TheDeepThingsOfGod
前往频道在 Telegram
1 810
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
1 810
በዚህኛው ሕይወት የአምላክን እውቀት ያገኘ ሰው ምንም ባያገኝ አትርፏል ማለት ይቻላል።
በዚህ ዓለም ካሉ ለማሳትና ለማጥፋት ከተሰሩ ነገሮች ሁሉ ላይ ትኩረታችሁን አንስታችሁ መንፈሳዊ ታላቅነት ፈልጉ ሁሉም ይገዙላችኋል፥ እግዚአብሔርን ማወቅ የድል ሁሉ መጀመሪያ ነው።
@TheDeepThingsOfGod
1 810
የተራራ የጸሎት ጉዞ🔥
ወጣቶች ወንጌል የሚሰበክባቸው ያመሩ መቅደሶች እናንተ ናችሁ! በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቃሉና በመንፈሱ ተሞልታችሁ ተነሱ።
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
ከ400 የማያንሱ ወጣቶች የተገኙበት የጸሎት ፕሮግራም...
ትውልድ ሆይ የእግዚአብሔርን ቃል ተመልከት🔥
የዛሬው የጸሎት ፕሮግራም ተጠናቋል በጸሎት አብራችሁን የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የቃሉን ደጆች ይክፈትላችሁ መንፈሱን አትረፍርፎ ይስጣችሁ!
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
Deep insight by prophet Emmanuel makandiwa.
https://www.instagram.com/tv/CUCkttkolGG/?utm_medium=share_sheet
1 810
ሁላችሁም ስሙት --- ስለ ቅዳሜው የተራራ የጸሎት ፕሮግራም 🔥
ጠላት የዘራው ዛር የሚነቀልበትና አድስ መለኮታዊ የሪቫይቫል ዘር የሚዘራበት ጊዜ!
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
ወደ ሮሜ ጥናት በቅርቡ እመለሳለሁ አሁን የግል የጸሎት እና የጾም ጊዜ ስለሆንኩ ነው። እስክመለስ ድረስ የቀደሙትን ጥናቶች አዳምጡ አንብቡ ጸልዩ።
በርቱልኝ የእግዚአብሔር ልጆች! 🔥 ❤
1 810
ክፍል አራት
ያገኘሀውን ያንን ሰው አክብረው
~ በልጅ ዳን
የመከባበር ሕግን ከተፈጥሮ መማር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
🔥 Don't miss!
ሆሳዕና ያላችሁ ቤተሰቦቼ እና ሌሎችም ወንድሞች እና እህቶች በቀን 28/05/2014 ዓ.ም የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ የተራራ የጸሎት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል የጌታ መንፈስ ድንቅ ነገር ያደርጋል።
ማሳሰቢያ:-ቀድማችሁ ሳትመዘገቡ መሄድ ስለማትችሉ አሁኑኑ ስልክ ቁጥሮቹን በመጠቀም ተመዝገቡ።
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
አይኖቼ አይተዋል! ተመልክቻለሁ!
ጌታችን ኢየሱስ በታላቅ ግርማ በድንገት ይመጣል!
መጫወት አቁሙ።
ወደ ጸሎት! ወደ ጾም! ወደ ቃሉ! ወደ አገልግሎት! ወደ ዝግጅት!
“ጌታቸው በመጣ ጊዜ ሲተጉ የሚያገኛቸው እነዚያ ባሪያዎች ብፁዓን ናቸው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ታጥቆ በማዕድ ያስቀምጣቸዋል ቀርቦም ያገለግላቸዋል።”
— ሉቃስ 12፥37
Mine eyes have seen the Glorious Coming of the Lord!
Time to wake up! it's not time to play.
@ProphetVictor
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
ክፍል ሦስት
ያገኘሀውን ያንን ሰው አክብረው
~ በልጅ ዳን
የኢየሱስ የማክበር ልምምድ?
ክፍል አራትን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
ክፍል ሁለት
ያገኘሀውን ሰው አክብረው ~ በልጅ ዳን።
የሚያስገርም ትምህርት🔥
ሕይወት ለዋጭ እና አይን ከፋች ትምህርት!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
🔥ምድሪቱና ትውልዱ ላይ ያለውን ጨለማ በእውነትና በመንፈስ ሃይል እንመታለን!😀
ወዳጆቼ በዚህ ቻናል የሚለቀቁ መልእክቶችን ዝም ብላችሁ ለሺዎች ሼር አድርጉ ከባድ ስራ እየተሰራ ነው!
1 810
ክፍል አንድ
ያገኘሀውን ሰው አክብረው ~ በልጅ ዳን።
የሚያስገርም ትምህርት🔥
ሕይወት ለዋጭ እና አይን ከፋች ትምህርት! የማክበር ሕግ ተብራርቷል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
ከሮሜ ትምህርት በተጨማሪ አዲስ አይን የሚከፍቱ እና ሕይወትን የሚለውጡ ትምህርቶች በልጅ ዳን በዚህ ቻናል ይቀርባሉ።
የማክበር ሕግን እንማራለን! ያለማክበር በሽታ ከለብን በዚህ ብርሃን እንፈውሳለን🔥
ተወጋጁ! ተዘጋጁ! ተዘጋጁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
የሮሜ ጥናት
ደረጃ ሰባት: ሮሜ 5፥12--14 --21
በአዳምና በኢየሱስ መካከል ያለው ንጽጽር
የቃሉ ወዳጆች ሼር አድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
1 810
የመዝሙር ግብዣ🔥
ላለፉት አምስት አመታት የለማቋረጥ ጌታን እንድፈልገው የረዳኝ መዝሙር ነው😭
ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ~ አረ ቸኮለብኝ ልቤ!😭
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
