fa
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

رفتن به کانال در Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

کانال ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 983 مشترک است و جایگاه 17 269 را در دسته آموزش و رتبه 2 838 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 983 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 مارس, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -107 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 مارس, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 983
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-337 روز
-10730 روز
آرشیو پست ها
ቀጥታ ስርጭት ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/YCRRrOJVhJA

New Ethiopian Music Mykey Shewa kiki Video link👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/LInqJyEw5wU

Step 1⃣1⃣. Magisk Manager Apk install ማድረግ 😊አሁን ስልካችንን Root አድርገናል👏👏👏 ✅ለናንተ ያሳየናችሁ S9 (Android 10) ስልክን #Root አድርገን ነው። @
+1
Step 1⃣1⃣. Magisk Manager Apk install ማድረግ 😊አሁን ስልካችንን Root አድርገናል👏👏👏 ✅ለናንተ ያሳየናችሁ S9 (Android 10) ስልክን #Root አድርገን ነው። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

⚠️OEM UNLOCK Or Enable ማለት Bootloader Unlock ነው Samsung ያልሆነ ወይም አንዳንድ የሳምሰንግ ሞዴሎች ላይ ላይመጣ ይችላል፤ እንደዛ ከሆነባችሁ ተስፋ ብትቆርጡ የተሻለ ነው😊 @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

Step 🔟. Install የሚለዉን ተጭነን magisk.zip የሚለዉን ፍላሽ እናረጋለን ከዛ #Reboot እንጫናለን። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth
Step 🔟. Install የሚለዉን ተጭነን magisk.zip የሚለዉን ፍላሽ እናረጋለን ከዛ #Reboot እንጫናለን። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

Step 9⃣. Power + Volume Up (ለ s9/s8 Volume Up + Bixby + power) ስንጫን TWRP Recovery እንገባለን። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

Step 7⃣. #Start የሚለዉን እንጫናለን ስልኩ እራሱ Restart ያረጋል። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth
Step 7⃣. #Start የሚለዉን እንጫናለን ስልኩ እራሱ Restart ያረጋል። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

Step 8⃣. Magisk manager እና magisik zip አዉርደን ስልካችን ዉስጥ አስቀምጠን ስልካችንን📲 Power Off እናረጋለን። 📌Magisk Manager: https://t.me/ethioapps1/806 @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

Step 6⃣. AP ሚለዉ ላይ Download📥 ያረግነዉን #TWRP ፋይል እንመርጣለን። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth
Step 6⃣. AP ሚለዉ ላይ Download📥 ያረግነዉን #TWRP ፋይል እንመርጣለን። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

Step 5⃣. #Odin የሚባለዉን ሶፍትዌር ኮምፒዉተራችን💻 ላይ እንከፍተዋለን ስልካችን📲 ከተገናኘ “added” የሚል መልእክት ያሳያል። 📌Odin: https://t.me/ethioapps1/807
Step 5⃣. #Odin የሚባለዉን ሶፍትዌር ኮምፒዉተራችን💻 ላይ እንከፍተዋለን ስልካችን📲 ከተገናኘ “added” የሚል መልእክት ያሳያል። 📌Odin: https://t.me/ethioapps1/807 @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

Step 4⃣. ስልካችንን📲 #Restart እናረጋለን logo ሲያሳይ Volume Down + Volume Up እንጫናለን (እንደየስልኩ ሊለያይ ይችላል ለምሳሌ ለ S9/S8 Volume Down + Bixb
Step 4⃣. ስልካችንን📲 #Restart እናረጋለን logo ሲያሳይ Volume Down + Volume Up እንጫናለን (እንደየስልኩ ሊለያይ ይችላል ለምሳሌ ለ S9/S8 Volume Down + Bixby + Power key) ስልካችን ዳዉንሎድ ሞድ ይገባል ከዛ Volume Up ተጭነን ስልኩን ከኮምፒዉተራችን ጋር እናገናኛለን። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

