ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 916
مشترکین
-124 ساعت
-157 روز
-5130 روز
آرشیو پست ها
3 916
😱 አዲስ ቻናል በ YehSat
PMC HD و SD 👇👇👇
PMC (HD)
Yahsat 52.5°E
DVB-S2 12149 V 27500 5/6
PMC (SD)
Yahsat 52.5°E
DVB-S 12073 V 27500 7/8
ሸገር ዲሽ✌️
3 916
3 916
😱 Al Yah 1 52.5 East
TV Channel👇👇👇
🖥 Rotana HD +
📌 11977 H 27500 3/4
🏷 Sid : 14C9
🔐 Bisskey : 00 1F FF 34
🔑 : 12 AA 12 CE BB 12 CC 90
🖥 Rotana Aflam + HD
📌 11977 H 27500 3/4
🏷 Sid : 14CA
🔐 Biss Key : 00 1F FF 34
🔑 : 12 AA 12 CE BB 12 CC 90
🖥 Rotana M +
📌 11977 H 27500 3/4
🏷 Sid : 14CB
🔐 Biss Key : 00 1F FF 34
🔑 : 12 AA 12 CE BB 12 CC 90
ሸገር ዲሽ✌️
3 916
😱😱እንደሚታወቀው የሀገራችንን ቻናሎች ከጥቂት ጊዜያት በዋላ በጥሩ የምስል ጥራት ነው የምንመለከተዉ ።ከዚህም መካከል አብዛኞቹ የሀገራችን ጣብያዎች NSS12@57°E ላይ ገብተዋል። የሙከራ ስርጭታቸውንም ጀምረዋል ።ስለሆነም HD ሪሲቨር ለማትጠቀሙ አሁን ብታስቡበት የተሻለ ነው።
➽NSS @57°E ስርጭታቸውን የጀመሩ
➲EBS HD (11105 H 45000)
➲EBS Cinema ቀኑን ሙሉ አማርኛ ፊልም(11105 H 45000)
➲EBS Muzika (11105 H 45000)
➲Fana HD (11105 H 45000)
➲Walta HD (11105 H 45000)
➲LTV HD(11105 H 45000)
➲ETV News HD (11165 H 45000)
➲ETV Entertainment(11165 H 45000)
➲ETV Language (11165 H 45000)
➲Amhara HD (11165 H 45000)
➲Amhara tv 2 (11165 H 45000)
➲OBN HD (11165 H 45000)
➲Tigray HD (11165 H 45000)
➲South HD (11165 H 45000)
➲SMN (11105 H 45000)
➲DW HD (11105 H 45000)
➲Asham HD (11105 H 45000)
➲Ahadu HD (11105 H 45000)
➲Balageru (11105 H 45000)
➲Afri Health HD(11105 H 45000)
➲Prayer (11105 H 45000)
➲France 24 (11165 H 45000)
➲RT News(11165 H 45000)
➲RT Documentary (11165 H 45000
Adssi tv (11165 H 45000
➲ገቡ ሲሆን በቅርብ ቀን የሙከራ
ስርጭታቸውን የሚጀምሩ ደግሞ
📶JTV Ethiopia TV HD
📶Nahoo TV HD
📶OBS TV HD
📶ONN TV HD
📶OMN TV HD
📶Asrat Media TV HD
📶ESAT TV HD
📶Kana TV HD
📶Arts TV HD
👉እናም ከ 4-6 ወር ድረስ ውሥጥ ሙሉ ለሙሉ ሁሉም የኢትዮጵያ ቻናሎች ከ NILESAT@7°W እና ከ EUTELSAT@8°W እንደሚወጡ ይጠበቃል።
👉በርግጥ የ መንፈሳዊ ቻናሎች ይቀላቀሉ አይቀላቀሉ የታወቀ ነገር ባይኖር የግድ ያስፈልጋሉ የሚል ሀሳብ አለኝ
E.g ..Africa Tv
... Eotic የመሳሰሉ ህብረተሰቡ የለመዳቸው ቻናሎች ስለሆኑ ቢካተቱ አሪፍ ይሆና ል አለበዚያ አሁንም 2 ሰሀን የሚያስፈልገን ይሆናል✌️
👉ስለሆነም ከዚህ በኃላ ዲሽ የምታስገቡ ሠዎች እባካችሁን 90 cm እና HD ሪሲቨር ብትገዙ ነው የሚሻለው።። ለምን ብትሉ ምናልባት ተወዳጁን VARZISH LNB ብቻ በመደረብ መመልከት ስለምንችል። የዲሽ ባለሙያዎችም ይህንን ነገር ለህብረተሠቡ አሳውቁ ከ3ወር በዋላ የኢትዮፅያ ቻናሎች በሙሉ HD(high definition )DVB S2 ስለሚሆኑ በተለይ ትንሿን EUROSTAR,LIFESTAR,MEWE SD Coronet ሪሲቨሮችን የምትገዙ ባትገዙ የተሻለ ነው። ምክንያቱም ከ3-4ወራት በዋላ የግድ መቀየራቹ የግድ ሊሆን ይችላል።
👉❌❌❌ ሌላው ደግሞ HD RECIVER ለመግዛት ስታስቡ ጥሩ እቃ የቱ ነው ብላችሁ ለመጠየቅ ሞክሩ SECOND HAND የሆኑ የቻይና ሪሲቨሮችን ገዝታችሁ አላስፈላጊ ወጪ ማውጣት ውስጥ እንዳትገቡ እላለሁ፡፡✌️
ስለሆነም HD ሪሲቨር መቀየር ካሰቡ እና ዲሽ ማስገጠም ከፈለጉ እኛን ማማከር ይችላሉ
አድርሻ :-መርካቶ አፍሪካ ጊቢ
Call :-+251913064008
በውስጥ መስመር In Box @must08
ሸገር ዲሽ✌️
