fa
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

رفتن به کانال در Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

نمایش بیشتر
7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል አዲሱ አርሰናል፤ በርናዶ ሲልቫ ፤ ቫንዳይክ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል የቶትንሀም አስደናቂ ብቃት ሚስጥር ስለ አዲሱ አር
🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል አዲሱ አርሰናል፤ በርናዶ ሲልቫ ፤ ቫንዳይክ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል የቶትንሀም አስደናቂ ብቃት ሚስጥር ስለ አዲሱ አርሰናል የብሬንትፎርድ Money Ball የዩናይትድ እና ሲቲ ፤ የሊቨርፑ ጨዋታ ላይ የተመረጡ ሀሳቦች ተነስተውበታል ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ValorInsight #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "Plus size (ወፍራም) ሞዴል፤ ሜካፕ አርቲስት፤ ማርኬተር" ከዮኪ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Welcome to today's
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "Plus size (ወፍራም) ሞዴል፤ ሜካፕ አርቲስት፤ ማርኬተር" ከዮኪ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ Welcome to today's episode featuring Yokab Alem, a plus-size model and makeup artist. Get ready to be inspired by her journey of self-acceptance and celebrate beauty in all its forms as shares her inspiring work and life experiences. Enjoy! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እንደ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ The Scorpions Saga ፖድካስት ክፍል Sparking a Peaceful Co-creation ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In a world where chaos often p
🎙🎧በ አዲሱ የ The Scorpions Saga  ፖድካስት ክፍል Sparking a Peaceful Co-creation ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In a world where chaos often prevails, there is an eternal yearning for the harmonious embrace of peace and justice. The two noble virtues must enterwine and resonate deep within the human spirit. On this episode of The Scorpions Saga, we invite the President of EMSA-ETHIOPIA Yared Kiros, and our surprise guest Yordanos Gebremedhin, to talk about SDG 16 : Peace, Justice and Strong Institutions. Stick around to hear what they say about the controversy and practice of Euthanasia and Abortion, and get an insight on the interesting experiences our guests share in thier clinical rotations, and many more! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #The_Scorpions_Saga #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል Abuse ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ⚠️Trigger Warning⚠️ In this episode of the podcast, listeners are invi
🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል Abuse ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ⚠️Trigger Warning⚠️ In this episode of the podcast, listeners are invited to join the hosts as they bravely tackle the sensitive topic of abuse. With empathy and insight, the hosts delve into the complexities of abuse, exploring its various forms and shedding light on the profound impact it has on individuals and communities. Through candid conversations and expert interviews, they navigate the nuances of this deeply troubling issue, offering support, understanding, and resources for those affected. Tune in to gain valuable insights, raise awareness, and foster a compassionate dialogue surrounding this important societal issue. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ROME #ፖድካስት

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The Psychology of Nature ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In the 33rd episode of Assab Podcast, the hosts exp
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The Psychology of Nature ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In the 33rd episode of Assab Podcast, the hosts explore "The Psychology of Nature" they delve into the impact of natural surroundings on mental well-being, discussing the calming effects of green spaces, stress reduction, and enhanced creativity. Listeners can expect a deep dive into the transformative power of nature on human emotions and cognition. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

ከዚህ በታች ከተጠቀሱት መፅሃፍት ዉስጥ የቱን አንብባችኋል?
Anonymous voting

ስላለፈው የፍቅር ግንኙነታችሁ ስትጠየቁ "ውይይይይይ አታንሱብኝ" ነው የምትሉት? 😔 አንዳንዴ ከተለያየንበት ምክንያት አንጻር በቀላሉ መርሳት ሊከብድ ይችላል ሆኖም ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም በህይወታ
ስላለፈው የፍቅር ግንኙነታችሁ ስትጠየቁ "ውይይይይይ አታንሱብኝ" ነው የምትሉት? 😔 አንዳንዴ ከተለያየንበት ምክንያት አንጻር በቀላሉ መርሳት ሊከብድ ይችላል ሆኖም ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም በህይወታችሁ ስኬታማ መሆን እንዲሁም ራሳችሁን መንከባከብ እና ማሳደግ እንደምትችሉ "ያለፈውን የፍቅር ግንኙነታችሁን የምትረሱበት መንገድ" የተሰኘው የመጽሃፍ ትረካ ያሳያል። እንድታደምጡት ጋበዝን! ▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/MYWU #ያለፈውን_የፍቅር_ግንኙነታችሁን_የምትረሱበት_መንገድ #ትረካ #ቅልብጭ

