cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ibnu Seid (Channel)

قال الإمام أحمد رحمه الله (رحم الله عبدا قال بالحق، واتبع الأثر، وتمسك بالسنة، واقتدى بالصالحين) طبقات الحنابلة(1/36 t.me/AbuReslan5851 አስተያየት ካለወት በዚህ ያድርሱኝ t.me/AbuReslan_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
424
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#አስቸኳይ ሽያጭ ለራይድና ለፈረስ አገልግሎት ተመራጭ የሆነች ቆንጆ መኪና Hyudai gitz Model 2005 Location Addis Ababa price 1,100,000 negotiating መግዛት ሲወስኑ ብቻ ይደውሉልኝ 0930877561 @AbuReslanE61 https://t.me/geferssaMekina/222?single
نمایش همه...
ቀልብ የፅድቅም የጥፋትም የእዝ ማዕከል ~~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ጀነት ነፍስ በምትጠላቸው ነገሮች ተከባለች፤ ጀሀነም ደግሞ ነፍስ በምትወዳቸው ሸይጧን በሚያስውባቸው አማላይ ነገሮች፡፡ በብዙ ሁኔታዎቻችን ከአረሕማን ይልቅ ለሸይጧን የቀረብን ነን፡፡ ዐይኖቻችን፣ ጆሮዎቻችን፣ እጆቻችን፣ እግሮቻችን፣ እንዲሁም ምላሳችን ለሸይጧናዊ ተልእኮ የሰሉ ናቸው፡፡ ቀላሉን አምላካዊ ክልከላ መታገስ አቅቶን ከባባድ ሸይጧናዊ ልፋት ላይ እንተጋለን፡፡ ሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ለጥፋት ሲተባበሩ፣ አንዳቸው ብቻ ለሚበቁት ኸይር ግን ተባብረውም ይዝላሉ፡፡ ይሄ ሁሉ የሚሆነው እንግዲህ ማዕከሉን “ዋግ” ሲመታው ነው፡፡ ቀልብ በሺርክ፣ በቢድዐ፣ በስሜት፣ ለሙስሊሞች በምታረግዘው ክፋት፣ … ከተበከለች ታማ፣ ታውካ፣ አመርቅዛ ትሞታለች። ታዲያ ቀልብ ስትሞት ሞቷ ለኸይሩ እንጂ ለሸሩማ ኢንኩቤተር ትሆናለች - ክፉ የሸር መፈልፈያ። ብቻ ሂወቷ በኢማን ካልኩሌተር ሲሰላ ያለ ኢማን ሂወት የለምና ሞታለች - የምር ሞት! ከዚያስ? ከዚያማ ቀልብ ተበላሽታ ሌላው ሰውነት ምን ጤና ሊኖረው? የአካል እንቅስቃሴ በሙሉ ደመ-ነፍሳዊ ይሆናል። ተንቀሳቃሽ ሙት!!! ግድግዳ የተጠጋ እንጨት ሆኖ ሂወት እንዳለው ያስባል፡፡ ከዚህ በኋላ ዐይንም ዐይን ጆሮም ጆሮ አልሆነም፡፡ የሰማያትና የምድር አፈጣጠር፤ የሌሊትና የቀን መተካካት ለሱ ከታክሲዎች መተላፍ፣ ሽንት ቤት ደርሶ ከመመለስ ብዙም ልዩነት የለውም፡፡ ችግሩ ከማዕከሉ ነዋ! (أَفَلَمۡ یَسِیرُوا۟ فِی ٱلۡأَرۡضِ فَتَكُونَ لَهُمۡ قُلُوبࣱ یَعۡقِلُونَ بِهَاۤ أَوۡ ءَاذَانࣱ یَسۡمَعُونَ بِهَاۖ فَإِنَّهَا لَا تَعۡمَى ٱلۡأَبۡصَـٰرُ وَلَـٰكِن تَعۡمَى ٱلۡقُلُوبُ ٱلَّتِی فِی ٱلصُّدُورِ) ((ለነርሱም በነርሱ የሚያውቁባቸው ልቦች ወይም በነርሱ የሚሰሙባቸው ጆሮዎች ይኖሩዋቸው ዘንድ በምድር ላይ አይሄዱምን እነሆ ዐይኖች አይታወሩም። ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ፡፡)) (አልሐጅ፡ 46) በሌላ በኩል ልብ ከተስተካከለች፣ በኢማን ከተዋበች፣ በተቅዋ ካሸበረቀች መላ ሰውነት ጤና ይኖረዋል፡፡ ፊትም ኑር ይላበሳል፡፡ ዐይኖች በሐራም አይገግሙም፡፡ ጆሮዎች ለሙዚቃ አይቆሙም፡፡ ምላስም የሀሜት ማሽን አትሆንም፡፡ ከውጭ ሙስሊም ያልሆነ ገፅታ እየተስተዋለ ምላስ “ዋናው ልብ ነው” እያለች አታሽቃብጥም፡፡ ማዕከሉ ነቅቶባታላ! ልብ ስትስተካከል እውነተኛ ማንነት ይገኛል፡፡ ከውስጥም ሙስሊም፣ ከውጭም ሙስሊም! በሐያእ የለሰለሰ፣ በውጭ ገፅታው