cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሙሒቦች ጉዞ❣رحلة العشاق

ሰዎች ጋር በጥሩ ተኗኗር ለሠዎች ጥሩን ተመኝ ነገራቶችን በጥሩ ጠርጥር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ማለትን ተለማመድ ልዩ ትኩረት ከሞት በሁዋላ ላለው ሂይወት!!! አላማችን ፡ የአሏህን ትዕዛዝ በነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም መንገድ በመፈፅም የአሏህን ውዴታ ተገጥመን በነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም) ፍቅር ተከሽነን ቀጣዩ ዓለም ያማረ እና የተሳካ እንዲሆን በጋራ መጏዝ ነው!!!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
5 673
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የጁሙዐህ ቀን ሱናዎች እንዳያመልጡን -ገላችንን ሱናን ነይተን እንታጠብ -ወንዶች ነጭ ልብስ ብንለብስ -ሽቶ እንቀባ -ሶለዋት እናብዛ -ሱረቱል ከህፍ እንቅራ -ወደ መስጂድ በጊዜ እንሂድ -ሲዋክ እንጠቀም -ከአስር በኋላ 80 ጊዜ የሚባለውን ሶለዋት አንርሳ -በፀጥታ ኹጥባ እናዳምጥ -ለሙስሊሙ ዱዓ ማድረግ እንዳንረሳ @hessinkhitamena
نمایش همه...
sticker.webp0.41 KB
الحياة حياة فنحن نعيشها والناس ألاف لا ندري ما المختار فالله يعيننا ما نحن نتوكلو..💔❤️❤️❤️ 5/4/2016 ህይወት ትምህርት ነች አላህ እና መንገዶቹ ግን እውነት ናቸው ግን ማን እውነቱን እንደሚከተል አናውቅም አላህ ብቻ ያብጀን እሱ ይሁነን ነገሩ ፈውቀል ዐጂብ ይሆንብኛል ወላሂ!! ምንም የማለት አቅሙ የለኝም ብቻ ግን ሰዉ ስህተቱ በዛ ስህተታችን በዛ አበዛነው ህይወቱን አንዛዛነው መሪን ናቀ ኮራ ዘቀጠ ተናወጠ ከዚያ ሙቶ ተቀበረ አለቀ የእሱ ህይወት አቆመ በቃ .. @firdawsnafaqi
نمایش همه...
👍 3
የጁሙዐህ ቀን ሱናዎች እንዳያመልጡን -ገላችንን ሱናን ነይተን እንታጠብ -ወንዶች ነጭ ልብስ ብንለብስ -ሽቶ እንቀባ -ሶለዋት እናብዛ -ሱረቱል ከህፍ እንቅራ -ወደ መስጂድ በጊዜ እንሂድ -ሲዋክ እንጠቀም -ከአስር በኋላ 80 ጊዜ የሚባለውን ሶለዋት አንርሳ -በፀጥታ ኹጥባ እናዳምጥ -ለሙስሊሙ ዱዓ ማድረግ እንዳንረሳ @hessinkhitamena
نمایش همه...
sticker.webp0.73 KB
sticker.webp0.43 KB
إن الحياة ستفنى وإن العمل ستنقطع وإن كل الأيام تقم كما كتبتها وما تدري نفس ماذا تكسب غدا فاتق الله ومن يتق الله يدخله الجنة بلا عذاب!!.. اللهم نجنا من النار اللهم اغفر لنا وارحمنا واهدنا وعافنا واعفو عنا وارزقنا وتولنا.. إنك أنت العزيز الغفار...آمين آمين يا رب العالمين. وصلى الله على محمد! صلوات ربي وسلامه عليه! عليه الصلاة والسلام. @firdawsnafaqi .. khamiiiiiiiis.. 3/4/2016
نمایش همه...
#ጥቆማ ወደ ተለያዩ ዩንቨርስቲዎች እያመራችሁ ላላችሁ ሙስሊም የግቢ ተማሪዎች በሙሉ: በሁሉም ግቢዎች   የጥንንት የጧቱን የኢስላም  አስተምህሮት ማለትም የአህሉሱና ወልጀመዐን እምነት የሚከተሉ ጀመዐዎች መኖራቸውን አውቃችሁ ከእነርሱ ጋ እንድትገናኙና እንድትተዋወቁ የግቢ ሂዎታችሁንም ከሙስሊም እህት ወንድሞቻችሁ ጋ በመሆኑ በትምህርታችሁም ይሁን በዲናችሁ ስኬትን ተቀናጅታችሁ እንድታሳልፉ በማለት ሚዲያችን ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ጥሪውን ያስተላልፋል። #ማሳሰቢያ ጀመአውን ለመቀላቀል/ተወካዮችን ለማገኘት አዳጋች የሚሆንበት ተማሪ ካለ ከዚህ በታች በተቀመጠው ስልክ በቴሌግራም በኩል ብቻ ያሳውቀን +251914667604 /👉 @attach_zumer #መልካም_የትምህርት_ዘመን_እንዲሆንላችሁ_ምኞታችን_ነው ይህን ቴክስት ያነበብን ሁሉ ለምናውቃቸው የግቢ ተማሪዎች ሁሉ በውስጥ በኩል ሼር በማድረግ እናድርሳቸው #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ ሚዲያችንን በተለያዩ ፕላት ፎርሞች ይቀላቀሉ በዩቲዩብ : https://youtube.com/@zumertube2666 በቲክቶክ : https://www.tiktok.com/@zumer_medresa?_t=8cMpfD0fSJZ&_r=1 በቴሌግራም : https://t.me/zumer_eslamic_media በፌስቡክ : https://www.facebook.com/ahbabu275 በኢንስታግራም https://instagram.com/zumer_media?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.