ch
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

关闭频道

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

显示更多
3 916
订阅者
-124 小时
-157
-5130
帖子存档
😱😱 🚫NEWS: በቅርብ ቀን 👇👇👇 👉Forever.130 SOON... Enjoy Join👉 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😱 አዲስ ቻናል በ YehSat PMC HD و SD 👇👇👇 PMC (HD) Yahsat 52.5°E DVB-S2 12149 V 27500 5/6 PMC (SD) Yahsat 52.5°E DVB-S 12073 V 27500 7/8 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😍🖐 ሸገር ዲሽ ሁሉም አለ...ሪሲቨር , ሰሀን , ፋይንደር , ሶፍትዌር. ዋይፋይ አንቴና ,RS ኬብል ....ሁሉም የዲሽ ማቴሪያል ክፍል ሀገር ላላቹ ቤተሰቦች የፈለጋቹትን እቃ በ ፓስታ ቤት በ መኪና እንልካለን እንዲሁም ለ መረጡት ወዳጆ እንሰጥሎታለን +251913064008 ይደውሉልን Join👉 @Shegar08 ወይም በዉስጥ ያውሩኝ @must08

sticker.webp0.28 KB

sticker.webp0.26 KB

sticker.webp0.29 KB

sticker.webp0.25 KB

😂😂👍✌️

😱አዲስ ቻናል👇 📡NIELSAT 7 W 📺SPEDA TV HD 📶11372.V.27500

😱 Al Yah 1 52.5 East TV Channel👇👇👇 🖥 Rotana HD + 📌 11977 H 27500 3/4 🏷 Sid : 14C9 🔐 Bisskey : 00 1F FF 34 🔑 : 12 AA 12 CE BB 12 CC 90 🖥 Rotana Aflam + HD 📌 11977 H 27500 3/4 🏷 Sid : 14CA 🔐 Biss Key : 00 1F FF 34 🔑 : 12 AA 12 CE BB 12 CC 90 🖥 Rotana M + 📌 11977 H 27500 3/4 🏷 Sid : 14CB 🔐 Biss Key : 00 1F FF 34 🔑 : 12 AA 12 CE BB 12 CC 90 ሸገር ዲሽ✌️

😱😱እንደሚታወቀው የሀገራችንን ቻናሎች ከጥቂት ጊዜያት በዋላ በጥሩ የምስል ጥራት ነው የምንመለከተዉ ።ከዚህም መካከል አብዛኞቹ የሀገራችን ጣብያዎች NSS12@57°E ላይ ገብተዋል። የሙከራ ስርጭታቸውንም ጀምረዋል ።ስለሆነም HD ሪሲቨር ለማትጠቀሙ አሁን ብታስቡበት የተሻለ ነው። ➽NSS @57°E ስርጭታቸውን የጀመሩ ➲EBS HD (11105 H 45000) ➲EBS Cinema ቀኑን ሙሉ አማርኛ ፊልም(11105 H 45000) ➲EBS Muzika (11105 H 45000) ➲Fana HD (11105 H 45000) ➲Walta HD (11105 H 45000) ➲LTV HD(11105 H 45000) ➲ETV News HD (11165 H 45000) ➲ETV Entertainment(11165 H 45000) ➲ETV Language (11165 H 45000) ➲Amhara HD (11165 H 45000) ➲Amhara tv 2 (11165 H 45000) ➲OBN HD (11165 H 45000) ➲Tigray HD (11165 H 45000) ➲South HD (11165 H 45000) ➲SMN (11105 H 45000) ➲DW HD (11105 H 45000) ➲Asham HD (11105 H 45000) ➲Ahadu HD (11105 H 45000) ➲Balageru (11105 H 45000) ➲Afri Health HD(11105 H 45000) ➲Prayer (11105 H 45000) ➲France 24 (11165 H 45000) ➲RT News(11165 H 45000) ➲RT Documentary (11165 H 45000 Adssi tv (11165 H 45000 ➲ገቡ ሲሆን በቅርብ ቀን የሙከራ ስርጭታቸውን የሚጀምሩ ደግሞ 📶JTV Ethiopia TV HD 📶Nahoo TV HD 📶OBS TV HD 📶ONN TV HD 📶OMN TV HD 📶Asrat Media TV HD 📶ESAT TV HD 📶Kana TV HD 📶Arts TV HD 👉እናም ከ 4-6 ወር ድረስ ውሥጥ ሙሉ ለሙሉ ሁሉም የኢትዮጵያ ቻናሎች ከ NILESAT@7°W እና ከ EUTELSAT@8°W እንደሚወጡ ይጠበቃል። 👉በርግጥ የ መንፈሳዊ ቻናሎች ይቀላቀሉ አይቀላቀሉ የታወቀ ነገር ባይኖር የግድ ያስፈልጋሉ የሚል ሀሳብ አለኝ E.g ..Africa Tv ... Eotic የመሳሰሉ ህብረተሰቡ የለመዳቸው ቻናሎች ስለሆኑ ቢካተቱ አሪፍ ይሆና ል አለበዚያ አሁንም 2 ሰሀን የሚያስፈልገን ይሆናል✌️ 👉ስለሆነም ከዚህ በኃላ ዲሽ የምታስገቡ ሠዎች እባካችሁን 90 cm እና HD ሪሲቨር ብትገዙ ነው የሚሻለው።። ለምን ብትሉ ምናልባት ተወዳጁን VARZISH LNB ብቻ በመደረብ መመልከት ስለምንችል። የዲሽ ባለሙያዎችም ይህንን ነገር ለህብረተሠቡ አሳውቁ ከ3ወር በዋላ የኢትዮፅያ ቻናሎች በሙሉ HD(high definition )DVB S2 ስለሚሆኑ በተለይ ትንሿን EUROSTAR,LIFESTAR,MEWE SD Coronet ሪሲቨሮችን የምትገዙ ባትገዙ የተሻለ ነው። ምክንያቱም ከ3-4ወራት በዋላ የግድ መቀየራቹ የግድ ሊሆን ይችላል። 👉❌❌❌ ሌላው ደግሞ HD RECIVER ለመግዛት ስታስቡ ጥሩ እቃ የቱ ነው ብላችሁ ለመጠየቅ ሞክሩ SECOND HAND የሆኑ የቻይና ሪሲቨሮችን ገዝታችሁ አላስፈላጊ ወጪ ማውጣት ውስጥ እንዳትገቡ እላለሁ፡፡✌️ ስለሆነም HD ሪሲቨር መቀየር ካሰቡ እና ዲሽ ማስገጠም ከፈለጉ እኛን ማማከር ይችላሉ አድርሻ :-መርካቶ አፍሪካ ጊቢ Call :-+251913064008 በውስጥ መስመር In Box @must08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱አሁን Tv Verzish ላይ English Primerlig እየተላለፈ ነው SHU Vs BOU

😱አዲሱ StarFace ፋይንደር YehaSat Tv_Verzish Quality ሲያመጣ ይህን ይመስላል👇👇👇👇👇👇👇👇👇

😱አዲሱ StarFace ፋይንደር NileSat Quality ሲያመጣ ይህን ይመስላል👇👇👇👇