ያልተኮፈሰ፣ በልቡ የመጠቀ፣ ከእንቶ ፈንቶ የራቀ ልዩ ስብእና!!! አቡበክር አሲዲቅ ረዲየላሁ ዐንሁ ከሌሎች የመጠቁት በሶላትና በፆማቸው ብዛት አልነበረም፡፡ ይልቁንም ልባቸው ውስጥ በፀደቀ ነገር ነበር። ኢማን! የቀልብ ልዩ ክብር!!! ባጭሩ ጥፋታችንም ልማታችንም ከልብ ጋር የተሳሰረ ነው ማለት ነው፡፡ ታዲያ እኔና እርሶ የቱጋ ነን? ሰገነት ወይስ ጫማ ተራ? ነው ወይስ መሀል ሰፋሪ? በሌላ አነጋገር ልባችን ጤነኛ ነው? በሽተኛ ነው? ወይስ ሙት ነው? ለካ ይህንንም ለማወቅ ልብ ያስፈልጋል፡፡ ((ባለ ልቦናዎቹ እንጂ አይገነዘቡም)) አይደል ያለው ኻሊቁ? አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታችን ሆይ! ልቦቻችንን ወደ ትእዛዝህ አዙርልን። በዲንህም ላይ አፅናን፡፡ አላሁመ ኣሚን፡፡ (ኢብኑ ሙነወር፣ 2001) https://t.me/IbnuMunewor
نمایش همه...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች‼ መድረሳችን "ሰፊነቱ ኑህ" ሸሪዓዊ እውቀትን ለሁሉም በየ ደረጃው ለመስጠት ዝግጅቷን ጨርሳ የናንተን ተሳትፎ ብቻ ትጠብቃለች‼ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች; አጫጭር ኪታቦች ኮርስ እና ቁርአን ከቃዒዳ ጀምሮ ማስቀራት ሲሆን ለት/ት መቀላጠፍና ለማቅለል የምናስተናግደው ሰው ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ‼ ማሳሰቢያ; 1, ኪታብ መቅራት የሚፈልጉትን ማቅራትና ኪታብ ማሰማት የሚፈልጉትንም አብረን እንሞጥላለን 2, ለሴቶች በቁርአን ዘርፍ ሴት አስታዛ ነው የምንጠቀመው 3, ለጊዜው የሚሰጠው ኪታብ ለመነሻ "الدروس المهمة" ሲሆን በመቀጠል "شرح منظومة الحائية للشيخ الفوزان" ይሆናል በአሏህ ፈቃድ 4, ሁሉም ቂርአቶች በቴሌግራም ላይቭ የሚሰጡ ሲሆን የሚሰጡበት ሰዓት; ኪታብ ለሚቀሩ በሀበሻ ሰአት አቆጣጠር ከጧቱ 12:00 ሰአት እና ቁርአን ከማታ 2:30 በሇላ ነው የሚሰጠው‼ "وبالله نستعين وعليه نتوكل وهو حسبنا ونعم الوكيل" "اللهم علمنا ما جهلنا وانفعنا بما علمتنا وزدنا علما" مدرسة"سفينة نوح" ለመመዝገብ👇👇👇 @Minhaju_anubwa የቴሌግራም አድራሻ ይጠቀሙ‼ https://t.me/sefinetu_nuh/16
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
መኪና መሸጥ እና መግዛት ቤት መሸጥና መግዛት መኪና ማከራየት ሲፈልጉ እንድሁም ቦታ መሸጥና መግዛት ሲፈልጉ ገፈርሳ መኪናና ቤት ድለላን ምርጫዎ ያድርጉ።።።።። በትህትናና በቅንነት እናስተናግድዎታለን‼ በፌስቡክ ጎራ ብለው ቤተሰብ በመሆን ፍላጎትዎን ያጋሩን https://facebook.com/groups/131846406678149/ ገፈርሳን ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን‼ ስልክ:0930877561 በመደወል ወይም @AbuReslanE61 ላይ ያናግሩኝ‼ በድጋሜ አመሰግናለሁ በቴሌግራም አድራሻየም ጎራ ይበሉ https://t.me/geferssaMekina
نمایش همه...
👍 2
ደሴ ኬላ አካባቢ 200 ካሬና 294 ካሬ ቦታ የሚሸጥ አለ ገዢ የሆነ ሰው በቦታው በመገኜት አይቶ መግዛት ይችላል ዋጋ 200 ካሬ 340,000 294 ካሬ 550,000 ብር ሲሆኑ ቀርቦ መደራደር ይቻላል‼ ለበለጠ መረጃ በ 0930877561 ወይም በ @AbuReslanE61 ቴሌግራም ላይ ያናግሩኝ‼ ወደ ገፈርሳ መኪናና ቤት ድለላ ቴሌግራም ቻናል ጎራ በማለት ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/geferssaMekina
نمایش همه...
ገፈርሳ መኪናና ቤት ድለላ

