fa
Feedback
TheDeepThingsOfGod

TheDeepThingsOfGod

رفتن به کانال در Telegram

Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!

نمایش بیشتر
1 810
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
The book of Romans We'll be back soon... @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod
The book of Romans We'll be back soon... @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

በዚህኛው ሕይወት የአምላክን እውቀት ያገኘ ሰው ምንም ባያገኝ አትርፏል ማለት ይቻላል። በዚህ ዓለም ካሉ ለማሳትና ለማጥፋት ከተሰሩ ነገሮች ሁሉ ላይ ትኩረታችሁን አንስታችሁ መንፈሳዊ ታላቅነት ፈልጉ ሁሉም ይገዙላችኋል፥ እግዚአብሔርን ማወቅ የድል ሁሉ መጀመሪያ ነው። @TheDeepThingsOfGod

የተራራ የጸሎት ጉዞ🔥 ወጣቶች ወንጌል የሚሰበክባቸው ያመሩ መቅደሶች እናንተ ናችሁ! በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቃሉና በመንፈሱ ተሞልታችሁ ተነሱ። @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

ከ400 የማያንሱ ወጣቶች የተገኙበት የጸሎት ፕሮግራም... ትውልድ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ተመልከት🔥 የዛሬው የጸሎት ፕሮግራም ተጠናቋል በጸሎት አብራችሁን የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የቃሉን ደጆ
ከ400 የማያንሱ ወጣቶች የተገኙበት የጸሎት ፕሮግራም... ትውልድ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ተመልከት🔥 የዛሬው የጸሎት ፕሮግራም ተጠናቋል በጸሎት አብራችሁን የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የቃሉን ደጆች ይክፈትላችሁ መንፈሱን አትረፍርፎ ይስጣችሁ! @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

☝️Follow me on Instagram ☝️

Deep insight by prophet Emmanuel makandiwa. https://www.instagram.com/tv/CUCkttkolGG/?utm_medium=share_sheet

ሁላችሁም ስሙት --- ስለ ቅዳሜው የተራራ የጸሎት ፕሮግራም 🔥 ጠላት የዘራው ዛር የሚነቀልበትና አድስ መለኮታዊ የሪቫይቫል ዘር የሚዘራበት ጊዜ! @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

ወደ ሮሜ ጥናት በቅርቡ እመለሳለሁ አሁን የግል የጸሎት እና የጾም ጊዜ ስለሆንኩ ነው። እስክመለስ ድረስ የቀደሙትን ጥናቶች አዳምጡ አንብቡ ጸልዩ። በርቱልኝ የእግዚአብሔር ልጆች! 🔥 ❤

ክፍል አራት ያገኘሀውን ያንን ሰው አክብረው ~ በልጅ ዳን የመከባበር ሕግን ከተፈጥሮ መማር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

🔥 Don't miss! ሆሳዕና ያላችሁ ቤተሰቦቼ እና ሌሎችም ወንድሞች እና እህቶች በቀን 28/05/2014 ዓ.ም የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ የተራራ የጸሎት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል የጌታ መንፈስ ድንቅ ነገር
🔥 Don't miss! ሆሳዕና ያላችሁ ቤተሰቦቼ እና ሌሎችም ወንድሞች እና እህቶች በቀን 28/05/2014 ዓ.ም የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ የተራራ የጸሎት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል የጌታ መንፈስ ድንቅ ነገር ያደርጋል። ማሳሰቢያ:-ቀድማችሁ ሳትመዘገቡ መሄድ ስለማትችሉ አሁኑኑ ስልክ ቁጥሮቹን በመጠቀም ተመዝገቡ። @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

አይኖቼ አይተዋል! ተመልክቻለሁ! ጌታችን ኢየሱስ በታላቅ ግርማ በድንገት ይመጣል! መጫወት አቁሙ። ወደ ጸሎት! ወደ ጾም! ወደ ቃሉ! ወደ አገልግሎት! ወደ ዝግጅት! “ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው እነዚያ ባሪያዎች ብፁዓን ናቸው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ታጥቆ በማዕድ ያስቀምጣቸዋል ቀርቦም ያገለግላቸዋል።” — ሉቃስ 12፥37 Mine eyes have seen the Glorious Coming of the Lord! Time to wake up! it's not time to play. @ProphetVictor @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

ክፍል ሦስት ያገኘሀውን ያንን ሰው አክብረው ~ በልጅ ዳን የኢየሱስ የማክበር ልምምድ? ክፍል አራትን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

3⃣

ክፍል ሁለት ያገኘሀውን ሰው አክብረው ~ በልጅ ዳን። የሚያስገርም ትምህርት🔥 ሕይወት ለዋጭ እና አይን ከፋች ትምህርት! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

🔥ምድሪቱና ትውልዱ ላይ ያለውን ጨለማ በእውነትና በመንፈስ ሃይል እንመታለን!😀 ወዳጆቼ በዚህ ቻናል የሚለቀቁ መልእክቶችን ዝም ብላችሁ ለሺዎች ሼር አድርጉ ከባድ ስራ እየተሰራ ነው!

ክፍል አንድ ያገኘሀውን ሰው አክብረው ~ በልጅ ዳን። የሚያስገርም ትምህርት🔥 ሕይወት ለዋጭ እና አይን ከፋች ትምህርት! የማክበር ሕግ ተብራርቷል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

ከሮሜ ትምህርት በተጨማሪ አዲስ አይን የሚከፍቱ እና ሕይወትን የሚለውጡ ትምህርቶች በልጅ ዳን በዚህ ቻናል ይቀርባሉ። የማክበር ሕግን እንማራለን! ያለማክበር በሽታ ከለብን በዚህ ብርሃን እንፈውሳለን🔥 ተወጋጁ! ተዘጋጁ! ተዘጋጁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

የሮሜ ጥናት ደረጃ ሰባት: ሮሜ 5፥12--14 --21 በአዳምና በኢየሱስ መካከል ያለው ንጽጽር የቃሉ ወዳጆች ሼር አድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

የመዝሙር ግብዣ🔥 ላለፉት አምስት አመታት የለማቋረጥ ጌታን እንድፈልገው የረዳኝ መዝሙር ነው😭 ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ~ አረ ቸኮለብኝ ልቤ!😭 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod