659
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
ህፃናቱ ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል
👉 ሁሉም ህፃናት ከመስከረም 5 ጀምሮ የትምህርት ቤቱን ሙሉ የደንብ ልብስ በአግባቡ ለብሰው መገኘት አለባቸው።
👉 የአፀደ ህፃናት መደበኛ የመግቢያ ሰዓት 1:45"ጀምሮእስከ 2:30 ድረስ ሲሆን
የህፃናቱ የመውጫ ሰዓት 9:00 መሆኑን እናሳስባለን።
👉 ማንኛውንም የፀጉር ዶቃ ፣ አምባር ፣ የአንገት ሀብል እና ሌሎች) አድርጎ ወደ ትምህርት ቤት መምጣት ክልክል ነው::
ወላጆች መስከረም 5 እና 6 የህፃናቱን መርጃ መሳሪያ ለመምህራን ጠዋት እንድታስረክቡ በጥብቅ እናሳስባለን
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን!!!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ውድ የሮፍም ቅድመ አንደኛ ት/ቤት ቤተሰቦቻችንች እንኳን ለ2019 አዲስ ዘመን አደረሳችሁ !!
ዘመኑ የሰላም ፡ የፍቅር ፡ እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እየተመኘን
የ2019ዓ.ም ትምህርት አጀማመር ማክሰኞ መስከረም 5/1/2019 ዓም በመሆኑ
ከመስከረም 5- 8ቀን 2019 አ.ም ትምህርት ለግማሽ ቀን ሲሆን (6:00) ሰአት ወላጆች ህጻናቶችን በተጠቀሰው ሰአት ት/ቤት በመገኘት እንድትወስዱ
ከመስከረም 11ቀን 2019 ጀምሮ ትምህርት ሙሉ ቀን የሚሰጥ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ: ለልጆቻችን ወላጆ የ 2019ዓ ም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በመሆኑ የሁሉም ህፃናት ምሳ እቃ እና ቦርሳቸው ላይ ስማቸውን መፃፍ አለባቹ ባለመፃፋቹ ለሚፈጠረው ስህተት ትምህርት ቤቱ ተጠያቂ አይደለም። መልካም በዓል ተመኘን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
