጉም።” — ኢሳይያስ 9፥13 ስለዚህ ነዉ እግዚአብሔር በአዲስ ኪዳን ሰዎችን "በቸርነት ወደ ንስሃ" የሚመልሰው። ለዚህም ማረጋገጫው አንድያ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ለሰዎች ሁሉ ኃጢአት እንድሞት መስጠቱ ነዉ። ከዚህ የሚበልጥ ቸርነትና መልካምነት የለም! እግዚአብሔር በቸርነት ነዉ ወደራሱ የሳበን: ስለዚህ እኛም ለሰዎች ሁሉ ቸርነት ልናደርግላቸው ይገባል: ወንጌል ይህ ነዉ። ወንጌል የኩነኔ አይደለም ወንጌል የቸርነት ነዉ። ወንጌል ስንሰብክ መረዳት ያለብን ትልቅ እውነት ይህ ነዉ: የእግዚአብሔርን ቸርነት መልካምነት፤ በኢየሱስ ክርስቶስ የሰራውን ስንሰብክ ሰዎች ይወቀሳሉ እናም በንስሃ ይመለሳሉ። አስተውላችሁ ከሆነ ኢየሱስ ያስከተላቸውን ሰዎች ሁሉ በመጀመሪያ ፈውሶ፤ ነጻ አውጥቶ ሸክማቸውን ወስዶ ነዉ: ከዛ የተከተሉት--“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” — ማቴዎስ 11፥28 እግዚአብሔር ቸርነት ያደረገለት ሰው በንስሃ ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል-- “ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሓ የሚመራህ መሆኑን ሳትገነዘብ፣ የቸርነቱን፣ የቻይነቱን የትዕግሥቱን ባለጠግነት ትንቃለህ?” — ሮሜ 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

የእግዚአብሔር ልጆች በዚህ የጸሎት አቅጣጫ እንድትጸልዩ በድጋሚ አሳስባለሁ! #pray against assassinations (political killings)

73 million souls for Christ!😭😭😭 Reinhared bonnke🔥 General Of God in the end time army of the Lord🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

Continue to love, continue to win!

🔥 ለእግዚአብሔር ቀንቻለሁ!🔥 👉ለእግዚአብሔር ቀንተሃል? ለእግዚአብሔር ቀንተሻል? ወዳጆቼ ለእግዚአብሔር መቅናት ትልቅ እድል ነዉ። የእግዚአብሔርን ትልቅነት በምድር ለማየት መቅናት፤ ክብሩን ለማየት መቅናት እድል ነው። ነገር ግን ቅናታችን ትክክለኛ ውጤት እንድኖረው በእውቀት ላይ የተመሰረተ መሆን ይኖርበታል። ብዙ የእግዚአብሔር ልጆች ለእግዚአብሔር ቀንቻለሁ ስሉ እሰማለሁ ይህንን ቅናታቸውን የማበረታተው ነዉ: ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ የለእውቀት ነዉ የሚቀኑት። ቅናት የለ እውቀት ደግሞ የእግዚአብሔርን መንገድ እንድንተላለፍ ያደርገናል። አስታውሱ ሙሴ በአርባ አመቱ የእስራኤልን ልጆች ለመጎብኘት ወጥቶ ነበር: እና ግብጻዊው እስራኤላዊውን ስበድለው ተመልክቶ ግብጻዊውን በመግደል ለእስራኤላዊው ተበቀለለት ይህ ለእግዚአብሔር እና ለሕዝቡ ካለው ቅናት የመነጨ ድርጊት ቢሆንም የለ እውቀት የተደረገ ነበር: የእግዚአብሔር መንገድ ይህ አልነበረም: ለዚህ ነዉ ሙሴ ሌላ አርባ አመት እግዚአብሔር ሕዝቡን ነጻ የሚያወጣበትን መንገድ በምድያም የተማረው። አያችሁ ቅናታችን የለ እውቀት ስሆን እግዚአብሔር በላዘጋጀው መንገድ የእግዚአብሔርን ስራ ለመስራት እንነሳለን: ይህ ደግሞ አይሆንም ስራው የእግዚአብሔር ከሆነ አሰራሩም ከእግዚአብሔር ነዉ የሚሆነው። የለ እውቀት ለእግዚአብሔር እየቀናን ከሆነ ይህ ችግር የጀመረው በእኛ አይደለም: ሐዋሪያው ጳውሎስ የእስራኤል ልጆች ለእግዚአብሔር የቀኑ እንደነበሩ መስክሮላቸው፤ ነገር ግን ማቅናታቸው የለ እውቀት በመሆኑ: ከእግዚአብሔር መንገድ እንድተላለፉ እና እግዚአብሔር ያዘጋጀውን አቅርቦት በመተው በራሳቸውን መንገድ እንዲጸኑ እንደዳረጋቸው ይናገራል። አያችሁ ቅናታቸውን መልካም ምስክርነት ያስገኘላቸው ቢሆንም የለ እውቀት መሆኑ ግን ሁሉንም ባዶ አድርጓታል! በእኛ ዘመን እንኳ የለ እውቀት የሚቀኑ አንዳንድ ክርስቲያኖች ተሳዳቢዎች፤ በጥላቻ የተሞሉ እና ስሁት ናቸው ብለው ለሚያስቧቸው ሰዎች ፍቅር የሌላቸው ሆነው መመልከት የተለመደ ነዉ። ጌታችን የነገረን በፍቅር እንድንመላለስ እና ጠላቶቻችንን እንኳ እንድንወድ ነዉ: ታዲያ ማቅናታቸውን ጥሩ ሆኖ መሳደብን እና በጥላቻ መሞላትን ምን አመጣው!? ቅናታቸው የለ እውቀት መሆኑ ነዉ። “በእውቀት አይቅኑ እንጂ ለእግዚአብሔር እንዲቀኑ እመሰክርላቸዋለሁና።” — ሮሜ 10፥2 እስራኤላውያን ለእግዚአብሔር እየቀኑ ከእግዚአብሔር መንገድ እንደተላለፉ እኛም እንዳንተላለፍ የምናደርገው ሁሉ በጥልቅ እውቀት ይሁን። ፀጋ ይብዛላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