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ሱስ እና ወጣትነት | ወንድነት | ቢዝነስ | purpose ከ ዴቢ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዴቢ እንግዳ: የ ISSA ሰርቲ
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ሱስ እና ወጣትነት | ወንድነት | ቢዝነስ | purpose ከ ዴቢ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዴቢ እንግዳ: የ ISSA ሰርቲፋይድ የግል አሰልጣኝ እና Reformedhub ፖድካስት አዘጋጅ ነው። በነበረን ቆይታም፡ ወንድነት፣ ሱስ፣ ሙዚቃ፣ አላማ፣ ቢዝነስ እንዲሁም የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍሎናል። አብራችሁን ሁኑ! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል Design and the Mindest, with Dagmawi Mebratu ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአርክቴክቸር፣ በኣስተማሪነት እና በውስ
🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል Design and the Mindest, with Dagmawi Mebratu ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአርክቴክቸር፣ በኣስተማሪነት እና በውስጣዊ አስተሳሰብ ልምድ ያለውን አርክቴክት ዳግማዊ መብራቱን ስንቀበል በዚህ ክፍል ተቀላቀሉን። ትክክለኛው አስተሳሰብ በንድፍ ሂደት ላይ እንዴት ተጽእኖ እንደሚያሳድር እና ማህበራዊ ሚዲያ እንዴት እያደጉ ያሉ አርክቴክቶችን እና ፈጠራዎችን ለማነሳሳት እና ለማስተማር ጠቃሚ ግንዛቤዎቹን ያካፍላል የሚሉትን ነጥቦች እናያለን። ወደ ስኬት የመራውን የእድገት፣ ተግዳሮቶች እና የአስተሳሰብ ለውጦች የግል ታሪኩንም ያካፍለናል። የአርክቴክቸር ፍቅር ካልዎት፣ ዲዛይነር ወይም ፈጣሪ ከሆኑ፣ ከባለሙያ እንግዳችን በተሰጠ ተግባራዊ ምክር እና ማበረታቻ የተሞላውን ይህን ክፍል አያምልጥዎ። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #DesignPlusThought #ፖድካስት

