ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 936
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-7830 روز
آرشیو پست ها
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ MediaStar MS-2727Forever ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👉Fore Update Forever IPTV application
👈 Upgrade DLNA performance
👈 EPG.Pro performances
👈 Improved Subtitle performance
👈 Improve YouTube performance
👈 Fix some bugs
@ShegarDishSoftware
9_12_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ MediaStar MS-2525Forever ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👉Fore Update Forever IPTV application
👈 Upgrade DLNA performance
👈 EPG.Pro performances
👈 Improved Subtitle performance
👈 Improve YouTube performance
👈 Fix some bugs
@ShegarDishSoftware
9_12_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ MediaStar MS-2525Forever ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👉Fore Update Forever IPTV application
👈 Upgrade DLNA performance
👈 EPG.Pro performances
👈 Improved Subtitle performance
👈 Improve YouTube performance
👈 Fix some bugs
@ShegarDishSoftware
9_12_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ MediaStar MS-4030 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👉Fore Update Forever IPTV application
👈 Upgrade DLNA performance
👈 EPG.Pro performances
👈 Improved Subtitle performance
👈 Improve YouTube performance
👈 Fix some bugs
@ShegarDishSoftware
9_12_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ MediaStar MS-4030 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👉Fore Update Forever IPTV application
👈 Upgrade DLNA performance
👈 EPG.Pro performances
👈 Improved Subtitle performance
👈 Improve YouTube performance
👈 Fix some bugs
@ShegarDishSoftware
9_12_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ MediStar MS-4030 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👉Fore Update Forever IPTV application
👈 Upgrade DLNA performance
👈 EPG.Pro performances
👈 Improved Subtitle performance
👈 Improve YouTube performance
👈 Fix some bugs
@ShegarDishSoftware
9_12_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ SUPERSTAR SR-6565HD MEGA ወይም የ SuperStar SR-6464 MEGA ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው። ሁለቱ ሞዴሎች አንድ አይነት ናቸው።
👁What's New👁
🔥 Add Automatic Patch Enable Function
🔥 Fix Some Bug
@ShegarDishSoftware
6_9_2021
3 937
ለዲሽ ባለሙያዎች
😱ከላይ የምትመለከቷቸው የተለያዩ ፈይንደሮች የ DSTV Quality አመጣጥ ሲሆን ይህም ማለት በነዚ ፈይንደሮች የምትጠቀሙ ከሆነ DSTV ስትሰሩ ሁለቱን FrQ 11938 H 27500 እና 12245 H 27500 የምትመለከቱት ያህል Quality በማምጣት በፅዳት እንዲሰራ ማድረግ ትችላላቹ።
👉 በ90cm ሰዐን የተወሰዱ Qualityዎች ናቸው ከዚም Quality ከፍ አድርጋቹ መስራት ትችላላቹ።
👉በቀጣይ የሌሎች ፋይንደሮች Quality post እናደርጋለን።
❤️ሁሉንም አይነት ፈይንደር እኛ ጋር ከ 2700ብር ጀምሮ ታገኛላቹ።
In Box @must08
Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 937
😱የ ኳታር 🇶🇦2022 የ አለም ዌንጫ ጨዋታዎችን Yehsat 52.5E ላይ የሚገኙት Tv varzish & FootBall HD የማስተላለፍ መብት አጊንተዋል ይመቻቹ።
🔥 TV Varzish HD
Biss Key = 01a03bbe20c16d4e
🔥 FOOTBALL TV HD
Biss Key = 12340046abcd0078
🛰 Yahsat 52.5 E FrQ = 11785 H 27500
@ShegarDish ሸገር ዲሽ✌️
3 937
መረጃ