#It's all about Christ!! #ስለ ክርስቶስ ነዉ!! ክርስትና ስለክርስቶስ ነዉ! ክርስትና ክርስቶስ በእኛ በዬትኛውም ጊዜና ቦታ የሚኖረው ሕይወት ነዉ። ክርስቶስ በእኛ በመንፈስ ቅዱስ መገለጫ እንድያገኝ መፍቀድ አለብን! ወንድሞቼ እና እህቶቼ የክርስትያን ሕይወት እኔና እናንተ የምንኖረው ሕይወት አይደለም: ክርስቶስ በእኛ የሚኖረው ሕይወት ነዉ። ይህንን ስጽፍ አይኖቼ በእምባ ተሞልተው ነው። ክርስቶስ በእኛ መታየት አለበት! እሱ ስለእኛ የሞተው እሱ በእኛ ልኖር ነዉ።❤Christ must find expression in and through us❤ ክርስቶስ ብቻ ነው በእኛ መታየት የሚገባው! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

“ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር።” — ማቴዎስ 4፥23 ማስተማር ፤ መስበክና መፈወስ....የኢየሱስ አሰራር ይህንን ይመስል ነበር። ሁልጊዜ ለትምህርት ቅድሚያ ይሰጥ ነበር ከዛም ይሰብክና ይፈውስ ነበር። ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ስርዓት የተማረ መንገዱን ያወቀ የትኛውም ሰው ከየትኛውም ነገር በላይ ነጻ መውጣት ይችላል። ነገር ግን አሁን በእኛ ዘመን አብዛኛው ክርስቲያን ለምን ቀመሩን መማር እንደማይፈልግ ይገርመኛል! ቀመሩን ከመማር ይልቅ ውጤቱን ሌላ አገልጋይ እንድሰጠው ይወዳል! ሁላችንም የእግዚአብሔር እውነት ተማሪዎች መሆን አለብን: ክርስቲና ከክርስቶስ ጋር ሕብረት እንጂ አይናችንን ጨፍነን ሌሎችን ብቻ የምንከተልበት ኃይማኖት አይደለም። #እውነት_ነጻ_ያወጣል! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

“ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር።” — ማቴዎስ 4፥23 ማስተማር ፤ መስበክና መፈወስ....የኢየሱስ አሰራር ይህንን ይመስል ነበር። ሁልጊዜ ለትምህርት ቅድሚያ ይሰጥ ነበር ከዛም ይሰብክና ይፈውስ ነበር። ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ስርዓት የተማረ መንገዱን ያወቀ የትኛውም ሰው ከየትኛውም ነገር በላይ ነጻ መውጣት ይችላል። ነገር ግን አሁን በእኛ ዘመን አብዛኛው ክርስቲያን ለምን ቀመሩን መማር እንደማይፈልግ ይገርመኛል! ቀመሩን ከመማር ይልቅ ውጤቱን ሌላ አገልጋይ እንድሰጠው ይወዳል! ሁላችንም የእግዚአብሔር እውነት ተማሪዎች መሆን አለብን: ክርስቲና ከክርስቶስ ጋር ሕብረት እንጂ አይናችንን ጨፍነን ሌሎችን ብቻ የምንከተልበት ኃይማኖት አይደለም። #እውነት_ነጻ_ያወጣል! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