🎙🎧በ97ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል ማትሪክና ጣጣው ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዛሬው የዳማ ፖድካስት ቆይታ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና (ማትሪክ) ውጤትን ተከትሎ ስለተፈጠረው ውዝ
🎙🎧በ97ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል ማትሪክና ጣጣው ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዛሬው የዳማ ፖድካስት ቆይታ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና (ማትሪክ) ውጤትን ተከትሎ ስለተፈጠረው ውዝግብ እንዲሁም በቅርቡ በሀገራችን እየተሰማ ስለመጣው የታዳጊዎች እራስን የማጥፋት ጉዳይ ለመመልከት ይሞከራል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዳማ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል የ Sun optics ታሪክ - ፍራንቻይዝ ሞዴል በኢትዮጵያ - With Berhane Abraha ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዛሬ መነፅርን በሻንጣ ከውጭ
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል የ Sun optics ታሪክ - ፍራንቻይዝ ሞዴል በኢትዮጵያ - With Berhane Abraha ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዛሬ መነፅርን በሻንጣ ከውጭ አገር ከማስመጣት ተነስቶ : አለም ላይ ቁጥር አንድ prescription Lense አምራች ከሆነው ኤስሊየር ኢንተርናሽናል (Essilor international ) ጋር በአጋርነት እስከ መስራት ደረጃ የደረሰውን ሰን ኦፕቲክስ መስራች አቶ ብርሀነ አብረሀ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሰን ኦፕቲክስ ከ11 በላይ ፍራንቻይዝድ ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን: አቶ ብርሀነ ከሰን ኦፕቲክስ በተጨማሪ የማጀስቲክ ፈርኒቸርም መስራች ናቸው ። የብርሀነን ጉዞ የተመለከትንበትን ይህን የመሪ ክፍል ስንጋብዛችሁ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆናችሁ በማመን ነው ተጋበዙልን ። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል ፀጥታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ፀጥታ ከደስታ ሳሙኤል ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው።
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል ፀጥታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ፀጥታ ከደስታ ሳሙኤል ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Melhik #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Social media usage and its dangers - የማህበራዊ ድህረገፅ አጠቃቀም ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On today's e
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Social media usage and its dangers - የማህበራዊ ድህረገፅ አጠቃቀም ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ On today's episode, the host and their co-host delved into the usage of social media within society, particularly focusing on the Christian community. The primary focus of the episode was exploring how social media can be utilized for the glory of God. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ReformedHub #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል ሳምንት ዳሰሳ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዶኩ ሚልነርን ምንድነው ያደረገው? አርሰናል በቼልሲ ለምን ተፈተነ? ማጓየር ምን አይነት ተጨ
🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል ሳምንት ዳሰሳ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዶኩ ሚልነርን ምንድነው ያደረገው? አርሰናል በቼልሲ ለምን ተፈተነ? ማጓየር ምን አይነት ተጨዋች ነው? በቫለር ⚽️ እግርኳስ ላይ ያተኮሩ | ልዩ የሆኑ ፕሮግራሞችን | በተለየ አቀራረብ ያገኙበታል | ፎሎው አርገው ቤተሰብ ይሁኑ። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ValorInsight #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል በሀሳብ መጥፋት | Catastrophizing ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ስንቶቻችን በነገሮች ውጤት ላይ ሁሌም አስፈሪውን እ
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል በሀሳብ መጥፋት | Catastrophizing ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ስንቶቻችን በነገሮች ውጤት ላይ ሁሌም አስፈሪውን እና መጥፎውን ምላሽ ብቻ ማሰብ ራሳችንን ውጥረት ወስጥ ከተናል? ከዚ የግንዛቤ ችግር ጀርባ ያለውን ምክንያት በትንሹም ቢሆን እይታ እንዲሆን ከማውቀው ላካፍላቹ። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል Self Awareness (ራስን መታዘብ ፣ ማወቅ) ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In today's episode, the host delv
🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል Self Awareness (ራስን መታዘብ ፣ ማወቅ) ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In today's episode, the host delves into the topic of Self Awareness (ራስን መታዘብ ፣ ማወቅ). He covers the ideas of ልክ ያጣ መንሰፍሰፍ, ልክ ያጣ ንዴት, and ጭፍን ጥላቻ. Tune in! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል From Our Experiences with Habesha Weddings to Exploring Our Life's Paths ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Thi
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል From Our Experiences with Habesha Weddings to Exploring Our Life's Paths ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ This week's guest, Bantamlak, joins Tsilate and Tsion for a lively conversation about the nuances of wedding planning, with a special emphasis on their personal experiences with Habesha weddings. Come along as they discuss the lively customs and cultural significance of these festivities through anecdotes and perspectives. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል 4ቱ ስምምነቶች | The Four Agreements ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህኛው episode ሰዋች ከራሳችን ጋር ማ
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል 4ቱ ስምምነቶች | The Four Agreements ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህኛው episode ሰዋች ከራሳችን ጋር ማድረግ ስላለብን ስምምነቶች እንነጋገራለን። ሀሳቦቹን የተዋሰሰኩት ከ the four agreements ከሚለው መፅሀፍ ላይ ሲሆን እነዚህ ቀለል ተደርገው የቀረቡ ሀሳቦች በአእለት ተለት ቀናችን በመተግባር የተሻለወ መስተጋብር ከራሳችንም ከሰዋችም ጋር እንዲኖረን እንጠቀምበት ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

እስቲ ከሁለቱ የመጽሐፍት አይነት ወይም ዘውግ የቱ ያስደስታችኋል? 🤔
Anonymous voting