Step 3⃣. ኮምፒዉተራችን💻 ላይ #Odin የሚባል ሶፍትዌር አዉርደን እንጭናለን ቻናሉ ላይ ማዉረድ ይቻላል👇 zip ፋይሉን extract በማድረግ ሶፍትዌሩን መጠቀም ይቻላል ስልካችንን ስናገናኝ
Step 3⃣. ኮምፒዉተራችን💻 ላይ #Odin የሚባል ሶፍትዌር አዉርደን እንጭናለን ቻናሉ ላይ ማዉረድ ይቻላል👇 zip ፋይሉን extract በማድረግ ሶፍትዌሩን መጠቀም ይቻላል ስልካችንን ስናገናኝ እንዲያዉቀዉ Samsung USB Driver Download አርገን እንጭነዋለን። 📌Magisk.zip: https://t.me/ethioapps1/805 @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

Step 2⃣. #TWRP ለመጫን ሴቲንግ ዉስጥ ገብተን “About phone” የሚለዉን ተጭነን Software Information>> “build number” የሚል እንፈልጋለን ስናገኘዉ 7 ጊዜ እንጫነዋ
+2
Step 2⃣. #TWRP ለመጫን ሴቲንግ ዉስጥ ገብተን “About phone” የሚለዉን ተጭነን Software Information>> “build number” የሚል እንፈልጋለን ስናገኘዉ 7 ጊዜ እንጫነዋለን ከዛ ወደ ኋላ ስንመለስ ሴቲንግ ዉስጥ ካሉ ዝርዝሮች መካከል “developer option” የሚል እናገኛለን እሱን ተጭነን “oem unlock” የሚለዉን enable እናረጋለን (ስልካችንን reset ለማድረግ ይጠይቀናል ok እንለዋለን) @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

Step1⃣. በመጀመሪያ #TWRP የሚባል ሶፍትዌር በየስልካችን📲 ሞዴል እናወርዳለን በዚህ ሊንክ: https://twrp.me/Devices/Samsung/ ሶፈትዌሩ ሲጫን ስልካችን ያለዉን ፋይል ሁሉ ስ
Step1⃣. በመጀመሪያ #TWRP የሚባል ሶፍትዌር በየስልካችን📲 ሞዴል እናወርዳለን በዚህ ሊንክ: https://twrp.me/Devices/Samsung/ ሶፈትዌሩ ሲጫን ስልካችን ያለዉን ፋይል ሁሉ ስለሚያጠፋ❌ #Backup ያዙ። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

✅ሰላም ሰላም የኢትዮ ቴክስ ተከታታዮች ዛሬ የምናሳያችሁ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረዉ እስከ Android 10 የሆኑ ስልኮችን📲 እንዴት #Root እናረጋለን የሚለዉን ነዉ፡፡ ⚠️ከመጀመራችን በፊት እነዚህን ነገሮች ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡ 1⃣.ስልክ Root ማድረግ የስልኩን #Warranty ያጠፋዋል።‼️ 2⃣.ስልካችሁን Root ስታረጉ ለሚፈጠረዉ ችግር ሀላፊነት አንወስድም።‼️ 3⃣.ይሄ Tutorial የሚያገለግለዉ ለ Samsung ስልኮች ነዉ።‼️ 4⃣. Repack ወይም ኮፒ ስልክ ከያዛችሁ እንዳትሞክሩት፤ ፀጥ ሊል ይችላል።‼️ @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

ቪዲኦን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/yYxU4N39TFw

የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። በተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። በተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡ በማህበራዊ ሳይንስ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት 358 መሆኑ ይፋ ተደርጓል። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ነገ ይፋ ይደረጋል። የ2013 ዓ/ም የተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ 'መወሰኛ ነጥብ' ነገ መጋቢት 30/2013 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስ
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ነገ ይፋ ይደረጋል። የ2013 ዓ/ም የተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ 'መወሰኛ ነጥብ' ነገ መጋቢት 30/2013 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ማምሻውን አስታውቋል። @Computer_Android_tricks @tech_zone_eth

ቪዲኦን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/nPV9kXH5DnA https://youtu.be/nPV9kXH5DnA