Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
رفتن به کانال در Telegram
* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores
نمایش بیشتر2 921
مشترکین
-424 ساعت
-87 روز
-5130 روز
آرشیو پست ها
+1
#ማስታወቂያ 🎙
ለ6ኛ እና 8ኛ ተፈታኞች 📝
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል እና የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚሰጥባቸዉ የትምህርት አይነቶችን ይፋ አድርጓል
ስለሆነም ሁሉም የመንግስት፣ የግል እና International አስፈታኝ ትምህርት ቤቶች ከላይ በተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች ላይ ተማሪዎችን እንዲያዘጋጁ አስታዉቋል!
📍ተማሪዎች ከሆናችሁ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ፡ https://t.me/fidel4students
ለሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች አካዉንታችንን Follow ያድርጉ👇
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade6 #Grade8 #Ethiopia
#Exam #Tutor #Education
📚 Fidel Tutorial, in collaboration with HUBBITS, has opened a tutoring center at Bulbula Refenti Mall!
It’s a cozy, quiet, and truly inspiring space where students can enjoy one-on-one or small group tutoring — whatever works best for them.
We’re here to help every student shine in a clean, calm, and vibrant environment. 🧹
📍 Visit us at Bulbula Refenti Mall
📲 DM or call to book your spot!
Contact: 0979795154 / 0979795468
#FidelTutorial #HUBBITS #TutoringCenter
#Bulbula #LearningMadeEasy
🌟 What an incredible milestone at Fidel Tutorial!
Over the course of our transformative 3-day tutor training, we empowered over 160 passionate tutors with the skills to shine in their roles, while creating meaningful job opportunities for more than 30 of them. 💼
During this immersive experience, our tutors dove into dynamic sessions on building strong connections with parents and students, mastering effective teaching techniques, and navigating curriculum topics with confidence. The energy, dedication, and growth we witnessed were truly inspiring! 🚀
The ripple effect of this training is already making waves in the education sector, and we’re just getting started. At Fidel Tutorial, we’re committed to deepening our partnerships, fostering closer collaboration, and refining our processes to support our tutors even more.
#EducationForAll #TutorTraining #FidelTutorial #EmpoweringEducators #MakingADifference
#UniversityEntranceExam #Grade_12📚
🆓 Want to Excel in Your University Entrance Exam? 🚀
Fidel Tutorial, starting from October 20, 2025! With expert-led tutorial videos, personalized study plans, and top-notch resources for grades 6–12, we’ll guide you every step of the way to score high and shine bright. 🌟
ፊደል በሚቀጥለት ሰባት ወራት የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ጥሩ ዉጤት አስመዝግበዉ እንዲያልፉ እና በየሳምንቱ ክትትል እየተደረገላቸዉ ከእኛ ጋር ጥናታቸዉን እንዲያደርጉ ምቹ STUDY PLAN (ከ 9 - 12 ) አዘጋጅተናል!
ተማሪዎች ከእናንተ የሚጠበቀዉ ይህን https://t.me/fidel4students የቴሌግራም ቻናል Join አድርጋችሁ መከታተል እና ጥያቄም ካላችሁ ከመላዉ ኢትዮጵያ የተዉጣጡ በሺዎች ከሚቆሩ ተማሪዎች ጋር በ Student Group ላይ መወያየት ትችላላችሁ!
መልካም የትምህርት ዘመን! 📚
ፊደል ቱቶሪያል!
#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade12 #Ethiopia
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
🇪🇹የሰንደቅ ዓላማ ቀን🇪🇹
18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ ይከበራል።
በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት መሰረት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት እና በሰንደቅ ዓላው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ምንድን ነው?
