ሸገር ዲሽ Software ✌️
قناة بسيطة
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
إظهار المزيد3 920
المشتركون
-324 ساعات
-157 أيام
-5030 أيام
أرشيف المشاركات
3 920
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱በcharge የሚሰሩ መብራት ኖረም አልኖረም በ5 ደቂቃ ውስጥ ዲሽ ለማስተካከል የሚረዱ!
😱IBRAVEBOX V8 🔥
✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ!
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው!
✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው!
✅Flash(USB) ይቀበላል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
💰ዋጋ - 3200 ብር ብቻ!
😱GTMEDIA V8🔥
✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ!
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው!
✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው!
✅Flash(USB) ይቀበላል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
💰ዋጋ - 3100ብር ብቻ!
😱Findsat 8600🔥
💥ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው
💥Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል!
💥የS2 Indicator ያለው!
💥Packed ከነሙሉ Accessorieው!
💥99 የተለያዩ Frequencyዎች መያዝ ይችላል!
💰ዋጋ - 2500 ብር ብቻ!
😱Vmade 8511🔥
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው
✅Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
✅Original እና ዋስትና ያለው!
✅ቆንጆ እና ጠንካራ የሚባል Board ያለው!
✅Packed ከነሙሉ Accessorieው!
💰ዋጋ - 2500 ብር!
😱PRIMIUM 9800
👉SWitch የ ሚያነብ
👉ባትሪ 3/4 ቀን የሚቆይ
👉በ 2000ብር ብቻ ያገኛሉ
አድራሻ
- መርካቶ ይርጋ ሀይሌ መተው ይደውሉልን
+251913064008
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
Inbox Admin @must08
Call 📱 +251913064008
3 920
👆👆👆 ይሔ
በ LIFESTAR 9090 Apollo5 iptv Account በስልካችን የምናይበት አፕሊኬሽን ነው። አጠቃቀሙን በቅርብ ቀን በቪዲዮ ይጠብቁን እስከዛው አፑን ስልካችሁ ውስጥ ከጫናችሁ በሗላ Apollo5 Setting ውስጥ ገብታችሁ Moblie APK የሚለው ላይ OK ስትሉት የሚመጣላችሁን ሁለተኛውን QR Code በዚህ አፕሊኬሽን Scan ማድረግ ነው ከዛ የረሲቨራችሁ Account እስካላለቀ ድረስ እንደፈለጋችሁ አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች የፈለጋችሁ አካባቢ ሆናችሁ በስልካችሁ እየቀያየራችሁ ማየት ትችላላችሁ።
3 920
Superstar V8 ትም PLUSም ረሲቨሮች ሁለት ሪሞት የላቸውም ነገር ግን ሪሞታችን ቢበላሽ አብዛኛዎቹ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ማረግ ይቻላል እስካሁን ሌላ አዲስ ነገር የለውም
3 920
3 920
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
እራስን መጠበቅ ለራስም ሆነ ለሌላዉ ሰው ምን ያህል ዋጋ እንዳለው በቪዲዮ ላይ ይመልከቱ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩት፡፡✌️
3 920
👆👆👆👆👆👆👆👆😉😉😉😉😉
😱 በሰሞኑ በ አህገራችን ሀብታሞች Bossኦች አዲስ ሪሲቨር አሰርተው ብቅ ብሎዋል
SUPERSTAR V8 እና SUPERSTAR V8 Plus ሚባል OSN & Amos ይከፍታል እያሉ ነው 2 ሪሞት ይኖረዋል ዋጋው ከ 850-1000 ሊሆን ይችላል እያሉ ነው የዋጋው ነገር ቆንጆ ሲሆን በ ምን ሰርቨር የ ምን ያህል ነፃ እንደተሞላ አላወቅንም ለንግድ ይሁን ወይም ለ ህብረተሰቡ በማሰብ የተሰራ ሪሲቨር ሪሲቨሩን በደምብ ቼክ አርገን የምናቅ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
ሸገር ዲሽ ✌️
In Box @must08
@Shegar08 & @ShagerDishsoftware
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
