cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇪🇹የውሉደ ቅዱስ ሚካኤል ሰ/ት/ቤት🙏

ይህ የደብረ ወርቅ የወርዮ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውሉደ ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት የግንኙነት አውታር ነው።ሰ/ት/ቤታቹ አስተማሪ የሆኑ መንፈሳዊ ፁሑፎችን፣የተለያዩ የእውቀት ምንጮችን እና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎች ለመከታተል እነሆ!!! #መዝሙረ_ማህደር #የአብነት ት/ት ለማግኝት #ስለደብራቹ ለማወቅ https://t.me/joinchat/RR2JWsxc15iTgOaL

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ በተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል አዘጋጅነት የተከናወነው የምክክር ጉባኤ ባለ 10 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ !!! የካቲት 12 ቀን 2014 ዓ.ም (ተሚማ/አዲስ አበባ) +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ የጉባኤውን ሙሉ የአቋም መግለጫ ከዚህ እንደሚከተለው አቅርበነዋል። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! እኛ ዛሬ የካቲት 12 ቀን 2014 ዓ.ም በተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል አዘጋጅነት በተሰናዳ የምክክር ጉባኤ እና የጥናታዊ ጽሑፍ መድረክ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ የተሰበሰብን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ከጊዜ ወደጊዜ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ እየደረሰ የሚገኘውን ፈተና በጥናት ላይ የተመሠረተ በቂ ውይይት ካደረግን በኋላ የሚከተለውን የአቋም መግለጫ አውጥተናል። 1. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመጨረሻ ውሳኔ ሰጭ አካል የሆነው የአባቶቻችን ሐዋርያት ወራሴ መንበር ቅዱስ ሲኖዶስ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ እየደረሰ ያለውን መከራ ለማስቆምም ሆነ በሌሎች አጠቃላይ የቤተ ክርስቲያናችን ሁኔታ ላይ የሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች ሁሉ እንቀበላለን ለአፈፃፀሙም እንተጋለን። 2.በተለያዩ መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆኑ አደረጃጀቶች በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ እየደረሰ ያለውን የተቀናጀ መዋቅራዊ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም እንጠይቃለን። 3.በመላው ሀገሪቱ የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ይዞታዎችን የመንጠቅና ምዕመናንን የማንገላታት ስትራቴጂካዊ እንቅስቃሴ በፍጥነት እንዲስተካከል እንጠይቃለን። 4.በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ላይ ባሳለፍነው ጥር 12 ቀን 2014 ዓ.ም በዓለ ጥምቀትን ለማክበር በወጡ ንፁሐን ኦርቶዶክሳውያን ላይ በባንዲራ ሽፋን የደረሰውን የግፍ ግድያና አካል ማጉደል የምንዘነጋውና በነገር መደራረብ የምንተወው ጉዳይ አይደለም። ስለዚህ ይህንን አጀንዳ ለመዝጋትና ሰማዕታቱ ፍትሕ ሳያገኙ እንዲቀሩ ለማድረግ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚደረገውን ሕገ ወጥ ድርጊት እየተቃወምን የሚመለከተው አካል ገዳዮችን ለፍርድ አቅርቦ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግና ለሰማእታቱ ቤተሰቦችም ካሳ እንዲከፍል እንጠይቃለን። 5.በፖለቲካ ሽፋን እየተደረገ የሚገኘውን የክልልና የዘር ቤተ ክህነት የማደራጀትና ቅዱስ ሲኖዶስን የመክፈል አጀንዳ በአስቸኳይ እንዲቆምና ይህንን ተግባር ለማስፈፀም እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ ማናቸውም አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እንጠይቃለን። 6.የመስቀል አደባባይ እና የጃንሜዳ ጉዳይ በስመ ኮሚቴ አጀንዳውን ለማድበስበስ እና ለማለባበስ የሚደረግ እንዳይሆን በምዕመናን ዘንድ ከፍተኛ ስጋት አድሯል። ስለዚህ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር ይቋቋማል የተባለው ኮሚቴ በባለሙያዎችና ታማኝ ኦርቶዶክሳውያን ተደራጅቶና በፍጥነት ወደሥራ ገብቶ በአዲስ አበባ ውስጥ የተነሳው ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ እንጠይቃለን። 7.በተለያዩ ቦታዎች በቤተክርስቲያን ስም የተቋቋሙ መንፈሳውያን ማህበራት በተናጠል ከመቆምና ከመራራቅ ወጥተው ወደ አንድነትና ወደ ትብብር በመምጣት ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን በመሠለፍ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን መብት ለማስከበር እንዲሰሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን። 8.በቤተ መንግስትና በቤተ ክህነት መካከል በመሆን የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን መብት አሳልፈው ለሌላ ወገን የሚሰጡ መለካውያንን እንቃወማለን። ወደ ቀልባቸው ተመልሰው ከኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎችና ከምዕመኑ ጎን እንዲቆሙም ጥሪ እናቀርባለን። 9. በቤተክርስቲያን ስም በተለያየ መንገድ የተቋቋሙ ሚዲያዎች ከመሰረታዊው የሀይማኖት ትምህርት ጎን ለጎን የቤተክርስቲያንን ወቅታዊ ጉዳዮች በንቃት እንዲዘግቡ እየጠየቅን ከቤተክርስቲያን በተቃራኒ የቆሙ ሚዲያዎችም ከዚህ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡና ሙያዊ ስነምግባራቸውን አክብረው እንዲጓዙ እንጠይቃቸዋለን። 10.በመጨረሻም በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ የምንገኝ መላው ኦርቶዶክሳውያን ከመቼውም ጊዜ በላይ በፆምና በፀሎት በመትጋት አንድነታችንን በማጥበቅና ከክፍፍል በመራቅ ሀገራችንንና ቤተክክርስቲያናችን ከጥፋት ለመታደግ በቁርጠኝነት መቆማችንን እናረጋግጣለን። የካቲት 12 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ፤ ኢትዮጵያ #ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል
نمایش همه...
የጥምቀት ወረብ ቅኝት ርዕስ ፦ ዮሐንስ አጥመቆ ዮሐንስ አጥመቆ ለኢየሱስ (፪) በፈለገ ዮርዳኖስ ፈለገ ዮርዳኖስ(፪) @kidus_mikael
نمایش همه...
Voice_055(1).m4a9.65 KB
ከቀናት በፊት በወራሪው ቡድን የጋሸና ሚካኤል ቤተክርስቲያንን ሊያፈርስ የተኮሰው ከባድ መሳሪያ ደርሶ ሳይፈነዳ የህንፃውን ደረጃ ነክቶ ቁጭ ብሏል::
نمایش همه...
🥺"ልጆቼ አትሰረቁ......."🥺
نمایش همه...
3.61 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.