👉አረንጓዴው
• ሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት ነው፡፡
👉ቢጫው
• የተስፋ፣ የፍትሕና የእኩልነት ምልክት ነው፡፡
👉ቀዩ
• ለነፃነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡
እንዲሁም በሰንደቅ ዓላማው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም :-
👉ክብ የሆነው፡- ሰማያዊ መደብ ሰላምን ያመለክታል፡፡
👉ቀጥታና እኩል የሆኑት መስመሮች፡- የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም የሐይማኖቶችን እኩልነት ያመለክታሉ፡፡
👉ቀጥታና እኩል ከሆኑት መስመሮች የተዋቀረው ኮከብ፡- የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በመፈቃቀድ የመሠረቱትን አንድነት ያመላክታል፡፡
👉ቢጫ ጨረሩ ደግሞ ፡- በመፈቃቀድ አንድነት ለመሰረቱት ብሔር፣ ብሔረሰቦች የፈነጠቀውን ብሩህ ተስፋ ይጠቁማል፡፡
#Ethiopia #FidelTutorial #Flagship
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
ልጆችዎ በትምርታቸዉ ዉጤታማ እንዲሆኑ ምን ያህል እያዘጋጇቸዉ ነዉ?
ፊደል ቱቶሪያል በግሩፕ ሆነ በግል የጥናት መንገድ ተማሪዎች ዉጤታማ እንዲሆኑ በትጋት እየሰራ ይገኛል!
የእናንተም ልጆች ዉጤታማ እንዲሆኑ ከፊደል ቱቶሪያል ብቁ አስጠኚን ይቅጠሩላቸዉ! 📚
አሁን ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይጠቀሙ👇
https://docs.google.com/forms/d/1vrMotNXrercmDMkaJDTJ8X88EzyZ3ahDK0JRmlG6PaI/edit
ለስኬት ከፊደል ጋር ወደፊት!ሰናይ ቅዳሜ ይሁንላችሁ! #FidelTutorial #MoE #Remedial #Exam #UniversityEntrance Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
+1
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።
የመቁረጫ ነጥብ ፦
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204
➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165
#FidelTutorial #MoE #Remedial
#Exam #UniversityEntrance #2025
🌼 Bagaa Aayyaana Irreechaaf Nagaan Geessan!
እንኳን ለ2018 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም የኢሬቻ በዓል ይሁንልን።
Happy Irrecha!! 🌼🌿
ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #IrrechaFestival
#HappyHoliday #TutorInAddis
#Education #Knowledge #Tutor
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ✅
ለዉጤታማ የጥናት አገልግሎት ፊደል ቱቶሪያልን ምርጫዎ ያድርጉ!#ፊደል_ቱቶሪያል ልጆችዎ ለተሻለ ዕዉቀት እና አመርቂ ዉጤትን እንዲያስመዘግቡ ለማገዝ ከምንግዜዉም በላይ በአዲስ ዝግጅት ወደ እናንተ መቷል ይፍጠኑ! 📖 ከKG - 12 ክፍል ያሉ ተማሪዎችን እናስጠናለን! 📍 አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ሃዋሳ፣ ሶዶ፣ ባህርዳር እና ሌሎችም የክልል ከተሞች ላይ በአካል እና በኦንላይን እናስጠናለን አሁን ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይጠቀሙ👇 https://docs.google.com/forms/d/1vrMotNXrercmDMkaJDTJ8X88EzyZ3ahDK0JRmlG6PaI/edit ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial #FidelTutorial #TutorialServices #Grade12 #ExamPreparation #BackToSchool #TutorInAddis #Education #Knowledge #Tutor Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
*********
ፊደል ቱቶሪያል ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!
መልካም የመስቀል በዓል! 🔥🔥ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial #FidelTutorial #MeskelHoliday #TutorialServices #ExamPreparation #TutorInAddis #Education #Knowledge #Tutor Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
Advertisement will roll on ebs
Yebeteseb cheetah Friday at 3
Sunday afternoon
Next Saturday afternoon
And seifu on ebs next week
ወላጆች ልጆች በትምህርታቸዉ ዉጤታማ እንዲሆኑ በምን መልኩ እንዲታገዙ ይመክራሉ?
