fa
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

رفتن به کانال در Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

نمایش بیشتر
7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል የተጨቆነ ንዴት| Repressed anger ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሰው ላይ ጥፍት ምንል ማይያዝ በሀሪ ያለን ንግግሮችን
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል የተጨቆነ ንዴት| Repressed anger ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሰው ላይ ጥፍት ምንል ማይያዝ በሀሪ ያለን ንግግሮችን ምንሸሽ ሰዋች ግን በጤናችን ይመስላችኋል? እውነት ሰዋች አለመናደድ ይችላሉ? ንዴትን አለመረዳት ወይስ ጭራሽ አለመናደድ? በዛሬው ክፍል ሳናውቀው ስለምናዳፍነው ንዴት ትንሽ ነገር ልበላቹ። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "መርካቶ በለቡ፤ ከሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ተነስቶ የሸቀጣ ሸቀጥ እቃዎች አከፋፋይ የሆነው ባለ ሱቅ" እንደ ባለ ሱቅ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In our
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "መርካቶ በለቡ፤ ከሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ተነስቶ የሸቀጣ ሸቀጥ እቃዎች አከፋፋይ የሆነው ባለ ሱቅ" እንደ ባለ ሱቅ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In our day-to-day lives, we come across various professions that serves our society. Today, we delve into the world of Bale Suk, where Asrat Tura, a dedicated shopkeeper and businessman, unveils the untold aspects of running a shop. Through his life journey, Asrat shares how he transformed his modest shop into a thriving wholesale business. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እንደ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የጥቅምት 27 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የጥቅምት 27 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Sam Bankman ጥፋተኛ ሆኖ ስለመገኘቱ ፣ Apple በአዲሱ ዝግጅት ላይ ምን እንዳስተዋወቀ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Ts Sport Podcast ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ላይ ያተኮሩ እግር ኳሳዊ ትንታኔዎች የሚቀርቡበት ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ኮፊ ሀውስ ያዋጣል? | Coffee is Chemistry! | ሐበሻ ቡናን ገድለን ነው የምንጠጣው ከ ቃልአብ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ኮፊ ሀውስ ያዋጣል? | Coffee is Chemistry! | ሐበሻ ቡናን ገድለን ነው የምንጠጣው ከ ቃልአብ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቃልአብ ፈንታ፡ የ ቃልአብ ኮፊ መስራች እና ባለቤት ነው። በሙያው ባሬስታ ሲሆን የ 2020 National Barista Champion በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ፡ በተጨማሪም ቡና ቀማሽ(Cupper) ባለሙያ ነው። በቆይታችን ስለ ቡና ልዩነት፣ ኮፊ ሐውስ፣ passion እና የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ሁሉም ሀብታም እየሆነ ነው | One person business model ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከጥንት ጀምሮ የንግድ ስራዎች እ
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ሁሉም ሀብታም እየሆነ ነው | One person business model ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከጥንት ጀምሮ የንግድ ስራዎች እና የይዘት ፈጠራዎች እንዴት እንደነበሩ እንነጋገራለን, ነገር ግን ዘመናዊ እና ባህላዊ ስራ ፈጣሪዎች በዲጂታል ዘመን ተጀምረዋል. በዲጂታል ሚዲያ መጨመር፣ ብዙ ሥራ ፈጣሪዎች ዲጂታል ሚዲያ የሚሰጡትን እድሎች ተጠቅመዋል። ከስራ ፈጣሪዎች ስለ ንግድ ስራዎቻቸው ቪዲዮዎችን ከመፍጠር ጀምሮ ይዘትን በመፍጠር ክህሎታቸውን እስከማሳየት ድረስ ማህበራዊ ሚዲያ ሰዎች ችሎታቸውን የሚያሳዩበት እና ንግዶቻቸውን የሚያሳድጉበት መድረክ ሆኗል። በመንገዱ ሁሉ የራሳችንን ተሞክሮ እና ያስተማረንን እናካፍላለን። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከሲራክ ጌታቸው ጋር የተደረገ ቆይታ | Bermelfest ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, the hosts have a compell
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከሲራክ ጌታቸው ጋር የተደረገ ቆይታ | Bermelfest ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, the hosts have a compelling conversation with Shega Events, the organizer of the beloved local event, Bermel Fest. They discuss Shega Events' journey from humble beginnings to establishing Bermel Fest as a community cornerstone. The episode explores the challenges faced, the triumphs achieved, and the secrets behind the event's success. Listeners gain insight into how Shega Events navigated event organizing, secured sponsors, and discovered their passion for bringing people together. Tune in for an inspiring glimpse into the dedication and creativity required in event planning, celebrating the spirit of community and creativity on the Gugut podcast! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል የድህረ ወሊድ ድባቴ| Post-partum Depression ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል የታንኳ ቤተሰብ ሄቨን እና ሎዛ ከዶ/
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል የድህረ ወሊድ ድባቴ| Post-partum Depression ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል የታንኳ ቤተሰብ ሄቨን እና ሎዛ ከዶ/ር ይደነቅአብ ጋር በመሆን #ድህረወሊድድባቴ ላይ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ ሲሆን አብሮትም ትረካ በማቅረብ #ከመድሎነፃነትን ያንፀባርቃሉ። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

