ar
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

قناة بسيطة

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

إظهار المزيد
3 920
المشتركون
-224 ساعات
-117 أيام
-5430 أيام
أرشيف المشاركات
DIGITURK Eutlsat 7 E ላይ ያሉት የተወሰኑ ቻናሎች በ Forever Server ባላቸው ሪሲቨሮች እየሰሩ ይገኛሉ Eutelsat 7°E S Sport hd Eurosport hd Atv hd Bien movies turk Bien sport 1HD Bien sport 2 HD ሸገር ዲሽ

photo content

ድልድሉ ይሄን ይመስላል

photo content

😍አሁን ላይ Euro2020 Final Draw በ FootBall HD Live ይከታተሉ

photo content

STAR-X MR-3 LED PLUS BADR ድርድር YAHSAT ድርድር ከ TV-VARZISH ጋ

😍Amos. 4°W ያሉ ቻናሎች & Frq 10758. V. 27500 10842. V. 30000 10806. V. 27500 10925. V. 27500 11031. V. 27500 11057. V. 13750 11553. V. 27500 👇👇👇👇 🖥 RTL 🖥 SAT 1 🖥 SAT 3 🖥 ONE 🖥 ONE2 🖥 NG WILD 🖥 N. Geographic 🖥 Animal Planet 🖥 History 🖥 5 LIVE⚽️ 🖥 5 PLUS⚽️ 🖥 5 GOLD⚽️ 🖥 SPORT 1⚽️ 🖥 SPORT 2⚽️ 🖥 SPORT 3 ⚽️ 🖥 SPORT 4⚽️ 🖥 5 SPORT⚽️ 🖥 Yes 1 🖥 Yes 2 🖥 Yes 3 🖥 Yes 4 🖥 yes 5 🖥 Yes Action 🖥 Yes Docu 🖥 Yes comedy 🖥 Yes Drama 🖥 Yes oh 🖥 Israeli Cinema 🖥 Chama 📡 ሸገር ዲሽ ✌️

😍ዛሬ እስኪ ስለ አበዛኞቻችን ዲሽ ሀ ብለን ስንጀምር የዚቺ ፋይንደር እርዳታ የላቀ ነበርና ትንሽ እናውራባት አዲስ ጀማሪዎችም በደምብ እወቁት😉 STAR GOLD HD ANALOGUE FINDER ☞ ይህ ፋይንደር ለሀገራችን ብዙ ሳተላይቶች ለመስራት ይጠቅመናል፡፡ ☞ የመጀመርያው ነገር ሳተላይቱ በቁጥር ሲግናሉን ወይም ኳሊቲው ባይታይም ነገር ግን በድምፅ እና በGUAGE የሚያሳዩ ከመሆናቸውም በተጨማሪም በLED LIGHT የሚያሳይ ነው፡፡ ☞ RECIVER እና LNB የሚል ፅሁፍ ያለው ሲሆን ወደ ሪሲቨሩ የሚገባውን ገመድ RECIVER የሚለው ላይ በመሠካት በመቀጠል ደግሞ LNB የሚለውን ጫፍ LNB በ1m ገመድ በማገናኘት መስራት እንችላለን፡፡ ☞ እየሠራን ወደ ሳተላይት ስንጠጋ የፋይንደሩ ድምፅ እና guage የሚያሳየው ከ0-10 ያለው እየጨመረ ይመጣል፡፡ ☞ ለምሳሌ የሆነ ሳተላይት ሰርተን ከዛን ሪሲቨራችን ላይ ስናየው ኳሊቲው 45 ቢሆን ለመጨመር ማድረግ ያለብን ፋይንደሩ ላይ የሚገኘውን GUAGE VOLUME (db) በመቀነስ ወደ 4-5 እናመጣውና ድጋሜ ሠሀናንን እና lnb ማስተካከል እንጀምራለን በድጋሜ ወደ 8-9 አካባቢ ሲደርስልን ያኔ እየጨመረ እንደመጣ በመገንዘብ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡ 👉ችግሩ NileSat ሆነ ሌላ ሳተላይት ስንሰራ ከታች Quality መምጣቱን ሚያይልን ሰው ያስፈልገናል ምክንያቱም Gage መቶልን Quality ሊቀር ይችላል ወይም ልላ ሳተላይት ሊሆን ስለሚችል ብዙ ጊዜ የሳተላቶችን አቀማመጥ ስለምናቅ ቀለል ያለቱን ሳተላይ እንደ Nilesat ያሉትን ግን በግምት Gagu ሲጨምር ብቻ አስረን ልኖርድ እንችላለን ☞ ፋይንደሩ ላይ የሚገኙት 22 KHZ እና 18 V እና 13 V ጥቅማቸው ደግሞ 22 KHZ ፡ ሳተላይቱ አሪፍ ስትሬንግዝ ላይ ሆኗል ማለት ነው፡፡ 0 KHZ ሳተላይቱን ሳናገኝ ስንቀር ማለት ነው፡፡ 18 V 13 V ደግሞ VERTICAL እና HORIZONTAL ይነግሩናል ማለት ነው፡፡ ☞ ይህ ፋይንደርን በ PARALLEL CONNECTION ከ DIGITAL FINDER ጋር በማገናኘቴ ደግሞ የበለጠ ለአሠራራቸን ቀላል ያደርገዋል፡፡ምክንያቱም የዚህ ፋይንደር ወደ ሳተላይት ስንቀርብ ድምፁ እየጨመረ ስለሚመጣ ነው፡፡ ☞ በጥንካሬ አንፃር ምርጥ ሲሆኑ በዋጋም ደረጃ ከ 250 - 300 እየተሸጠብር ይገኛል፡፡ •በለላግዜ ስለ ዲጅታል ፍይንደር እንመጣበታለን እስከዛው•••••☞ ሸገር ዲሽ እና ዳኒ ዲሽ ኮንሶ✌️

photo content

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 በዚ ሳምንትበ Tv varizsh እና football Hdየሚተላለፉ ጨዋታዎችን በቤትዎ ሆነው ይከታተሉ ለማስገጠም ሲፈልጉ ይደውሉልን✌️ አሁን እጃችን ላይ የሚገኙ Digital የSatellite Finderኦች! ✅GT MEDIA V8 (ምስል የሚያሳይ) ✅IBRAVEBOX V8 (ምስል የሚያሳይ) ✅Findsat 6916 (ምስል የሚያሳይ) ✅XCruiser XS6600 🔥 ✅Findsat 8600 🔥 ✅FindSat 8900 አዲስ ሞዴል ✅Lifestar 6060++ •Finderoቻችን ላይ አሁን ቅናሽ ላይ ስለሆኑ ፈጥነው ይግዙ ይወዱታል! •ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ቤተሰቦች በመኪና እና በEMS የምንልክላቹ ይሆናል ይደዉሉልን✌️ Call 📱 +251913064008

photo content

photo content

photo content

STAR SAT8989 ሎደር✌️

T13_EXTREME_V266_28112019.zip13.78 MB

T14_EXTREME_V158_28112019.zip13.78 MB

SR-2020HD_EXTREME_V158_28112019.zip13.78 MB

SR-2000HD_EXTREME_V266_28112019.zip13.78 MB

SR-90000HD_EXTREME_V270_28112019.zip22.00 MB