ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ROFAM Academy pre KG

ROFAM Academy pre KG

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家教育86 224
659
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-130 天
帖子存档
photo content

photo content
+2

photo content

photo content
+2

photo content

photo content

        ህፃናቱ  ወደ ትምህርት ቤት ሲመጡ የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል 👉 ሁሉም ህፃናት ከመስከረም 5 ጀምሮ የትምህርት ቤቱን ሙሉ የደንብ ልብስ በአግባቡ ለብሰው መገኘት አለባቸው። 👉 የአፀደ ህፃናት መደበኛ የመግቢያ ሰዓት 1:45"ጀምሮእስከ 2:30 ድረስ ሲሆን የህፃናቱ የመውጫ ሰዓት 9:00 መሆኑን እናሳስባለን። 👉 ማንኛውንም የፀጉር ዶቃ ፣ አምባር ፣ የአንገት ሀብል እና ሌሎች) አድርጎ ወደ ትምህርት ቤት መምጣት ክልክል ነው:: ወላጆች መስከረም 5 እና 6 የህፃናቱን መርጃ መሳሪያ ለመምህራን ጠዋት እንድታስረክቡ በጥብቅ እናሳስባለን     መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልን!!!                

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ውድ የሮፍም ቅድመ አንደኛ ት/ቤት ቤተሰቦቻችንች እንኳን ለ2019  አዲስ ዘመን አደረሳችሁ !! ዘመኑ የሰላም ፡ የፍቅር ፡ እንዲሁም የመተሳሰብ  እንዲሆንላችሁ እየተመኘን የ2019ዓ.ም  ትምህርት አጀማመር  ማክሰኞ መስከረም 5/1/2019 ዓም በመሆኑ ከመስከረም 5- 8ቀን 2019 አ.ም ትምህርት ለግማሽ ቀን ሲሆን (6:00) ሰአት ወላጆች ህጻናቶችን በተጠቀሰው ሰአት ት/ቤት በመገኘት እንድትወስዱ ከመስከረም 11ቀን 2019 ጀምሮ ትምህርት ሙሉ ቀን የሚሰጥ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ: ለልጆቻችን ወላጆ የ 2019ዓ ም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በመሆኑ የሁሉም ህፃናት ምሳ እቃ እና ቦርሳቸው ላይ ስማቸውን መፃፍ አለባቹ ባለመፃፋቹ ለሚፈጠረው ስህተት ትምህርት ቤቱ ተጠያቂ አይደለም። መልካም በዓል ተመኘን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

photo content

photo content

photo content

ማሳሰቢያ -:እስካሁን ባልተመዘገቡ የሮፋም ቅድመ አንደኛ ህፃናት ቦታ ላይ ሌላ ሰው የምንተካ መሆኑን እንገልፃለን።

የሮፋም ነባር ተማሪ ምዝገባ ከሀምሌ 20 በኃላ ለሚመጡ ቤተሰብ ቅጣት 300 ብር ያለ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

photo content

photo content

photo content

photo content
+9

photo content
+3

photo content
+3