fa
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

کانال بسته

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

نمایش بیشتر
3 922
مشترکین
-324 ساعت
-157 روز
-5030 روز
آرشیو پست ها
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱በcharge የሚሰሩ መብራት ኖረም አልኖረም በ5 ደቂቃ ውስጥ ዲሽ ለማስተካከል የሚረዱ! 😱IBRAVEBOX V8 🔥 ✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ! ✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው! ✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው! ✅Flash(USB) ይቀበላል! ✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ! 💰ዋጋ - 3200 ብር ብቻ! 😱GTMEDIA V8🔥 ✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ! ✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው! ✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው! ✅Flash(USB) ይቀበላል! ✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ! 💰ዋጋ - 3100ብር ብቻ! 😱Findsat 8600🔥 💥ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው 💥Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል! 💥የS2 Indicator ያለው! 💥Packed ከነሙሉ Accessorieው! 💥99 የተለያዩ Frequencyዎች መያዝ ይችላል! 💰ዋጋ - 2500 ብር ብቻ! 😱Vmade 8511🔥 ✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው ✅Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል! ✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ! ✅Original እና ዋስትና ያለው! ✅ቆንጆ እና ጠንካራ የሚባል Board ያለው! ✅Packed ከነሙሉ Accessorieው! 💰ዋጋ - 2500 ብር! 😱PRIMIUM 9800 👉SWitch የ ሚያነብ 👉ባትሪ 3/4 ቀን የሚቆይ 👉በ 2000ብር ብቻ ያገኛሉ አድራሻ - መርካቶ ይርጋ ሀይሌ መተው ይደውሉልን +251913064008 ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! Inbox Admin @must08 Call 📱 +251913064008

👆👆👆 ይሔ በ LIFESTAR 9090 Apollo5 iptv Account በስልካችን የምናይበት አፕሊኬሽን ነው። አጠቃቀሙን በቅርብ ቀን በቪዲዮ ይጠብቁን እስከዛው አፑን ስልካችሁ ውስጥ ከጫናችሁ በሗላ Apollo5 Setting ውስጥ ገብታችሁ Moblie APK የሚለው ላይ OK ስትሉት የሚመጣላችሁን ሁለተኛውን QR Code በዚህ አፕሊኬሽን Scan ማድረግ ነው ከዛ የረሲቨራችሁ Account እስካላለቀ ድረስ እንደፈለጋችሁ አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች የፈለጋችሁ አካባቢ ሆናችሁ በስልካችሁ እየቀያየራችሁ ማየት ትችላላችሁ።

LS9090Apollo5Freeiptv.apk57.76 MB

Superstar V8 ትም PLUSም ረሲቨሮች ሁለት ሪሞት የላቸውም ነገር ግን ሪሞታችን ቢበላሽ አብዛኛዎቹ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ማረግ ይቻላል እስካሁን ሌላ አዲስ ነገር የለውም

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥ ወሳኝ የ28ተኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች በቤትዎ በ Tv Verzish እና FootBall HD ይታደሙ ⏰01:30 ዶርትሙንድ ከ ባየርሙኒክ ⏰3:30 ባየርሊቨርኩሰን ከ ወልቭስበርግ ፍራንክፈርት ከ ፍሬበርግ ብሬመን ከ ቦርስያሞንቼግላድባ In Box @must08 ሸገር ዲሽ✌️ @Shegar08 #Call +251913064008

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 እራስን መጠበቅ ለራስም ሆነ ለሌላዉ ሰው ምን ያህል ዋጋ እንዳለው በቪዲዮ ላይ ይመልከቱ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩት፡፡✌️

I star A 6500 Gold👆👆

😱 Harima Tv ኢስላሚክ ቻናል NileSat 11555 V 27500✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆😉😉😉😉😉 😱 በሰሞኑ በ አህገራችን ሀብታሞች Bossኦች አዲስ ሪሲቨር አሰርተው ብቅ ብሎዋል SUPERSTAR V8 እና SUPERSTAR V8 Plus ሚባል OSN & Amos ይከፍታል እያሉ ነው 2 ሪሞት ይኖረዋል ዋጋው ከ 850-1000 ሊሆን ይችላል እያሉ ነው የዋጋው ነገር ቆንጆ ሲሆን በ ምን ሰርቨር የ ምን ያህል ነፃ እንደተሞላ አላወቅንም ለንግድ ይሁን ወይም ለ ህብረተሰቡ በማሰብ የተሰራ ሪሲቨር ሪሲቨሩን በደምብ ቼክ አርገን የምናቅ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ ሸገር ዲሽ ✌️ In Box @must08 @Shegar08 & @ShagerDishsoftware