es
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 771
Suscriptores
-124 horas
-127 días
-4130 días
Archivo de publicaciones
New software for LEG H14 HD M 18HD N24 New ሶፍትዌሩን ካጫናችሁ በኋላ factory ማድረግ እንዳትርሱ ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን ሁሉንም mbc ፖኬጂ ድምፅ ተስተካክሏል (Dolby D Sound Support ) @shegarDishSoftware

NEW SOFTWARE UPDATED ♥For:- Vanstar v8/Vanstar v8 plus ♥For:- superstar v8/superstar v8 Plus Ethiosat Mbc package ድምፅ ማስተካካያ ሶፍትዌር ነው። @ShegarDishSoftware

😎MTV HD 🤘🤞✌️ @shegarDish08

👉Vanstar v8 & Vanstar v8 plus 👉Superstar V8 Superstar V8 plus 👉mbc audio fix new software @ShegarDishsoftware

photo content
+4

👆👆ይሔ አዲሱ የ KingStar9700+ የ yahsat & Ethiosat & Amos ቻናል ድርድር software ነው። 👉User አድርጋቹ ጫኑት 👉ለ Super Gshare plus ለመጠቀም ይሆናል ቅድሚያ የ 9900/8800/7700 የ Gshare Software ጫኑበት። ይመቻቹ😉 @ShegarDishsoftware ✌️

☝️☝️ይሔ የ SkyDream 8900 finder quality እና S2 ሚያሻሽለው software ነው። @shegarDishSoftware

☝️☝️ይሔ አዲሱ የ Findsat 8600D finder quality እና S2 ሚያሻሽለው software ነው። @shegarDishSoftware

☝️☝️ይሔ አዲሱ የ Findsat 8600D finder quality እና S2 ሚያሻሽለው software ነው። @shegarDishSoftware

😱አዲሱ የ Findsat 8600D Software ተለቋል አውራዳቹ መጫን ትችላላቹ። @shegarDish08
😱አዲሱ የ Findsat 8600D Software ተለቋል አውራዳቹ መጫን ትችላላቹ። @shegarDish08

😱Asham Tv Ethiosat Nss 57E ተቀላቅሏል። @shegarDish08
😱Asham Tv Ethiosat Nss 57E ተቀላቅሏል። @shegarDish08

Spectrum ጥቅም በትንሹ @ShegarDish08 ✌️

➡ Welcome ሸገር ዲሽ Info 👘 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻነሎች 📶 የረሲቨሮችSOFTWARE እናማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል 👉 እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕ ማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት ካሎት In Box 👉 @must08 ወይንም ☎ +251913064008👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ https://t.me/ShegarDish08

✅ይሄ የRealstar RS-5050 አዲስ Software ነው። ቀን: 05_02_21 V2.25 ምን አዲስ ነገር አለው? 👉Quality ላይ የሚያሳየውን የSignal ቁጥር እንዲጨምር ተደርጓል። -👉በSoftware ምክንያት ቢበላሽ Rom.bin ብለን ስሙን በመቀየር ፍላሽ ከሰካን በኋላ Power buttonን ጫን ብለን ይዘን ራሱ ጭኖ እንዲነሳ ማረግ ያስችለናል። 👉እንደ Hornsport ያሉ ቻናሎች ላይ ድምፅ አላመጣም የሚለውን ነገር ቀርፈነዋል ወደፊትንም እንደዚህ አይነት ቻናሎች ሲመጡ Automatically ሪሲቨሩ ይህንን ችግር ይቀርፋል። @ShegarDishsoftware

✅ይሄ የRealstar RS-1010 አዲስ Software ነው። ቀን: 05_02_21 V2.25 ምን አዲስ ነገር አለው? 👉Quality ላይ የሚያሳየውን የSignal ቁጥር እንዲጨምር ተደርጓል። -👉በSoftware ምክንያት ቢበላሽ Rom.bin ብለን ስሙን በመቀየር ፍላሽ ከሰካን በኋላ Power buttonን ጫን ብለን ይዘን ራሱ ጭኖ እንዲነሳ ማረግ ያስችለናል። 👉እንደ Hornsport ያሉ ቻናሎች ላይ ድምፅ አላመጣም የሚለውን ነገር ቀርፈነዋል ወደፊትንም እንደዚህ አይነት ቻናሎች ሲመጡ Automatically ሪሲቨሩ ይህንን ችግር ይቀርፋል። @ShegarDishsoftware

😱አሁን የ Tottenham Vs Chelseaን ጨዋታ Ethiosat Nss57 Horn Sport 2 ላይ ይከታተሉ።✌️ @ShegarDish08
😱አሁን የ Tottenham Vs Chelseaን ጨዋታ Ethiosat Nss57 Horn Sport 2 ላይ ይከታተሉ።✌️ @ShegarDish08