የሚሸጥ ቤትና መኪና ሲኖርዎት በ 0930877561 ቴሌግራም ላይ ያሳውቁን። ገዢዎችም የሚፈልጉትን ያሳውቁን‼ እናመሰግናለን

ገነቴ ቦታ የሚሸጥ ያለው ይፈለጋል በቴሌግራም አድራሻየ ያሳውቁኝ @AbuReslanE61 https://t.me/geferssaMekina/13
نمایش همه...
ገፈርሳ መኪናና ቤት ድለላ

ገነቴ ቦታ የሚሸጥ ያለው ይፈለጋል በቴሌግራም አድራሻየ ያሳውቁኝ @AbuReslanE61

https://t.me/geferssaMekina/13

ደሴ ወይም ኮቻ ወይም ወልድያ ወይም ሀራ ለከተማ ጠጋ ያለ(ቅርብ የሆነ) የሚሸጥ ቦታ ያለው በ0930877561 በቴሌግራም ወይም ደውሎ ያሳውቀኝ @AbuReslanE61 https://t.me/geferssaMekina
نمایش همه...
01:04
Video unavailableShow in Telegram
እህታችንን እንርዳት። ከባድ የሆነ ካንሰር አይነት ታማለች። የባንክ አካውንት 1000558459682 ዘይነባ የሱፍ ሀሰን ንግድ ባንክ ሼር አድርጉ ነይቱ ባረከላሁ ፊኩም።
نمایش همه...
1.42 MB
አድስ የገቡ ሺቲዎች ሲሆኑ ቀድመው ይዘዙ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ። ለበለጠ መረጃ:0925789044 ኡሙ ፈውዛን ብለው ይደውሉ https://t.me/umufewzan54shiti/130?single
نمایش همه...
● 《 #خطبة جمعة نافعة 》 | بعنوان | ○ ﴿ يـــــوم عـــــــاشـــــــوراء ﴾ ○ 🎙ألقاها الشيخ | منير السعدي العدني – حفظه الله تعالى – قال الإمام أحمد رحمه الله (رحم الله عبدا قال بالحق، واتبع الأثر، وتمسك بالسنة، واقتدى بالصالحين) طبقات الحنابلة(1/36 t.me/AbuReslan5851 አስተያየት ካለወት በዚህ ያድርሱኝ t.me/AbuReslan_bot
نمایش همه...
يوم عاشوراء .mp37.78 MB