ተራኪ ላይ ከሚገኙ የመጽሃፍት ዘውጎች ውስጥ የትኛው ለእናንተ የበለጠ ተመራጭ ነው?
Anonymous voting

🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል ፎቶግራፈር መክብብ ታደሰ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የፎቶግራፍ ባለሞያው መክብብ ታደሰ የፖድካስታችን እንግዳ ነበር፡፡ ከሙያው ጋር በተያያዘ በርካታ
🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ  ፖድካስት ክፍል ፎቶግራፈር መክብብ ታደሰ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ የፎቶግራፍ ባለሞያው መክብብ ታደሰ የፖድካስታችን እንግዳ ነበር፡፡ ከሙያው ጋር በተያያዘ በርካታ ጉዳዮችን አንስተን ተጨዋውተናል፡፡ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ቪንቴጅ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል የ Rap ጉራማይሌ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Yimra is a talented musician who has been making music for over a
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል የ Rap ጉራማይሌ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ Yimra is a talented musician who has been making music for over a decade. He discovered his passion for music at the young age of 10 and has been honing his craft ever since. Yimra's musical style is a unique blend of hip-hop and rap, with influences from his Ethiopian heritage. He is known for his ability to seamlessly switch between rapping in Amharic and English, showcasing his versatility as an artist. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል ፌሚኒዝም ፣ ትዳር እና የፍቅር ግንኙነት ከትዳር አማካሪው አብነት አዩ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት ስለፍቅር ግንኙነት
🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ  ፖድካስት ክፍል ፌሚኒዝም ፣ ትዳር እና የፍቅር ግንኙነት ከትዳር አማካሪው አብነት አዩ ጋር ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት ስለፍቅር ግንኙነት ፣ ትዳርና ፌሚኒዝም ዙርያ ከትዳር አማካሪው አብነት አዩ ጋር ቁይታ አድርገናል፡፡ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ቪንቴጅ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል ስለ Gugut ፖድካስት፣ chatGPT ፣ ሙዚቃ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት እንግዳችን ጉጉት ፖድካስት ላይ ከካሜራ ጀርባ
🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ  ፖድካስት ክፍል ስለ Gugut ፖድካስት፣ chatGPT ፣ ሙዚቃ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ የዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት እንግዳችን ጉጉት ፖድካስት ላይ ከካሜራ ጀርባ የሚታወቀው ብሩክ ነው፡ ከብሩክ ጋር ስለጉጉት ፖድካስት ፣ chatgpt ፣ ስለሙዚቃ እና ሌሎችም ጉዳዮች አውርተናል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ቪንቴጅ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል ስለየጡት ካንሰር እናውራ| Conversations on Breast Cancer ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል የካንሰር ግንዛቤ ማ
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል ስለየጡት ካንሰር እናውራ| Conversations on Breast Cancer ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል የካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ምክንያት በማድረግ የታንኳ ቤተሰብ ሎዛ ከዶ/ር እየሩሳሌም ጋር በመሆን ስለ #ጡትካንሰር ይወያያሉ። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል በሁለት አመት ውስጥ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, the hosts share their podcast's growth story ov
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል በሁለት አመት ውስጥ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, the hosts share their podcast's growth story over two years, discussing YouTube revenue, advertiser collaborations, and the progress of their merchandise line. Listeners gain insights into their entrepreneurial journey, learning about successful partnerships. The episode provides a behind-the-scenes look at their podcast's evolution, offering valuable industry wisdom and future aspirations. Whether you're a content creator or a fan, this episode offers a deep dive into their entrepreneurial adventures and podcast success. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ራእይ ይኑረን ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, the hosts engage in an insightful discussion with T
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ራእይ ይኑረን ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, the hosts engage in an insightful discussion with TikTok content creator Feven, focusing on the Law of Attraction and Law of Manifestation. Together, they explore these universal concepts and their practical applications in daily life. The conversation also delves into topics like virtue signaling, proactive living, and the challenges of accepting one's mistakes. With Feven's expertise and the hosts' engaging dialogue, listeners gain valuable insights into self-discovery, personal growth, and authenticity. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል የውስጥ ስብራት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ከቸርነት አለሙ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል የውስጥ ስብራት ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ከቸርነት አለሙ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Melhik #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል #13 በኃይሉ ሙሉጌታ እራስን ስለመፈለግ ፣ ከሱስ የወጣበት መንገድ ፣ ጉዞ አድዋ እና ስለ ፊልም ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በ13ኛ የቪንቴጅ ፖድካ
🎙🎧በ አዲሱ የ ቪንቴጅ  ፖድካስት ክፍል #13 በኃይሉ ሙሉጌታ እራስን ስለመፈለግ ፣ ከሱስ የወጣበት መንገድ ፣ ጉዞ አድዋ እና ስለ ፊልም ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በ13ኛ የቪንቴጅ ፖድካስት ክፍል በኃይሉ ሙሉጌታ ስለ depression, ከማህበረሰብ ስለ መገለል፣ ስለ ጉዞ አድዋ ፣ ስለ ፊልም እና ሌሎች ጉዳዮች አጫውቶናል፡፡ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ቪንቴጅ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የጥቅምት 20 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የጥቅምት 20 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። X የፊንቴክ ትግብራ ሊጀመር እንደሆነ ፣ Spider-man 2 ጌም በዐጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ሽያጭ እንዳገኘ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል Barbie vs Oppenheimer: The Fear of Missing Out ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of the Netsan
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል Barbie vs Oppenheimer: The Fear of Missing Out ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of the Netsanet Podcast, listeners are invited to delve deep into the captivating world of film and psychology. They are encouraged to brace themselves as the hosts unravel the epic clash between Oppenheimer and Barbie, exploring the depths of the messages embedded within these films. The episode delves into the profound impact these movies have on shaping our worldview, intricately weaving threads of feminism and geopolitical intrigue. Join the conversation as the hosts dissect the layers of meaning, offering fresh perspectives and critical insights. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት