ar
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

قناة بسيطة

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

إظهار المزيد
3 781
المشتركون
-224 ساعات
-137 أيام
-2830 أيام
أرشيف المشاركات
👆👆ይሔ የ LEG N24+PLUS_JAGUAR ሪሲቨር አዲስ Software ነው። Date 21 / 07 / 2022 @ShegarDishSoftware

👆👆ይሔLEG N24 + PLUS FOREVER ሪሲቨር ቻናል ድርድር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። @ShegarDishSoftware

👆👆ይሔLEG N24 + PLUS JAGUAR ሪሲቨር ቻናል ድርድር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። @ShegarDishSoftware

+1
👆👆ይሔ የ LEG N24+PLUS_JAGUAR ሪሲቨር አዲስ Software ነው። Date 21 / 07 / 2022 @ShegarDishSoftware

❤️Super Gshare plus Server ማስሞላት or Code ለምትፈልጉ። 👉የ 6 ወር 300 ብር 👉የ 1 አመት 500ብር አድራሻ 👉 መርካቶ ይርጋ ሀይሎ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡ 📩Inbox Us 📩 @must08 #Call +251913064008 Call +251912341710 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱መልካም ዜና 😱 Super Gshare plus Server ተጠቃሚዎች በሙሉ ሰሞኑን ተቋርጦ የነበረው Super Gshare plus Server አሁን ላይ መስራት ጀምሯል። 👉ያ ማለት Amos 4w ቻ
😱መልካም ዜና 😱 Super Gshare plus Server ተጠቃሚዎች በሙሉ ሰሞኑን ተቋርጦ የነበረው Super Gshare plus Server አሁን ላይ መስራት ጀምሯል። 👉ያ ማለት Amos 4w ቻናሎችን በ Super Gshare plus Server መጠቀም ትችላላቹ። 👉ከላይ ያለው ፎቶ ዛሬ ሰኞ 11 / 11 / 2014 የተሞላ @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱በሰሞኑ የተሞሉ የሪሲቨር Serverዎች Forever + Apollo / Forever & Funcam + Apollo /funcam / MY HD iptv & Super Bolt Iptv Serverዎች ሞልተናል
+9
😱በሰሞኑ የተሞሉ የሪሲቨር Serverዎች Forever + Apollo / Forever & Funcam + Apollo /funcam / MY HD iptv & Super Bolt Iptv Serverዎች ሞልተናል ። 👉Serverዎችን ለማስሞላት ወይም Code ለምትፈልጉ በፍጥነት እንሞላለን Code እንልካለን ይደውሉ ይፃፉልን። 👉ይህንን ማረጋገጫ እና መተማመኛ የምንለቀው እምነት እንዲኖራቹ እና እኛን ማዘዝ እንዲችሉ ነው። In Box @must08 ይፃፋልን ይደውሉ +251913064008 +251912341710 @ShegarSani08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆 ይሔ የ Vanstar v8 pro ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Tiktok V2 App @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Tiktok V2 App 🔥 Add EPG Net Audio 🔥 Fix D-link WiFi connectivity problem @ShegarDishSoftware 14_7_2022

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Tiktok V2 App 🔥 Add EPG Net Audio 🔥 Fix D-link WiFi connectivity problem @ShegarDishSoftware 14_7_2022

🔥😱ጥሩ መረጃ አንዳንድ የ English premier League ጨዋታዎችን በ 1TVHD AFGHANISTAN ቻናል በ Yahsat 52.5 e መከታተል የምንችልበት አጋጣሚዎች ይኖራሉ። Premier L
🔥😱ጥሩ መረጃ አንዳንድ የ English premier League ጨዋታዎችን በ 1TVHD AFGHANISTAN ቻናል በ Yahsat 52.5 e መከታተል የምንችልበት አጋጣሚዎች ይኖራሉ። Premier League🔥 📡YAH SAT @ 52.5°East 📺1TV AFGHANISTAN HD 📶10804.H.27500 📶12015.H.27500 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

