ተራኪ | Teraki App
رفتن به کانال در Telegram
https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
نمایش بیشتر7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
7 475
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - በፍቅር ላይ ሾተላይ
ታሪኩ ከማህበረሰባችን አኗኗርና የኖሮ ደረጃ በመነሳት በሴት እህቶቻችን ላይ ሊደርስ ሚችለውን የህይወት ውጣ ውረድ በስፋት የምንቃኝበት ልብ ሰቃይ የፍቅር ታሪክ ነው፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ!
▶️ በፍቅር ላይ ሾተላይ - https://terakiapp.page.link/m5FcsuEe9DXF6ppv5
#ምርኮኛ #በፍቅርላይሾተላይ
7 475
በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል
ጌምችን ምበልፀግ
ጌሞችን ስለማበልፀግ በትንሹ ተመልክተናል። ጌሞችን የማበልፀጊያ ቴክኖሎጂዎች በተለያዩ ጊዜያት እንዴት እንዳዳጉ ፣ አሁን ላይ ምን አይነት ቴክኖሎጂዎችን እንደምንጠቀም እና ኢንዱስትሪው ወደፊት ምን ሊመስል እንደሚችል ለመወያየት ሞክረናል። መልካም ቆይታ።
https://terakiapp.page.link/rQyfmhDWw7dE3rHY8
7 475
በ43ኛው የዳማ ፖድካስት ክፍል
የማህበራዊ ሚዲያ ሃይል።
የማህበራዊ ትስስር ተፅኖ ፈጣሪዎች የምንላቸው ምን አይነት ግለሰቦችን ነው? ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል ሰው የማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይጠቀማል? የማህበራዊ ትስስር ገፆች አቅም ምን ድረስ ነው? እኛ ሀገር ላይ የማህበራዊ ትስስር ተፅኖ ፈጣሪዎች ከመጡ በኋላ ምን አተረፍን ምንስ ከሰርን?
https://terakiapp.page.link/6MHaQPwwR5x4ne71A
7 475
በአዲሱ የስቲክ ፊጉረስ ሃቨ ፌሊንግስ ቶኦ ፖድካስት ክፍል
በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ውድ ትምህርት ቤቶች
https://terakiapp.page.link/pwFrrBfYfpp8xTgf9
7 475
በአዲሱ የጉጉት ፖድካስት ክፍል
ከማያውቋቸው 100 ሰዎች ጋር መገናኘት | ሀና ክብረት
ከማያቸው መቶ ሰዎች ጋር መገናኘት ከባድ ስራ ነው። የዛሬዋ እንግዳ በዚህ ላይ ተሰማርታለች። እስካሁን 22 የማታውቃቸውን ሰዎች አይታለች።
https://terakiapp.page.link/uk1Yv2HoxvTo9uNB9
7 475
በአዲሱ የዘማች ኤፍኤም ፖድካስት ክፍል
የሐምሌ 11 ፣ 2014 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
በአድሱ የዘማች ኤፍኤም ፖድካስት ክፍል በቴክኖሎጂው አለሙ ላይ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የአሜሪካ ተጠቃሚዎችን መረጃአ ወደ ሰርቨሮች እንዳዘዋወረ ፣ የወንበር ማሞቂያዎችን በወርሃዊ ክፍያ ሊያቀርብ እንደሆነ እና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://terakiapp.page.link/VofRxWcAMujjekMKA
7 475
በአዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል ፡ Red Flags in a Relationship
https://terakiapp.page.link/2NrEg3mve8Pm1ooq8
7 475
በ42ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ፍቺ ለትዳር መፍትሄ አይሆኑም።
የፍቺ መንስኤዎች ምንድን ናቸው? ለፍቺ የተቃረበ ትዳር በምን ያስታውቃል? ፍቺ ሲከሰት የበለጠ የሚጎዳው ማነው? ባል? ሚስት? ወይስ ልጆች? ፍቺ ልጆች ላይ ምን አይነት ጫና ያመጣል? ከመፋታት ይልቅ ሌላ መፍትሄ ምን አለ?
https://terakiapp.page.link/QStTSh7Ebay2iww4A
7 475
አዲስ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍ
ከአለም አብረሃ ጋር የተደረገው ቆይታ፡GoodayOn | ጉዳይ
https://terakiapp.page.link/msTfHF5yy9u7kDJi8
7 475
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - ምርኮኛ
የቆንጂት ብርሃን የሆነው ድርሰት የአብዮቱን መፈንዳት ተከትሎ በተፈጠረው የፖለቲካ መስመር ልዩነት ኢሐፓን በብዛት የተቀላቀሉት ወጣቶች የደረሰባቸውን፣ አንድ ትውልድ መስዋእትነት የከፈለበትን ሊታመን የማይችል የሰው ልጅ ጭካኔ የታየበትን አስከፊ ጊዜ ወደሆላ ወስዶ ያስቃኛል፣ ወጣቶቹ በከፍተኛ የአላማ ጽናት መስዋእትነት በመክፈል በደማቸው ጽፈውት ያለፉትን የዛን እምቦቀቅላ ትውልድ ታሪክ ህይወት ዘርቶ በልቦለድ መልክ ፍሬህይወት የተባለች ለጋ ወጣትን ዋና ገፀ ባህሪ በማድረግ ግሩም በሆነ ቋንቋ ይተርካል።
▶️ ምርኮኛ - https://terakiapp.page.link/zSctEEBViVfxsZha6
#ምርኮኛ #ትረካ
7 475
አዲስ ፖድካስት - NatiPedia
NatiPedia የአማርኛ የቴክኖሎጂ ፖድካስት
https://terakiapp.page.link/cW9y2LZ3oxSw1z6s6
7 475
አዲስ ፖድካስት - MERI
MERI Podcast: ክፍል ፬ ፡ ከውጪ አገልግሎት ማግኘት
https://terakiapp.page.link/ERskaUNUf3MWhX5a6
