ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 774
مشترکین
-224 ساعت
-137 روز
-4130 روز
آرشیو پست ها
3 772
New software for LEG H14 HD
M 18HD N24 New
ሶፍትዌሩን ካጫናችሁ በኋላ factory ማድረግ እንዳትርሱ
ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን ሁሉንም mbc ፖኬጂ
ድምፅ ተስተካክሏል (Dolby D Sound Support )
@shegarDishSoftware
3 772
NEW SOFTWARE UPDATED
♥For:- Vanstar v8/Vanstar v8 plus
♥For:- superstar v8/superstar v8 Plus
Ethiosat Mbc package ድምፅ ማስተካካያ ሶፍትዌር ነው።
@ShegarDishSoftware
3 772
👉Vanstar v8 & Vanstar v8 plus
👉Superstar V8 Superstar V8 plus
👉mbc audio fix new software
@ShegarDishsoftware
3 772
👆👆ይሔ አዲሱ የ KingStar9700+ የ yahsat & Ethiosat & Amos ቻናል ድርድር software ነው።
👉User አድርጋቹ ጫኑት
👉ለ Super Gshare plus ለመጠቀም ይሆናል ቅድሚያ የ 9900/8800/7700 የ Gshare Software ጫኑበት። ይመቻቹ😉
@ShegarDishsoftware ✌️
3 772
➡ Welcome ሸገር ዲሽ Info
👘 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን
🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻነሎች
📶 የረሲቨሮችSOFTWARE እናማስነሻ Loder
📺 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል
👉 እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን
⭕ ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ካሎት In Box 👉 @must08 ወይንም
☎ +251913064008👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ
https://t.me/ShegarDish08
3 772
✅ይሄ የRealstar RS-5050 አዲስ Software ነው።
ቀን: 05_02_21 V2.25
ምን አዲስ ነገር አለው?
👉Quality ላይ የሚያሳየውን የSignal ቁጥር እንዲጨምር ተደርጓል።
-👉በSoftware ምክንያት ቢበላሽ Rom.bin ብለን ስሙን በመቀየር ፍላሽ ከሰካን በኋላ Power buttonን ጫን ብለን ይዘን ራሱ ጭኖ እንዲነሳ ማረግ ያስችለናል።
👉እንደ Hornsport ያሉ ቻናሎች ላይ ድምፅ አላመጣም የሚለውን ነገር ቀርፈነዋል ወደፊትንም እንደዚህ አይነት ቻናሎች ሲመጡ Automatically ሪሲቨሩ ይህንን ችግር ይቀርፋል።
@ShegarDishsoftware
3 772
✅ይሄ የRealstar RS-1010 አዲስ Software ነው።
ቀን: 05_02_21 V2.25
ምን አዲስ ነገር አለው?
👉Quality ላይ የሚያሳየውን የSignal ቁጥር እንዲጨምር ተደርጓል።
-👉በSoftware ምክንያት ቢበላሽ Rom.bin ብለን ስሙን በመቀየር ፍላሽ ከሰካን በኋላ Power buttonን ጫን ብለን ይዘን ራሱ ጭኖ እንዲነሳ ማረግ ያስችለናል።
👉እንደ Hornsport ያሉ ቻናሎች ላይ ድምፅ አላመጣም የሚለውን ነገር ቀርፈነዋል ወደፊትንም እንደዚህ አይነት ቻናሎች ሲመጡ Automatically ሪሲቨሩ ይህንን ችግር ይቀርፋል።
@ShegarDishsoftware
3 772
✋ሰላም የChannelአችን ቤተሰቦች
Digital finderኦች ላይ እሚያጋጥሙ የተለመዱ ችግሮችን እናያለን።
🎯1. Charger IC failure
💥Charge ያለማድረግ ችግር ሊያጋጥመን ልችላል። ይህም የሚሆነው
✨ሀ.በራሱ Chager ያለመጠቀም።
🎯የfinder Charger Output voltage=12v=1.5A ነው። ከዛ በላይ ለምሳሌ እንደ PC chager output=19V የምንጠቀም ከሆነ Charger ICውን Damage ያደርግብናል።
ከዛ በታች እምንጠቀም ከሆነ ደግሞ Partial IC failure ያጋጥመንና Batteryው በእጅጉ ይጎዳል።
🤔መፍትሄው የተበላሸውን IC ማስቀየር ነው።
💥ለማስጠገን ከ400-600Birr ይፈልጋል። ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ዋጋ ይለያያል።
🎯2. Signal IC failure
💥ይህ ችግር በጣም የተለመደ ነው። Finderአችን Signal ማንበብ ያቆማል።ይህ የሚሆነው Signal ICው ከ Tunerሩ የሚመጣውን Combined(ጥቅል)Signal ለ horizontalሉ 18v ለverticalሉ ደግሞ 13v እያመጣጠነ መስጠት ሲያቅተው ነው።
💥Signal ICን የሚያበላሸው ዋነኛው
✨ሀ.C band LNB የሚለቀው 22K Signal ነው። ለዛ ነው ሁልግዜ C band LNBዎችን ስንሰራ 22K on ማድረግ እሚገባን።
👉 ገመድ ሽቦ ዎች ተገናኝቶ ፋይንደር ላይ ሰክተን Short ሲያረግ
✨ለ.Dual እና ከዛ በላይ ያሉ LNBዎች። LNBው ከReceiver ጋር ተገናኝቶ እያለ በሌላኛው Port ከfinder ጋር ከተገናኘ በቀላሉ Signal ICው ሊቃጠል ይችላል።
✨ሐ. ለረጅም ሰአት ፀሀይ ላይ መስራት እና የFinder መጋል በቀላሉ Signal ICውን ያበላሸዋል።
🤔መፍትሄው Signal ICውን ማስቀየር ነው።
💥ለማስጠገን ከ600-900 Birr ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ዋጋ ይለያያል።
ይህ ችግር እሚያጠቃቸው Finderዎች
✨GT MEDIA V8
👉IbravBox V8
👉 Xcruser 5500&6650
&,5600
👉 Vmade 8511
👉Findsat 8600&,8900
✨STARFACE ALL Model
✨Premium 8950 &,8900
👉SkyDream 9900 &,8900
🎯3.No Display
💥Finderአችን ላይ የተሳሳተ Software ከጫን ወይም ስንጭን ድንገት Processሱ Fail ካደረገ ምንም አይነት ምስል ላያመጣ ይችላል።
🤔መፍትሄው
💥ባለ Videoው ከሆነ Finderአችን በHDMI Cable ከTV ጋር በማገናኘት ምስል እንደሚያመጣ Check ማድረግ። ካመጣ ችግሩ Screenኑ ላይ ነው ማለት ነው። ካለመጣ ግን ችግሩ EEPROMሙ ላይ ነው።
💥ይችን EEPROM ከFinderሩ ላይ ከነሳን በኋላ የራሱን Software በ programmer Box መጫን ነው።
💥ለማስጠገን ከ200-300 birr
ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ይለያያል።
❤️ከ 2600ብር ጀምሮ እኛ ጋር የተለያዬ ፋይንደሮችን ያገኛሉ።
❤️ማንኛውም አይነት ፋይንደር ሲፈልጉ ይደውሉልን ይፃፉልን ያሳውቁን ተማክረን አሪፍ ሚባለውን እንዲገዙ እናደርጋለን ።
#call +251913064008
In Box @must08
@shegarDish08 ሸገር ዲሽ & ኢትዮ ዲሽ✌️