Vanstar v8 extreme ወይም V8 Combo ምናልባት ሶፍትዌር እየጫናቹ Boot ወይም On ብሎ ቢቀር ከታች ያለውን recovery.rcv ሶፍትዌር የሚለውን ፍላሽ ላይ በመጫን ከዛን በመቀጠል ፍላሹን ሪሲቨር ላይ ሰክተን ሪሲሸሩን አጥፍተን በማብራት ቲቪ ላይ የሚመጣልን ምስል አለ ከዛን በሪሞት አንድ ጊዜ ok ስንል አውቶማቲክ ይጭናል። @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Tiktok V2 App 🔥 Add EPG Net Audio 🔥 Fix D-link WiFi connectivity problem @ShegarDishSoftware 11_7_2022

👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR ረሲቨሮች የሚሆን SuperCast Android አፕሊኬሽን ሶፍትዌር ነው ጥቅሙም 1. ረሲቨራችንን Smart ማድረጊያ ሶፍትዌር ነው 2. ረሲቨራችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን ብዙ ጥቅሞች አሉት። 👁Watts New👁 ያለ ኢንተርኔት ኮኔክሽ በ Hotspot ብቻ መስራት ይችላል። @ShegarDishSoftware 16_12_2020

+1
👆👆ይሔ የ LEG N24Pro Iron Software ነው። 👉Add tiktok 👉youtube በጥርት እንዲሰራ ተደርጓል Date 08 / 07 / 2022 @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD Gold 🌼LIFESTAR 9300HD Gold 🌾LIFESTAR 1000HD Gold 🌿LIFESTAR 2000HD Gold 🍄LIFESTAR 3000HD Gold 🌲LIFESTAR 4000HD Gold 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI 🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8 🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8 🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8 🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8 ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። 👁What's New👁 🔥 Update TikTok V4 App (Tiktok Stable ሆኖ በትንሽ ኔትወርክ እንዲሰራ ተደርጓል) 🔥 Add USB Tethering (ያለ ዋይፋይ አንቴና ኢንተርኔት ከስልካችን ወደ ረሲቨራችን በቻርጀር ኬብል መስጠት እንችላለን @ShegarDishSoftware VE12909 8_7_2022

😱ሁሉንም አይነት የ ሪሲቨር Serverዎች Forever / Funcam / Apollo / Super Gshare plus / E-Vission iptv / MY HD iptv ለምትፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ። የ
😱ሁሉንም አይነት የ ሪሲቨር Serverዎች Forever / Funcam / Apollo / Super Gshare plus / E-Vission iptv / MY HD iptv ለምትፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ። የ 1 አመት serverዎች 👉Forever server 1አመት 1200birr 👉Apollo 5 1 አመት 1200birr 👉Funcam + Apollo 1አመት 650birr 👉Funcam ብቻ 1 አመት 600birr 👉Apollo + Forever 1 አመት 1400birr 🔥Super Gshare plus የ 6 ወር 300 birr 👉 Super Bolt IPTV የ 1 አመት 600ብር 🔥Super Bolt Iks የ 6 ወር 3000birr 🔥E-Vission Iptv የ አንድ አመት 500Birr birr 👉My HD 1 አመት 600birr 👉Orange server 1አመት ነፃ ለ Vanstar V8 & Vanstar V8plus ሪሲቨር ብቻ። ❤️ ሰርቨር ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን። 👉1000280375547 ሣኒ ሙስጠፋ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አቢሲኒያ ባንክ ሣኒ ሙስጠፋ 👉55323062 👉2901190520511 ዳሽን ባንክ ሣኒ ሙስጠፋ 👉Tele Birr +251913064008 In Box @must08 ይፃፋልን #Call +251913064008 #Call +251912341710 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

StarSat_SR-98HD Pro @ShegarDish08Date24-02-2022.bin4.00 MB

⬜ Star Sat SR-98HD Pro Add 👇 👉Fix YouTube 👉Add Tiktok & MY HD V6 👉Add Forever plus server 👉Add SuperCast & DLNA render @ShegarDishSoftware ▫️ 24/02/2022