ተራኪ | Teraki App
رفتن به کانال در Telegram
https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
نمایش بیشتر7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
7 475
በ56ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ገና በወጣትነት ተስፋ መቁረጥን ምን አመጣው?
https://terakiapp.page.link/QvaPKiCF5rizqwT99
7 475
አዲስ ፖድካስት - ጠብታ ሃሳብ
ሰላም ይዲዲያና ትንሳኤ ነን፤ ሁሌም ሀሳቦችን እያነሳን የምንጫወትና የምንሟገት፥ ያወቅነውንም በቻልነው መጠን ለመኖር የምንጥር ጓደኛሞች።
በዚህ ፖድካስት ከሕይወት ዋና ጥያቄዎች መሃከል እንደ ማንነት? “እንዴት ትርጉምና ዓላማ ያለው ኑሮ መኖር ይቻላል?” ከሚለው እስከ “ቲማቲም ፍሩት ከሆነ፥ ካችአፕ ጁስ ነው እንዴ?” እስከሚሉት ጥያቄዎች ይነሳሉ። ምን አለፋቹ ከገደብ ውጭ የሆነ ጥያቄ የለም። መልስ ላይኖረን ይችላል ነገር ግን ሁልጊዜም ጠብታ ሃሳብ እንደሚኖረን እርግጠኞች ነን። ስለዚህ የዚህ ሃሳቦችን የመመርመር ጉዞአችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛችኋለን። ጠብታ ሀሳብ ይውሰዱ፤ ጠብታ ሀሳብ ያቅርቡ፤ ሞገዱን ይቀላቀሉ።
https://terakiapp.page.link/VzHpvCHcfdUVKLLcA
7 475
በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የጥቅምት 14 ፣ 2014 የቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/uo3j5myaCVJxAxMn6
7 475
በ አዲሱ የ Vintage ፖድካስት ክፍል
ትንበርክኮ Propose ማድረግ ፕራንክ እና ሌሎችም ከማርታ ፊዬ ጋር
https://terakiapp.page.link/uQTC9Jccwgj8AXao8
7 475
በ አዲሱ የ Bright Talks ፖድካስት ክፍል
Confused 🤨 but sure ግራ መጋባት ግን እርግጠኛ
https://terakiapp.page.link/ovf6HFHYWefTgDe86
7 475
በአዲሱ የ Sost Kilo | ሦስት ኪሎ ፖድካስት ክፍል
የእውነት እውነት ፥ እወድሻለሁ !
https://terakiapp.page.link/DjaWTwgYfHHAr3i26
7 475
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - ዲቦራ
ዲቦራ - "ከጨለማ ባሻገር ብርሃን አለ" የተሰኘው መጽሐፍ በአባዱላ ገመዳ ተጽፎ የቀረበ ሲሆን ርእሱን ዲቦራ ያሉት በመጨረሻ ልጃቸው የዳውን ሲንድሮም ህመም ያለፉበትን ጉዞ ስለሚተርክ ነው። መፅሀፉ ዲቦራ ከመፀነሷ በፊት ጀምሮ የምርጫ 2002 ያሉ ትኝቶች አያይዘው ዲቦራ አሁን እስካለችበት ሁኔታ ድረስ ይተርካል። ተራኪ ላይ ያድምጡ፡፡
✍🏽ድርሰት - አባዱላ ገመዳ
▶️ዲቦራ - https://terakiapp.page.link/ptAyso2oSzRbjenS9
#ዲቦራ #ትረካ
7 475
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - ዲቦራ
ዲቦራ - "ከጨለማ ባሻገር ብርሃን አለ" የተሰኘው መጽሐፍ በአባዱላ ገመዳ ተጽፎ የቀረበ ሲሆን ርእሱን ዲቦራ ያሉት በመጨረሻ ልጃቸው የዳውን ሲንድሮም ህመም ያለፉበትን ጉዞ ስለሚተርክ ነው። መፅሀፉ ዲቦራ ከመፀነሷ በፊት ጀምሮ የምርጫ 2002 ያሉ ትኝቶች አያይዘው ዲቦራ አሁን እስካለችበት ሁኔታ ድረስ ይተርካል። ተራኪ ላይ ያድምጡ፡፡
✍🏽ድርሰት - አባዱላ ገመዳ
▶️ዲቦራ - https://terakiapp.page.link/ptAyso2oSzRbjenS9
#ዲቦራ #ትረካ
7 475
በአዲሱ የ ቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል
የ12ኛ ክፍል መልቀቀያ ፈተና ፣ ፆታዊ ጥቃት እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ከአቤል ገ/ኪዳን ጋር
https://terakiapp.page.link/9rxBrd11LewFaDNb7
7 475
አዲስ ፖድካስት - The Awaze Podcast
ትንሳኤ እና እንግዶቿ ወጣት ከመሆን ጋር ተያይዞ የሚመጡ ሀሳቦችን እና ስሜቶችን በጥልቀት ይዳስሳሉ። ወጋችን "አእምሯችንን ነጻ ስለማውጣት፣ የተለያዩ አመለካከቶቻችንን ስለማጉላት እና ችግሮች ስለማስወገድ ነው" ይሉናል አዋዜ ፖድካስቶች።
ተራኪ ላይ ያድምጡ!
https://terakiapp.page.link/Z2mXnPYonp6chfBm8