ኃጢአት ተኮንኗል.../sin is condemned./ #ኩነኔ ማለት ጠንካራ ውግዘት ማለት ነዉ። የእግዚአብሔር ልጆች ኃጢአት እራሱ እንደተኮነነ ታውቃላችሁ? ኃጢአት በኢየሱስ ስጋ ጠንካራ ውግዘት ደርሶበታል! ይህ ኃጢአት በኢየሱስ በሚያምኑ ላይ ሃይል እንዳይኖረው አድርጓል። ኃጢአት በአሮጌው ሰው ላይ ሃይል አለው: ስለዚህ አሮጌው ሰው ጠንካራ ውግዘት አለበት። አድሱ ሰው ግን እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚመላለስ ነዉ: ይህ ማለት አድሱ ሰው በኢየሱስ የመነ ነዉ። ሕግ ኃጢአትን መኮነን እና ሰውን መጽደቅ አልተቻለውም: ይህ የሆነው ህግ ፍጹም ስላልሆነ አይደለም: ነገር ግን ሕግ የተሰጠው ስጋ ደከማ ስለሆነ ነዉ። እግዚአብሔር ግን ኢየሱስ ክርስቶስን በኃጢአተኛ ስጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት ልኮ ለሕግ ያልተቻለውን ኃጢአትን የመኮነን(የማውገዝ) እና የሚያምኑትን ሁሉ የማጽደቅ ስራ በኢየሱስ ስጋ ሰርቷል! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! ኃጢአት በኢየሱስ ስጋ በጠንካራው ተወግዟል! ስለዚህ በኢየሱስ ለምናምን ለእኛ ኃጢአት ጠንካራ ሰይሆን በጠንከረ ሁኔታ የተወገዘ እና ሃይል የሌላው ነው! ኃጢአት አይገዛችሁም የተባልነው ለዚህ ነዉ። ለምሳሌ አንድ ማህበረሰብ በጠንካራ መልኩ የሚያወግዘው የትኛውም አይነት ልምምድ በዚያ ማሕበረሰብ ውስጥ መስፋፋት መሰልጠን አይችልም። ይህ ነዉ በኃጢአት ላይ የደረሰበት! በኢየሱስ ስጋ ተወግዟል! በኋለኛው አዳም እና በዘሩ ላይ መሰልጠን እንደማይችል ተረድቷል!! የእግዚአብሔር ልጆች ኃጢአት ተወግዟል/ተኮንኗል/ በእኛ ላይ ሃይል የለው መሰልጠን አይችልም! ክብር ኃጢአትን በኢየሱስ ስጋ ለኮነነው ለእግዚአብሔር ይሁን! “ከሥጋ የተነሣ ስለ ደከመ ለሕግ ያልተቻለውን፥ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት ልኮ አድርጎአልና፤ እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በማንመላለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘንድ ኃጢአትን በሥጋ ኰነነ።” — ሮሜ 8፥3-4 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

Are you there Bible students?....i love you my brothers and sister❤....and you can do nothing about it!😁. I continue to love you all.😍

የእግዚአብሔር ቃል ሕይወት አለው!🤔 The word of God is Living! +++እንዴት መጥፎ ሃሳቦችን እና ልምምዶችን ማሸነፍ እችላለሁ? እስከመጨረሻው ስሙት😍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

የእግዚአብሔር ቃል ሕይወት አለው!🤔 The word of God is Living! +++እንዴት መጥፎ ሃሳቦችን እና ልምምዶችን ማሸነፍ እችላለሁ? እስከመጨረሻው ስሙት😍 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

Bigger everyday!🔥🔥 I have Jesus in my life Living for his Glory I'm on fire everyday And nothing can stop me Doesn't matter what i face I am getting bigger everyday, 🔥🔥🔥🔥 Getting bigger everyday Getting bigger everyday No limitation, we have taken over, We are getting bigger everyday! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 -Moses bliss

-terry macalmon -you deserve the Glory! Wonderful praise and worship song! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

The greatest revival that the world has ever seen...is coming....and in that revival the gifts of the Spirit are going to be poured out...🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ትላንት የለጠፍኩት የጸሎት ጥሪ የመጀመሪያው የጸሎት ነጥብ ግድያዎችን በመቃወም ጸልዩ (pray against assassinations) ይላል። አስተውሉ ግድያ አይደለም የሚለው #ግድያዎች( assassinations) ነው የሚለው: አንድ አይደለም! "assassination" ማለት ምን ማለት ነዉ? ፖሎቲካዋ የሆነ አጀንዳ ያለው ግድያ ማለት ነዉ! ዛሬ በሆነው ነገር በጣም አዝኛለሁ! ነገር ግን እኔ በራዕይ የተመለከትኩት በጣም የከፋ ነዉ! ይሄ ፈጽሞ እንዳይሆን እየጸለይኩ ነዉ: ለአንዳንድ እናቶቼም ራዕዩን ገልጬላቸዋለሁ አብረን እየጸልይን ነዉ እናንተም ጸልዩ....