😱LifeStar 8080HD Gold + እና Lifestar 6060HD Gold + ሪሲቨሮች ላይ Software ስትጭኑ Failed የሚላቹ ከሆነ About STB በማየት ማለትም ከካምፓኒው ሲገጣጠም ቦርድ ተለያይቶባቸው ስለሆነ About STB በማየት Software ጫኑ።
👉ከላይ የምታዩት ሪሲቨር Desplay Lifestar 8080HD Gold+ ሆኖ ነገር ግን ውስጡ ቦርድ LS6060HD Gold + ነው።
ለመረጃ ያክል🙏
@ShegarDish08
3 937
👆👆👆 ይሔ የ
💐GOLDSTAR 9000 GHOST
🌸LIFESTAR 9090HD Diamond
ረሲቨሮች ሎደር ነው።
እነዚህ ረሲቨሮች በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሹ የረሲቨሩን የመጨረሻ ሶፍትዌር Gxrom ብላችሁ ስሙን ትቀይሩና ፍላሽ ላይ ገልብጣችሁ ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና ከፊት ያለው Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙና ከሗላ ያለው Power Switch ታበሩታላችሁ ከዛ እራሱ ሶፍትዌሩን መጫን ይጀምራል ግን በፍላሽ ብቻ የማይስተካከል ችግር ከሆነ ለምሳሌ ምንም የመብራት ምልክት ሳይኖረው ውስጡ ግን ፓወር ካለው ወይም ቀይ አብርቶ ከቀረ ከኮንፒውተር ጋር አገናኝታችሁ በዚህ ሎደር ተጠቅማችሁ ረሲቨሩን ማስነሳት ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆👆 ይሔ የ
💐GOLDSTAR 8800HD
🌸GOLDSTAR 8600HD
🌷GOLDSTAR 7200HD
🌻GOLDSTAR 7500HD
🌺SUPERSTAR 6464HD MEGA
🍁SUPERSTAR 6565HD MEGA
🌿LIFESTAR 6060HD SMART
🍄LIFESTAR 8080HD SMART
🌴LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች ሎደር እና ማስነሻ ሶፍትዌር ነው።
እነዚህ ረሲቨሮች በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሹ የረሲቨሩን የመጨረሻ ሶፍትዌር rom ብላችሁ ስሙን ትቀይሩና ፍላሽ ላይ ገልብጣችሁ ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና ከፊት ያለው Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙና ከሗላ ያለው Power Switch ታበሩታላችሁ ከዛ እራሱ ሶፍትዌሩን መጫን ይጀምራል ግን በፍላሽ ብቻ የማይስተካከል ችግር ከሆነ ለምሳሌ ምንም የመብራት ምልክት ሳይኖረው ውስጡ ግን ፓወር ካለው ወይም ቀይ አብርቶ ከቀረ ከኮንፒውተር ጋር አገናኝታችሁ በዚህ ሎደር ተጠቅማችሁ ረሲቨሩን ማስነሳት ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም Amos 4°W Yes Package ቻናሎችን በነፃ ይከፍታል)
🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል)
🔥 Add Hide WIFI SSID Finder
🔥 Add YouTube
🔥 Add Amharic Font reader
🔥 Add Super Bolt IKS (Super G-Share Plus)
🔥 Add Net Radio
🔥 ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል
🔥 Add Super Bolt IPTV
🔥 Add SDS Slave Function
🔥 Add Extreme IPTV
🔥 Add Local IPTV
🔥 Add Dolby Audio System
🔥 Add G-M Screen Function
🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's
👁መረጃ👁
ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል።
@ShegarDishSoftware
13_9_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS-9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add CHmax Funciton
🔥 Add Apollo5 VOD+ Function
🔥 Fixed DLNA Reboot Issue Problem
🔥 Fix Some Bug
@ShegarDishSoftware
10_11_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS-9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add CHmax Funciton
🔥 Add Apollo5 VOD+ Function
🔥 Fixed DLNA Reboot Issue Problem
🔥 Fix Some Bug
@ShegarDishSoftware
10_11_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS-9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add CHmax Funciton
🔥 Add Apollo5 VOD+ Function
🔥 Fixed DLNA Reboot Issue Problem
🔥 Fix Some Bug
@ShegarDishSoftware
10_11_2021
3 937
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 GHOST ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Fix Super Bolt IKS Server Connecting Problem
🔥 Add VPN Setup Option
🔥 Improved Stability
@ShegarDishSoftware
7_11_2021
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
