ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 920
مشترکین
+424 ساعت
-67 روز
-5230 روز
آرشیو پست ها
3 919
DIGITURK Eutlsat 7 E ላይ ያሉት የተወሰኑ ቻናሎች በ Forever Server
ባላቸው ሪሲቨሮች እየሰሩ ይገኛሉ
Eutelsat 7°E
S Sport hd
Eurosport hd
Atv hd
Bien movies turk
Bien sport 1HD
Bien sport 2 HD
ሸገር ዲሽ
3 919
😍Amos. 4°W ያሉ ቻናሎች & Frq
10758. V. 27500
10842. V. 30000
10806. V. 27500
10925. V. 27500
11031. V. 27500
11057. V. 13750
11553. V. 27500
👇👇👇👇
🖥 RTL
🖥 SAT 1
🖥 SAT 3
🖥 ONE
🖥 ONE2
🖥 NG WILD
🖥 N. Geographic
🖥 Animal Planet
🖥 History
🖥 5 LIVE⚽️
🖥 5 PLUS⚽️
🖥 5 GOLD⚽️
🖥 SPORT 1⚽️
🖥 SPORT 2⚽️
🖥 SPORT 3 ⚽️
🖥 SPORT 4⚽️
🖥 5 SPORT⚽️
🖥 Yes 1
🖥 Yes 2
🖥 Yes 3
🖥 Yes 4
🖥 yes 5
🖥 Yes Action
🖥 Yes Docu
🖥 Yes comedy
🖥 Yes Drama
🖥 Yes oh
🖥 Israeli Cinema
🖥 Chama
📡 ሸገር ዲሽ ✌️
3 919
😍ዛሬ እስኪ ስለ አበዛኞቻችን ዲሽ ሀ ብለን ስንጀምር የዚቺ ፋይንደር እርዳታ የላቀ ነበርና
ትንሽ እናውራባት አዲስ ጀማሪዎችም በደምብ እወቁት😉
STAR GOLD HD ANALOGUE FINDER
☞ ይህ ፋይንደር ለሀገራችን ብዙ ሳተላይቶች ለመስራት ይጠቅመናል፡፡
☞ የመጀመርያው ነገር ሳተላይቱ በቁጥር ሲግናሉን ወይም ኳሊቲው ባይታይም ነገር
ግን በድምፅ እና በGUAGE የሚያሳዩ ከመሆናቸውም በተጨማሪም በLED LIGHT
የሚያሳይ ነው፡፡
☞ RECIVER እና LNB የሚል ፅሁፍ ያለው ሲሆን ወደ ሪሲቨሩ የሚገባውን ገመድ
RECIVER የሚለው ላይ በመሠካት በመቀጠል ደግሞ LNB የሚለውን ጫፍ LNB
በ1m ገመድ በማገናኘት መስራት እንችላለን፡፡
☞ እየሠራን ወደ ሳተላይት ስንጠጋ የፋይንደሩ ድምፅ እና guage የሚያሳየው ከ0-10
ያለው እየጨመረ ይመጣል፡፡
☞ ለምሳሌ የሆነ ሳተላይት ሰርተን ከዛን ሪሲቨራችን ላይ ስናየው ኳሊቲው 45 ቢሆን
ለመጨመር ማድረግ ያለብን ፋይንደሩ ላይ የሚገኘውን GUAGE VOLUME (db)
በመቀነስ ወደ 4-5 እናመጣውና ድጋሜ ሠሀናንን እና lnb ማስተካከል እንጀምራለን
በድጋሜ ወደ 8-9 አካባቢ ሲደርስልን ያኔ እየጨመረ እንደመጣ በመገንዘብ እንጨርሳለን
ማለት ነው፡፡
👉ችግሩ NileSat ሆነ ሌላ ሳተላይት ስንሰራ
ከታች Quality መምጣቱን ሚያይልን ሰው ያስፈልገናል ምክንያቱም Gage መቶልን Quality ሊቀር ይችላል ወይም ልላ ሳተላይት ሊሆን ስለሚችል ብዙ ጊዜ የሳተላቶችን አቀማመጥ ስለምናቅ ቀለል ያለቱን ሳተላይ እንደ Nilesat ያሉትን ግን በግምት Gagu ሲጨምር ብቻ አስረን ልኖርድ እንችላለን
☞ ፋይንደሩ ላይ የሚገኙት 22 KHZ እና 18 V እና 13 V ጥቅማቸው ደግሞ
22 KHZ ፡ ሳተላይቱ አሪፍ ስትሬንግዝ ላይ ሆኗል ማለት ነው፡፡
0 KHZ ሳተላይቱን ሳናገኝ ስንቀር ማለት ነው፡፡
18 V
13 V ደግሞ VERTICAL እና HORIZONTAL ይነግሩናል ማለት ነው፡፡
☞ ይህ ፋይንደርን በ PARALLEL CONNECTION ከ DIGITAL FINDER ጋር
በማገናኘቴ ደግሞ የበለጠ ለአሠራራቸን ቀላል ያደርገዋል፡፡ምክንያቱም የዚህ ፋይንደር
ወደ ሳተላይት ስንቀርብ ድምፁ እየጨመረ ስለሚመጣ ነው፡፡
☞ በጥንካሬ አንፃር ምርጥ ሲሆኑ በዋጋም ደረጃ ከ 250 - 300 እየተሸጠብር ይገኛል፡፡
•በለላግዜ ስለ ዲጅታል ፍይንደር እንመጣበታለን እስከዛው•••••☞
ሸገር ዲሽ እና ዳኒ ዲሽ ኮንሶ✌️
3 919
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በዚ ሳምንትበ Tv varizsh እና football Hdየሚተላለፉ ጨዋታዎችን በቤትዎ ሆነው
ይከታተሉ ለማስገጠም ሲፈልጉ ይደውሉልን✌️
አሁን እጃችን ላይ የሚገኙ Digital
የSatellite Finderኦች!
✅GT MEDIA V8 (ምስል የሚያሳይ)
✅IBRAVEBOX V8 (ምስል የሚያሳይ)
✅Findsat 6916 (ምስል የሚያሳይ)
✅XCruiser XS6600 🔥
✅Findsat 8600 🔥
✅FindSat 8900 አዲስ ሞዴል
✅Lifestar 6060++
•Finderoቻችን ላይ አሁን ቅናሽ ላይ ስለሆኑ ፈጥነው ይግዙ ይወዱታል!
•ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ቤተሰቦች በመኪና እና በEMS የምንልክላቹ ይሆናል ይደዉሉልን✌️
Call 📱 +251913064008