ወላጆች ልጆች በትምህርታቸዉ ዉጤታማ እንዲሆኑ በምን መልኩ እንዲታገዙ ይመክራሉ?
ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #TutorialServices #SchoolFriends
#ExamPreparation #BackToSchool #TutorInAddis
#Education #Knowledge #Tutor
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
#MoE
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁና በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሺፕ) ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫችሁ ውስጥ ማካተት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ አይካተቱም።
@fideltutorial
ክረምቱ አልፎ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸዉ ሲመለሱ፣ ከተነፋፈቁት የት/ቤት ጓደኞቻቸዉ ጋር መገናኘት፣ የሚወዷቸዉን መምህራን ዳግም ማግኘት ልብ የሚያሞቅ እና አይረሴ ትዉስታዎች ናቸው።
ተማሪዎች ትምህርት ሲከፈት የማትረሱትን ትዉስታዎች አጋሩን!ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial #FidelTutorial #TutorialServices #SchoolFriends #ExamPreparation #BackToSchool #TutorInAddis #Education #Knowledge #Tutor Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com
ልጆችዎ በጎበዝ አስጠኚ ታግዘዉ ጥሩ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ ይፈልጋሉ? 📚🎯
እንግዲያዉስ እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉🎉
ፊደል ቱቶሪያል ለነባር እንዲሁም ለአዳዲስ ቤተሰቦቻችን ባዘጋጀዉ በአይነቱ ልዩ በሆነዉ የDISCOUNT📍ቱቶሪያል አገልግሎቶች ላይ ተጠቃሚ ይሁኑ! 🎁
English📚 Mathematics📚
Physics📚 Chemistry📚
Biology📚 ሌሎችንም የትምህርት አይነት ከKG - 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን በብቃት እናስጠናለን!
አሁን ለመመዝገብ 👇
https://docs.google.com/forms/d/1vrMotNXrercmDMkaJDTJ8X88EzyZ3ahDK0JRmlG6PaI/edit
"አመቱን በስኬት 🎯 ዕዉቀትን በልኬት📚" ፊደል ቱቶሪያል
🔔 ከአንድ ቤተሰብ ሶስት እና ከዚያ በላይ ሆነዉ ለሚመጡ ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አለን!
ፊደል አስጠኚዎች | Fidel Tutorial
#FidelTutorial #TutorialServices #Grade12
#ExamPreparation #BackToSchool #TutorInAddis
#Education #Knowledge #Tutor
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
#EAES 📖
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት መመልከቻ አማራጮች ይፋ ሆነዋል።
የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሚከተሉት አማራጮች ከዛሬ መስከረም 05/2018 ዓ.ም ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
ውጤት የመመልከቻ አማራጮች፦
➫ በድረ-ገጽ፦ https://result.eaes.et
➫ በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/EAESbot
➫ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት፦ 6284
Repost from Ministry of Education Ethiopia
+1
የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ለውጥ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑን ተገለጸ።
-------------------//---------------
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ለውጥ መምጣቱን የሚያሳይ መሆኑንም ተናግረዋል።
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል 8 .4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን ተናግረዋል።
በተለይም ፈተናቸውን ከወሰዱ 585 ሺህ 882 ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ካስመዘገቡ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 5.2 በመቶ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ደግሞ 11.4 በመቶ መሆናቸውንም የጠቀሱት ሚኒስትሩ።
የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፍ እንደቻሉ አመልክተዋል።
በፈተናው ከፍተኛ ውጤት ማዝመዝገብ የቻሉ ተማሪዎች በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ከ600 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት 591 እንዲሁም ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት 579 ውጤት የተመዘገበ ሲሆን በተመሳሳይ በማህበራዊ ሳይንስ 562 ከአምቦ አዳሪ ትምህርት ቤትና 548 ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት መምዝገብ መቻሉን ተጠቅሷል።
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