😱አሁን የ Tottenham Vs Chelseaን ጨዋታ Amos 4w Sport 2HD ላይ ይከታተሉ።✌️ @ShegarDish08
😱አሁን የ Tottenham Vs Chelseaን ጨዋታ Amos 4w Sport 2HD ላይ ይከታተሉ።✌️ @ShegarDish08

😱BST ኢስላማዊ ቻናል Nss57 Ethiosatትን ተቀላቅሎዋል። @shegarDish08
😱BST ኢስላማዊ ቻናል Nss57 Ethiosatትን ተቀላቅሎዋል። @shegarDish08

✋ሰላም የChannelአችን ቤተሰቦች Digital finderኦች ላይ እሚያጋጥሙ የተለመዱ ችግሮችን እናያለን። 🎯1. Charger IC failure 💥Charge ያለማድረግ ችግር ሊያጋጥመን ልችላል። ይህም የሚሆነው ✨ሀ.በራሱ Chager ያለመጠቀም። 🎯የfinder Charger Output voltage=12v=1.5A ነው። ከዛ በላይ ለምሳሌ እንደ PC chager output=19V የምንጠቀም ከሆነ Charger ICውን Damage ያደርግብናል። ከዛ በታች እምንጠቀም ከሆነ ደግሞ Partial IC failure ያጋጥመንና Batteryው በእጅጉ ይጎዳል። 🤔መፍትሄው የተበላሸውን IC ማስቀየር ነው። 💥ለማስጠገን ከ400-600Birr ይፈልጋል። ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ዋጋ ይለያያል። 🎯2. Signal IC failure 💥ይህ ችግር በጣም የተለመደ ነው። Finderአችን Signal ማንበብ ያቆማል።ይህ የሚሆነው Signal ICው ከ Tunerሩ የሚመጣውን Combined(ጥቅል)Signal ለ horizontalሉ 18v ለverticalሉ ደግሞ 13v እያመጣጠነ መስጠት ሲያቅተው ነው። 💥Signal ICን የሚያበላሸው ዋነኛው ✨ሀ.C band LNB የሚለቀው 22K Signal ነው። ለዛ ነው ሁልግዜ C band LNBዎችን ስንሰራ 22K on ማድረግ እሚገባን። 👉 ገመድ ሽቦ ዎች ተገናኝቶ ፋይንደር ላይ ሰክተን Short ሲያረግ ✨ለ.Dual እና ከዛ በላይ ያሉ LNBዎች። LNBው ከReceiver ጋር ተገናኝቶ እያለ በሌላኛው Port ከfinder ጋር ከተገናኘ በቀላሉ Signal ICው ሊቃጠል ይችላል። ✨ሐ. ለረጅም ሰአት ፀሀይ ላይ መስራት እና የFinder መጋል በቀላሉ Signal ICውን ያበላሸዋል። 🤔መፍትሄው Signal ICውን ማስቀየር ነው። 💥ለማስጠገን ከ600-900 Birr ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ዋጋ ይለያያል። ይህ ችግር እሚያጠቃቸው Finderዎች ✨GT MEDIA V8 👉IbravBox V8 👉 Xcruser 5500&6650 &,5600 👉 Vmade 8511 👉Findsat 8600&,8900 ✨STARFACE ALL Model ✨Premium 8950 &,8900 👉SkyDream 9900 &,8900 🎯3.No Display 💥Finderአችን ላይ የተሳሳተ Software ከጫን ወይም ስንጭን ድንገት Processሱ Fail ካደረገ ምንም አይነት ምስል ላያመጣ ይችላል። 🤔መፍትሄው 💥ባለ Videoው ከሆነ Finderአችን በHDMI Cable ከTV ጋር በማገናኘት ምስል እንደሚያመጣ Check ማድረግ። ካመጣ ችግሩ Screenኑ ላይ ነው ማለት ነው። ካለመጣ ግን ችግሩ EEPROMሙ ላይ ነው። 💥ይችን EEPROM ከFinderሩ ላይ ከነሳን በኋላ የራሱን Software በ programmer Box መጫን ነው። 💥ለማስጠገን ከ200-300 birr ነገር ግን እንደየ ጠጋኙ ይለያያል። ❤️ከ 2600ብር ጀምሮ እኛ ጋር የተለያዬ ፋይንደሮችን ያገኛሉ። ❤️ማንኛውም አይነት ፋይንደር ሲፈልጉ ይደውሉልን ይፃፉልን ያሳውቁን ተማክረን አሪፍ ሚባለውን እንዲገዙ እናደርጋለን ። #call +251913064008 In Box @must08 @shegarDish08 ሸገር ዲሽ & ኢትዮ ዲሽ✌️