ተራኪ | Teraki App
رفتن به کانال در Telegram
https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
نمایش بیشتر7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
7 475
በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ብዙ Appኦችን በአንድ App መጠቀም | Meda Super App
https://terakiapp.page.link/X5ZQ7HtXk4rDiws17
7 475
አዲስ ፖድካስት - Bright Talk Podcast
Bright Talk ፖድካስት ለወጣቶች እና ታዳጊ ኢትዮጵያውያን በዚህ አለም ላሉ ችግሮች መፍትሄ የሚሆን ማህበረሰብን ለመገንባት ታስቦ ተዘጋጅቶ በቤተልሔም የሚቀርብ ፖድካስት ነው።
https://terakiapp.page.link/3Zj5k5AXWecFnz878
7 475
በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል
ከ 5 ኪሎ ወደ Amazon | ከ ኤልሻይ ካሱ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://terakiapp.page.link/43wQxKqp8DPfMQpd6
7 475
በአዲሱ የ Wisdom Ethiopia Amharic Podcast ክፍል
Forgiveness (ይቅር ማለት)
https://terakiapp.page.link/FHngew1YdwY1gQpw5
7 475
በአዲሱ የ Stick Figures Have Feelings too ፖድካስት ክፍል
Andrew Tate never surprised me- here is why
https://terakiapp.page.link/z5S37k9Ggt532Brd6
7 475
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - ቶማስ ሳንካራ
ቶማስ ሳንካራ ምድር ላይ ለ37 ዓመታት ብቻ የተራመደ ነገር ግን በማእበል የማይጠፋ ዱካ አሳርፎ ያለፈ የዘመናችን አፍሪካዊ አብዮተኛ ነው።
ቶማስ ሳንካራ - ጥቁሩ አብዮተኛ የተሰኘው መፅሀፉ ስለ ቶማስ ሳንካራ የተፃፉ መፅሀፍትን፣ ጋዜጣዎችን፣ ዜናዎችን አንድ ላይ በማድረግ ወጥ የሆነ የቶማስ ሳንካራን ህይወት ታሪክ፣ አስተዳደጉን፣ የስልጣን ዘመኑ እና ተግዳሮቶቹን ዘርዘር አድርጎ ይተርካል፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ!
✍🏽ድርሰት - ሰሎሞን ዳኜ ቸኮል
🎙ትረካ - ናትናኤል ጥላዬ
▶️ቶማስ ሳንካራ - ጥቁሩ አብዮተኛ - https://terakiapp.page.link/khpadkE1YLCTyAqp7
#ቶማስሳንካራ #ትረካ
